Get Mystery Box with random crypto!

ወሸባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ wesheba — ወሸባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ wesheba — ወሸባ
የሰርጥ አድራሻ: @wesheba
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.23K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-04 20:32:42
#Update

የተቋረጠው የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት ችግሩ በአገልግሎት ሰጪዎቹ በኩል እስኪስተካከል ድረስ ደንበኞቹ በትዕግስት እንዲጠባበቁ ኢትዮ ቴሌኮም መልእክት አስተላልፏል።

ፌስቡክ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ባሰራጨው መልዕክት በተቻለ ፍጥነት ነገሮችን ወደ መደበኛ ሁኔታ ለመመለስ እየሰራን መሆኑን አሳውቋል። ለተፈጠረው ማንኛውም አይነት ችግር ይቅርታ ጠይቋል።
1.1K viewsሳሙኤል, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-04 19:25:01
“ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ፦ እኛ በኡጋንዳ ውስጥ በብሄር ክፍፍል ብዙ ተሰቃይተናል፡፡ እኔ ከዚህ ዘር ነኝ፣ አንተ ከዚህ ዘር ነህ የሚለው ነገር ክፉኛ ጎድቶናል፡፡ እናንተ ኢትዮጵያውያንም ከዚህ ከኛ ጉዳት ልትማሩ ይገባል፡፡”

የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ
1.1K viewsሳሙኤል, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-04 19:21:48
#Facebook

ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም መተግበሪያዎች መስራት አቁመዋል።

በፌስቡክ ስር የሚገኙት እኚህ መተግበሪያዎች በተለያዩ የዓለም ሀገራት ሙሉ ለሙሉ መስራት አቁመዋል።

እዚሁ ሀገራችን ላይም ከ25 ደቂቃዎች በፊት አገልግሎታቸው ተቋርጧል።

እስካሁን መተግበሪያዎቹ መስራት ያቆሙበት ምክንያት አልታወቀም።
1.3K viewsሳሙኤል, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-23 12:39:01 https://www.facebook.com/EthYHF/videos/273754604403772/
1.5K viewsሳሙኤል, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 09:32:09 https://www.facebook.com/EthYHF/
1.8K viewsሳሙኤል, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-10 18:58:22
መልካም አዲስ ዓመት
2.2K viewsሳሙኤል, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-15 17:30:41 https://t.me/robiphotography/18
2.7K viewsሳሙኤል, 14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-06 10:13:21
ተማሪዎችን ማዕከል ያደረጉ ስልጠናዎች
ለ1 ወር የሚቆይ

- የማስታወስ አቅምን ለማዳበር

- ለፈተና ዝግጅት

- የጥናት ዘዴዎች

- የጊዜ አጠቃቀም ስልጠና
ነሐሴ 17 ይጀመራል

ስልጠናው በሳምንት 3 ቀን ይሰጣል

በ online ስልጠናውን መወሰድ ይቻላል

ለተጨማሪ መረጃዎች +125915955656

ወይም በቴሌግራም @sewhun_kesewum_sew_hun ማናገር ይቻላል

#ውደዱት፡ ለሌሎችም #ሼር በማድረግ አካፍሉ፡፡

YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCyEPtN21cZOvL4YyCVDo_BA

Facebook
https://www.facebook.com/pg/Sew.Hun.Ke.Sewum.Sew.Hun/about/?ref=page_internal

ቴሌግራም

https://t.me/joinchat/STm8FofARt-IXKU1
2.6K viewsBini Girmachew, 07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-13 12:31:46
ለ3 ቀናት የሚቆይ : ነፃ አገልግሎት

#Ethiopia | ኢትዮ-ቴሌኮም ትርፉን በማስመልከት ለህዝቡ ለ3 ቀናት የሚቆይ የ1GB ኢንተርኔት እና የ303 Flexi Unit ነፃ አገልግሎት አቀረበ።
2.9K viewsሳሙኤል, 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-02 09:10:02
#የቀጠለ
እጃችሁ ላይ ገንዘብ ከሌላችሁ ....

2. ጨዋ ባህሪያችሁን ወደገንዘብ ቀይሩት
ሰዎች በገንዘባቸው እንኳን ሊገዙት ያልቻሉን አንድ ነገር ቢኖር የሰዎችን ታማኝነት ነው፡፡ እውነተኛና ታማኝ ሰው ቢያገኙ ምንም ያህል ገንዘብ ቢከፍሉ ደስ የሚላቸው ሰዎች በዙሪያችን ሞልተዋል፡፡ የትም ሳትለፉና ሳትደክሙ በግል ውሳኔና የአመለካከት ለውጥ ማሳደግ የምትችሉት ነገር ቢኖር የጨዋ ባህሪይና የታማኝነት ጉዳይ ነው፡፡ አዎን! ጨዋ ባህሪይና ታማኝነት ይሸጣል! ለዚያውም በውድ ዋጋ!

3. ዲሲፕሊናችሁን ወደ ገንዘብ ቀይሩት
እጃችሁ ላይ ገንዘብ ከሌላችሁ ከትንሽ በመጀመር ለአመታት ሳያቋርጡ በመስራት፣ ያገኛችሁትን ገንዘብ በእቅድ በመያዝ፣ በማጠራቀም፣ በትክክለኛው ነገር ላይ በብልሃት ኢንቨስት በማድረግና የመሳሰሉትን ገንዘብን የማባዛት መንገዶች ዲሲፕሊን በተሞላበት መልኩ በመከተል ጊዜ ቢጠይቅም በገንዘብ መበልጽግ ትችላላችሁ፡፡
Dr. Eyob MamoDr. Eyob Mamo Eyob
3.4K viewsሳሙኤል, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ