Get Mystery Box with random crypto!

“ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ፦ እኛ በኡጋንዳ ውስጥ በብሄር ክፍፍል ብዙ ተሰቃይተናል፡፡ እኔ ከዚህ ዘ | ወሸባ

“ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ፦ እኛ በኡጋንዳ ውስጥ በብሄር ክፍፍል ብዙ ተሰቃይተናል፡፡ እኔ ከዚህ ዘር ነኝ፣ አንተ ከዚህ ዘር ነህ የሚለው ነገር ክፉኛ ጎድቶናል፡፡ እናንተ ኢትዮጵያውያንም ከዚህ ከኛ ጉዳት ልትማሩ ይገባል፡፡”

የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ