Get Mystery Box with random crypto!

#Update የተቋረጠው የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት ችግሩ በአገ | ወሸባ

#Update

የተቋረጠው የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት ችግሩ በአገልግሎት ሰጪዎቹ በኩል እስኪስተካከል ድረስ ደንበኞቹ በትዕግስት እንዲጠባበቁ ኢትዮ ቴሌኮም መልእክት አስተላልፏል።

ፌስቡክ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ባሰራጨው መልዕክት በተቻለ ፍጥነት ነገሮችን ወደ መደበኛ ሁኔታ ለመመለስ እየሰራን መሆኑን አሳውቋል። ለተፈጠረው ማንኛውም አይነት ችግር ይቅርታ ጠይቋል።