Get Mystery Box with random crypto!

Students News & Well laptop®

የቴሌግራም ቻናል አርማ welllaptops — Students News & Well laptop® S
የቴሌግራም ቻናል አርማ welllaptops — Students News & Well laptop®
የሰርጥ አድራሻ: @welllaptops
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.54K
የሰርጥ መግለጫ

አድራሻ: መገናኛ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
#laptop #computers #moe #studentsnew

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 51

2022-05-10 09:22:16 https://vm.tiktok.com/ZML7PS5Jo/?k=1
4.4K views¶Well CR7 G, 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 15:16:52 " ተማሪዎቹ በድጋሚ እንዲፈተኑ ተወስኗል "

በኮንሶ ዞን በፀጥታ ችግር የ2013 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈትነው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በድጋሜ እንዲፈተኑ መወሰኑን የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።

መምሪያው ይህን ያሳወቀው የክልሉን ትምህርት ቢሮ ዋቢ በማድረግ ነው።

ተማሪዎቹ ድጋሜ እንዲፈተኑ ውሳኔ የተላለፈው ለኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በቀረበ ቅሬታ ሲሆን ተፈታኝ ተማሪዎች ከወዲሁ ለፈተናው እንዲዘጋጁ ጥሪ ቀርቧል።

በኮንሶ ዞን አከባቢ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎች በሙሉ ቀልባቸው አልተማሩም።

የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተፈተኑ 824 ተማሪዎች መካከል 51 ተማሪዎች ብቻ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ 773ቱ ወደ ዩኒቨርሲቲ ማለፍ አልቻሉም።

እኚሁ 773 ተማሪዎች ናቸው በድጋሜ የ12ኛ ክፍል ፈተና እንዲወስዱ ዕድል የተመቻቸላቸው።

ከዚህ ቀደም ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ክልሎች በፀጥታ ችግር ውስጥ ሆነው ፈተና ተፈትነው ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች ከ2014 ተፈታኞች ጋር በድጋሜ እንዲፈቱን ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል።

የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 20/2015 ዓ.ም በኃላ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

መረጃውን ከኮንሶ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ ነው ያገኘነው።
5.4K views¶Well CR7 G, 12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ