Get Mystery Box with random crypto!

Students News & Well laptop®

የቴሌግራም ቻናል አርማ welllaptops — Students News & Well laptop® S
የቴሌግራም ቻናል አርማ welllaptops — Students News & Well laptop®
የሰርጥ አድራሻ: @welllaptops
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.16K
የሰርጥ መግለጫ

አድራሻ: መገናኛ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
#laptop #computers #moe #studentsnew

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 48

2022-05-26 19:54:04
New GAMING

Alienware M17R4

Core I7 10TH RTX 3080 - FHD 144HZ - MOON WHITE

🅓︎🅘︎🅢︎🅟︎🅛︎🅐︎🅨︎: 17.3" FHD (1920 x 1080) 144Hz 7ms 300-nits 
🅒︎🅟︎🅤︎: 10th Gen Intel Core i7 10850HK 2.2GHz Uo To 5.0Ghz
🅖︎🅡︎🅐︎🅟︎🅗︎🅘︎🅒︎🅢︎:NVIDIA GeForce RTX 3080 - 16GB
🅡︎🅐︎🅜︎:32GB DDR4-2666MHz
🅗︎🅓︎🅓︎:1.5TB PCIe M.2 SSD NVMe (( 1TB (2x 512GB ) RAID0 [Boot] + 512GB [Storage] ))
🅞︎🅢︎:WINDOWS 10

🅲𝙖𝙡𝙡 🅵𝙞𝙧𝙨𝙩
ቀድመው ይደውሉ
+251943847549

ለአጭር መልክት በዚ ያናግሩን
🅘𝙣𝙗𝙤𝙭 @cr7_well
2.0K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 19:42:00
Asus ROG zapyrus high end gaming laptop
Amd ryzen 9
2TB ssd
40GB RAM
15.6inch 4k display with 165HZ refresh rate
8gb nvidia RTX 3080 dedicated graphics
RGB keyboard backlight

Price: call

Call : 0943847549
Contact us @cr7_well
1.1K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 17:02:48
LenovoIDEAPAD 3 🅖𝑎𝑚𝑖𝑛𝑔 🅛𝑎𝑝𝑡𝑜𝑝

Price 83,500birr

༒Processor
Intel Core i7 10thGen
(12MB Cache, up to 4.0 GHz, 6 cores)

☬ Hard Drive
512GB PCIe M.2 NVMe + 1TB 🅗🅓🅓
༒Display
15.6 inch FHD Screen 144ℎ𝑧 Refresh Rate FHD (1920 x 1080)
☬ Anti- Glare LED Backlit Narrow Border Display
༒ Ram
16GB DDR4-2933MHz, 2x4G
༒ Graphics Card
☬ NVIDIA GeForce 🅖🅣🅧 1650Ti 4GB GDDR5

🅑𝑎𝑡𝑡𝑟𝑒𝑦: 4ℎ𝑟 𝑎𝑛𝑑 𝑎𝑏𝑜𝑣𝑒

🅒𝑜𝑛𝑑𝑖𝑡𝑖𝑜𝑛: 🅑𝙧𝙖𝙣𝙙 🅝🅔🅦

ቀድመው ይደውሉ
+251943847549

ለአጭር መልክት በዚ ያናግሩን
@cr7_well
1.6K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 17:00:49
Dell Vostro
Processor - Intel core i5
Generation - 5th generation
Storage- 500gb hdd
Ram - 4gb
Screen - 15 inch screen
Graphics - intel hd graphics
Battery - 3hrs and above
Status - Slightly used
Price - 25,500birr fix....d

With 1 year warranty
Call: 0943847549
Contact us @cr7_well
1.6K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 14:34:12
Hp elitebook 8th generation
2pices available
Processor - Intel core i5
Generation - 8th gen
Storage - 512gb SSD
Ram - 8gb DDR4
Screen - 14 inch Full HD
Graphics - intel hd graphics
Aluminum body
Infinity screen
Keyboard backlit
Battery - 5hrs and above
Status - Open box
Price - 42500
Call: 0943847549
Contact us @cr7_well
1.7K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 09:19:42
Asus ROG Strix

CPU - Intel core i7
GENERATION-9th generation
6 cores 12 logical processors
STORAGE-512 gb SSD (10 times faster than normal hardisk)
RAM -16gb ram ddr4
GRAPHICS- Nvidia RTX 2060
INCH - 15.6 inch display FHD
BATTERY - 5hr + batter
STATUS - Brand NEW

92,500 birr

With 1 year warranty

🅲𝙖𝙡𝙡 🅵𝙞𝙧𝙨𝙩
ቀድመው ይደውሉ
+251943847549

ለአጭር መልክት በዚ ያናግሩን
🅘𝙣𝙗𝙤𝙭 @cr7_well
2.1K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 20:43:22
Hp envy 2in1 convirtable (2021)

Intel Core i7 8th generation Processor 4 🅒ores with 8 🅛ogical Processors
8CPU's
512GB PCIe NVMe M.2 SSD
8GB DDR6 RAM
15.6 FHD x360 convirtable (1920 *1080) Immersive Display
Color : Silver
status: brand new
🅟𝙤𝙬𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙗𝙮 𝙬𝙞𝙣𝙙𝙤𝙬𝙨 11
Including 1Year Warranty

🅓𝙚𝙨𝙞𝙜𝙣𝙚𝙙 🅕𝙤𝙧 🅒𝙤𝙢𝙛𝙤𝙧𝙩 & 🅔𝙖𝙨𝙚
Crafted from sandblasted anodized metal, the Inspiron 7506 subtly rounded edges are designed to feel comfortable in your hands. A 360-degree hinge offers stability as you transition from tablet to laptop mode and back. Thoughtful details include a webcam privacy shutter and a color-matched keyboard with backlighting.

🅟𝙧𝙞𝙘𝙚 60,500Birr

ቀድመው ይደውሉ
+251943847549
+251967988233

ለአጭር መልዕክት በዚህ ያናግሩን
@Cr7_well
1.2K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 15:37:37 #Update
#Mizan_Tepi_University

በ2014 ዓ.ም ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 17 እና 18/2014 ዓ.ም እንደሆነ መገለጹ ይታወሳል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቦታ፦

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ቴፒ ግቢ

የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ሚዛን ግቢ

ዩኒቨርሲቲው ሚዛን አማን እና ቴፒ ከተሞች ላይ ወደየካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች እንደተዘጋጁ ገልጿል።

ተጨማሪ መረጃ እና ድጋፍ ለማግኘት፦

ለሚዛን አማን
• 09-28-03-95-25
• 09-67-94-52-86
• 09-17-86-53-07
• 09-21-29-18-36

ለቴፒ
• 09-25-01-88-58
• 09-30-63-63-73
2.2K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 00:06:20 #Addis_Ababa_Education_Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የአካዳሚክ ካላንደር ማሻሻያ አድርጓል።

የ8ኛ ክፍል ከተማ ዐቀፍ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 20 እስከ 23/ 2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

የውጤት ማስረጃ የሚሰጥበት ቀን ሐምሌ 05/2014 ዓ.ም።

(ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።)
409 views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 21:36:36 #Fake_News_Alert

በ2015 ዓ.ም የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ባሉበት የትምህርት ደረጃ እንዲቀጥሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናገሩ በሚል በማኅበራዊ የትስስር ገጾች የሚዘዋወረው መረጃ #ሐሰት መሆኑን እንገልጻለን።

ቲክቫህ እንደዚህ አይነት ዘገባ አለመስራቱንም ልናረጋግጥ እንወዳለን።

ሀሰተኛ፣ ነተዛቡ እና ያልተረጋገጡ መረጃ ከሚያሰራጩ የማኅበራዊ ሚዲያ አካውንቶች ራስዎን yitebku

https://t.me/welllaptops
1.5K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, edited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ