Get Mystery Box with random crypto!

Students News & Well laptop®

የቴሌግራም ቻናል አርማ welllaptops — Students News & Well laptop® S
የቴሌግራም ቻናል አርማ welllaptops — Students News & Well laptop®
የሰርጥ አድራሻ: @welllaptops
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.16K
የሰርጥ መግለጫ

አድራሻ: መገናኛ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
#laptop #computers #moe #studentsnew

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-08-24 09:36:22
HP ELITEBOOK G5
Core i7-8th generation
Model : 840
Condition: BRAND NEW
Touch screen
GRAPHICS: intel HD graphics
Screen :14 inch
Storage : 512GB SSD STORAGE
Ram : 8gb DDR4
:6 hours battery life
ultra slim design
HD Sound system

Price 46,500 birr
0943847549

@cr7_well ለአጭር መልእክት
3.0K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:45:15 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሁለት ዙር እንደሚሰጥ ተነገረ

የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ድረስ በሁለት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ ለኦቢኤን በሰጡት ቃል ፤ በአጠቃላይ በሁለት ዙር በሚሰጠው ፈተና ከ984,000 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል።

ፈተናውን ከሚወስዱት ውስጥ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር 622,739 መሆኑን አመልክተዋል።የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብዛት ያላቸው በመሆኑ በመጀመሪያው ዙር ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 /2015 አስቀድሞ ፈተናውን እንደሚሰጣቸው አቶ ረዲ ተናግረዋል።የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር ደግሞ 361,279 ሲሆን በሁለተኛው ዙር ከጥቅምት 8 እስከ 11/2015 ፈተናውን እንደሚወስዱ አስረድተዋል።

ከዚህ ቀደም የነበሩ የፈተና ችግሮችን ለመፍታት ፈተናው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል ፤ ፈታኞቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህራን መሆናቸውን አሳውቀዋል።በተጨማሪም ፤ ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበረው ከ4 ኮድ ከፍ ማለቱንም ገልፀዋል። ፈተናው ተዘጋጅቶ እየታተመ ሲሆን ፈተናው እስከሚሰጥበት ቀን ድረስ ተፈታኞች እራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸውም አሳስበዋል።

@wellaptop
4.7K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:19:42 https://vm.tiktok.com/ZMNWbQfee/
3.2K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 11:25:00
Don't let the calendar set the pace. You can't turn back time!
.
.
.
Our telegram
https://t.me/+dJmdqqeolaRmNDk8
2.1K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 00:04:18
“የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተሰርቆ ወጥቷል” ከሚል ፅሁፍ ጋር በስፋት የተጋራው ምስል በቅንብር የቀረበ ነው።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)

“የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተሰርቆ ወጥቷል” የሚል መረጃ በማህበራዊ ትስስር ገፆች መሰራጨቱ ብዥታን ፈጥሯል።

ጉዳዩን በተመለከተ አስተያየታቸውን የሰጡት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) የተሰራጨው መረጃ ሀሠተኛ መሆኑን ገልጸዋል።

“የዘንድሮ” ነው ተብሎ የተጋራው የፈተና ቡክሌት በ2013/14 (2021) ዓ.ም የተሰጠ እንደሆነ ለኢትዮጵያ ቼክ አረጋግጠዋል።

በ2013/14 (2021) ዓ.ም የተሰጠ የኬሚስትሪ ፈተናም በተመሳሳይ ሁኔታ ዓመቱ ኤዲት ተደርጎ ሲሰራጭ መመልከታቸውን ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

"ተፈታኝ ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ መሰል መረጃዎችን ከማመናቸው በፊት የአሰራጩን ታማኝነት እንዲያጣሩና ትክክለኛነቱን እንዲመረምሩ"
ዋና ዳይሬክተሩ መክረዋል።

የአገር አቀፍ ፈተናን የተመለከቱ ሀሠተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት “ፖለቲካን ከታዳጊዎች ህይዎት ቢለዩ መልካም ነው” ሲሉ ኃላፊው አሳስበዋል።

@wellaptop
3.7K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 21:45:00
Lenovo ideapad
Processor - Intel pentium gold
Generation - 9th generation
Storage- 500gb HDD
Ram - 4gb DDR4
Screen - 15.6 inch wide screen
Graphics - Intel hd graphics
Infinity screen (Bezel less)
Number pad available
Status - Slightly used
Battery - 3hrs and above
Price - 25,500birr
With 1 year warranty
Call: 0943847549
Contact us @cr7_well
826 views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 20:31:34
Hp probook
Processor -intel core i7
Generation - 4th
Storage- 750 gb hdd
Ram - 8gb DDR4
Screen - 15.6 inch
Graphics - intel hd graphics
Infinity screen
Battery - 4 hours and above
Status - Open box from dubia
Price - 27,500 birr

With 1 year warranty

ከ 1 አመት ዋስትና ጋር
ይደውሉልን
0943847549
Contact us @cr7_well
1.0K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 20:20:35
DELL ɪɴsᴘɪʀᴏɴ 5310 2ɪɴ 1
10th
Intel core i5
Storage - 512 gb ssd (10 times faster than normal hardisk)
Ram - 8 gb ram
Screen - 14 inch full hd resolution
X360 degree revolves
Graphics - Intel HD graphics
Light weight
Battery - 4hrs and above
Status - brand new with orginal charger

Price - 58,500 birr

🅲𝙖𝙡𝙡 🅵𝙞𝙧𝙨𝙩
ቀድመው ይደውሉ
+251943847549

ለአጭር መልክት በዚ ያናግሩን
🅘𝙣𝙗𝙤𝙭 @cr7_well
1.1K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 00:06:31
HP notebook
RYZEN 3 @2.1ghz Clockspeed
@ 3.7ghz Turbo Speed
Model : hp bs 2021
Condition: Brand New
Screen :14.1 inch
screen 1080p infinity.
Storage :256gb SSD
Ram : 8gb DDR4
2gb radeon vega 8
Dedicated Graphics
:6hr.+ hours battery life
white keyboard backlit
HD Sound system
thin,sleek and lightweight
Price :39,500birr fixed
call:
0943847549
Contact us @Cr7_well
237 views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 22:00:50
Lenovo ideapad 3
Processor - Amd Ryzen 5 5000 series
Generation - 11th gen
6 cores and 12 logical processor
Storage- 256gb ssd
Ram - 8gb DDR4
Screen - 15.6 inch
Graphics - 2gb Radeon graphics
Infinity screen
Keyboard backlit
Number pad available
Battery - 5hrs and above
Status - Brand new
Price - 49500
With 1 year warranty

Call: 0943847549
Contact us @cr7_well
1.9K views𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫 G, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ