Get Mystery Box with random crypto!

Umer Dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish — Umer Dish U
የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish — Umer Dish
የሰርጥ አድራሻ: @umerdish
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.68K
የሰርጥ መግለጫ

Software Gallery :- https://t.me/UmerDish1

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-28 21:49:33 ሁሉንም የ LIFESTAR እና GOLDSTAR ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር @UmerDish1 ላይ ታገኛላቹህ
123 viewsedited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 21:49:33
ለ LIFESTAR እና ለ Goldstar ረሲቨር ተጠቃሚዎች እንዴት አዲሱን ሶፍትዌር Online Update ማድረግ እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
128 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 21:49:33
LIFESTAR እና GOLDSTAR ረሲቨሮች ላይ የተካተተውን አዲሱን HDMI CEC Function አጠቃቀም ነገ የምመለስበት ይሆናል ሶፍትዌሩን አሪፍ ፈጣን የማይቆራረጥ ኔትወርክ ላላችሁ Online Update ላይ አካትትላችሗለሁ About STB ውስጥ Message የሚለው ውስጥ ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ
127 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 21:58:14
አዲስ እና ተሻሽሎ የመጣውን የFLAT TV  Universal  HUAYU RM-L1298  እናስተዋውቅዎ ።

ለOriginalም ይሁን ለሀገር ውስጥ ማንኛውም Brand TVዎች ይህንን ሪሞት በመጠቀም በጣም ገበያ ላይ ለማግኘት የተቸገሩበትን ወይንም ብዙ ገንዘብ የተጠየቁበተን ሪሞት አዲስ በመጣው UNIVERSAL Remote ተጠቅመው ይገልገሉ።


#1)በAutomatic Search

1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ "volume " ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።

3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ አይጠፋም

#2) በሪሞት Code

1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀመጠል የቲቪውን የሪሞት Code የሆነውን   ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ

ለምሳሌ LG 01 SONY 2 SAMSUNG 3 SHAPE 4 PANASONIC 5 TOSHIBA 6 PHILIPS 7 HAIR 8 HITACHI 9

3 ከርቀት ሆነን በቀላሉ ማዘዝ የሚችል
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽ ብለው ይጠይቁ።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish
751 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 09:25:21 Address Umer Electronics Shopping
+251924075918
https://maps.app.goo.gl/J6PqPorhEGajAa6s9
353 views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 08:09:11
ሁሉንም የዲሽ ማስተካከያ ፋይንደሮች ከኡመር ዲሽ አዳማ በመርካቶ ዋጋ በሚገርም መስተንግዶ ሁሉንም ከኛ ጋር ያገኛሉ።
◎Skydream 8900
◎Findsat 8620
◎Ibravebox V8 - ባለ ምስል
◎Gt Media V8 - ባለ ምስል

የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የሚባሉትን ፋይንደሮች በብዛት አስገብተናል
  በየትኛዉም የሀገሪቷ ክፍል ያላቹህ ወዳላቹሁበት በብዛትም ሆነ በፍሬ እንልካለን


ይምጡና ያማክሩን , ሁሉም ያለው እኛጋር ነው!

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
@Umerahh
+251924075918
590 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 19:38:34
Now Live On Free Channels
575 views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 10:00:54
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች እቤቶ ሆነው በነፃ የኳስ ቻናልሎች ይመልከቱ!

ቀን 8:30
ቦሎኛ ኢንተር ሚላን

ቀን 10:30
ቶተንሀም ቼልሲ

ምሽት 1:30
ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስል

ምሽት 1:30
ባየር ሙኒክ ዩኒየን በርሊን

ማታ 2:30
አልሜሪያ ባርሴሎና

ማታ 4:45
ማርሴ ፒኤስጂ

ማታ 4:45
ኤስ ሚላን አታላንታ
------------------------------------------------------
YahaSat 11785 V/H 2750
Tv Varzish (01A01BBE20C16D4E)
Football HD (12340046ABCD0078)
Amos 4°W
 IRIB TV3
BElን SPORት & DS*V በእንግሊዝ በ Vip Package ወይም በ iptv / Apollo / MY HD iptv በመጠቀም በነፃ መከታተል ይችላሉ።

ሰርቨራቹህ Expired ካደረጉ VIP DSTV & BEIN , FUNCAM , FOREVER , APOLLO , EVSSION , MYHD እና ሌሎችም በስልክ እና በሪሲቨር በሚገኙ SERVER & IPTV App ከኛ ጋር በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽን ያገኙታል።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish
1.2K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:14:21
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች እቤቶ ሆነው በነፃ የኳስ ቻናልሎች ይመልከቱ!

ቀን 10:00
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና

ምሽት 1:00
ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማ

ምሽት 12:00
ሌስተር ሲቲ አርሰናል

ማታ 2:00
ኢምፖሊ ናፖሊ

ማታ 2:30
ሪያል ማድሪድ አትሌቲኮ ማድሪድ

ማታ 2:30
በርንማውዝ ማንችስተር ሲቲ

ማታ 4:45
ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑል
------------------------------------------------------
YahaSat 11785 V/H 2750
Tv Varzish (01A01BBE20C16D4E)
Football HD (12340046ABCD0078)
Amos 4°W
 IRIB TV3
BElን SPORት & DS*V በእንግሊዝ በ Vip Package ወይም በ iptv / Apollo / MY HD iptv በመጠቀም በነፃ መከታተል ይችላሉ።

ሰርቨራቹህ Expired ካደረጉ VIP DSTV & BEIN , FUNCAM , FOREVER , APOLLO , EVSSION , MYHD እና ሌሎችም በስልክ እና በሪሲቨር በሚገኙ SERVER & IPTV App ከኛ ጋር በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽን ያገኙታል።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish
780 views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 21:26:55
Normal TV ካለዎት እና Tvዎን Smart ለማድረግ ከፈለጉ ገራሚ Android Box

- X96 MINI -
- Android NUGGAT 7.1 Operating System ያለው።
-Youtube,Netflixን ጨምሮ ሁሉንም አይነት Video Streaming App በጥራት ማስጠቀም የሚችል።
- የተለያዩ Mod  App ለምሳሌ  የኳስ ፣ የፊልም ፣ የEntertainment ጣብያዎችን የሚሰሩ Applicationኦችን ተጭኖበት ማስጠቀም ይችላል። ( Yacine tv,Cinehub,Myhd,Evission እና ሌሎችንም)
- ከWifi በተጨማሪ ቀጥታ በLAN CABLE መገናኘት ይችላል።
- ከዚህም በተጨማሪ 4K ድረስ ምስል ጥራት ማውጣት ይችላል።
- ዕቃነቱ በጣም አስተማማኝ እና የ1 ዓመት ዋስትና ያለው ነው።
- ገበያ ላይ ካሉ Smart ማድረጊዎች አንፃር ዋጋው በጣም አሪፍ የሆነ ነው።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽ ብለው ይጠይቁ።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish
1.4K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ