Get Mystery Box with random crypto!

LIFESTAR እና GOLDSTAR ረሲቨሮች ላይ የተካተተውን አዲሱን HDMI CEC Function አ | Umer Dish

LIFESTAR እና GOLDSTAR ረሲቨሮች ላይ የተካተተውን አዲሱን HDMI CEC Function አጠቃቀም ነገ የምመለስበት ይሆናል ሶፍትዌሩን አሪፍ ፈጣን የማይቆራረጥ ኔትወርክ ላላችሁ Online Update ላይ አካትትላችሗለሁ About STB ውስጥ Message የሚለው ውስጥ ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ