Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ እና ተሻሽሎ የመጣውን የFLAT TV  Universal  HUAYU RM-L1298  እናስተዋውቅ | Umer Dish

አዲስ እና ተሻሽሎ የመጣውን የFLAT TV  Universal  HUAYU RM-L1298  እናስተዋውቅዎ ።

ለOriginalም ይሁን ለሀገር ውስጥ ማንኛውም Brand TVዎች ይህንን ሪሞት በመጠቀም በጣም ገበያ ላይ ለማግኘት የተቸገሩበትን ወይንም ብዙ ገንዘብ የተጠየቁበተን ሪሞት አዲስ በመጣው UNIVERSAL Remote ተጠቅመው ይገልገሉ።


#1)በAutomatic Search

1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ "volume " ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።

3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ አይጠፋም

#2) በሪሞት Code

1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀመጠል የቲቪውን የሪሞት Code የሆነውን   ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ

ለምሳሌ LG 01 SONY 2 SAMSUNG 3 SHAPE 4 PANASONIC 5 TOSHIBA 6 PHILIPS 7 HAIR 8 HITACHI 9

3 ከርቀት ሆነን በቀላሉ ማዘዝ የሚችል
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽ ብለው ይጠይቁ።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish