Get Mystery Box with random crypto!

Normal TV ካለዎት እና Tvዎን Smart ለማድረግ ከፈለጉ ገራሚ Android Box - X96 | Umer Dish

Normal TV ካለዎት እና Tvዎን Smart ለማድረግ ከፈለጉ ገራሚ Android Box

- X96 MINI -
- Android NUGGAT 7.1 Operating System ያለው።
-Youtube,Netflixን ጨምሮ ሁሉንም አይነት Video Streaming App በጥራት ማስጠቀም የሚችል።
- የተለያዩ Mod  App ለምሳሌ  የኳስ ፣ የፊልም ፣ የEntertainment ጣብያዎችን የሚሰሩ Applicationኦችን ተጭኖበት ማስጠቀም ይችላል። ( Yacine tv,Cinehub,Myhd,Evission እና ሌሎችንም)
- ከWifi በተጨማሪ ቀጥታ በLAN CABLE መገናኘት ይችላል።
- ከዚህም በተጨማሪ 4K ድረስ ምስል ጥራት ማውጣት ይችላል።
- ዕቃነቱ በጣም አስተማማኝ እና የ1 ዓመት ዋስትና ያለው ነው።
- ገበያ ላይ ካሉ Smart ማድረጊዎች አንፃር ዋጋው በጣም አሪፍ የሆነ ነው።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽ ብለው ይጠይቁ።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish