Get Mystery Box with random crypto!

Umer Dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish — Umer Dish U
የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish — Umer Dish
የሰርጥ አድራሻ: @umerdish
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.68K
የሰርጥ መግለጫ

Software Gallery :- https://t.me/UmerDish1

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-01 07:24:57
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች እቤቶ ሆነው በነፃ የኳስ ቻናልሎች ይመልከቱ!

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ቀን 8፡30
Manchester City Liverpool
SPORT 1SD
FOOTBALL HD

ቀን 11:00
Bournemouth Fulham
SPORT 3HD

ቀን 11:00
Arsenal Leeds United
SPORT 2HD
FOOTBALL HD / TV VARZISH
እና በETV መዝናኛ ይከታተሉ

1:30
Chelsea Aston Villa

SPORT 1SD
FOOTBALL HD

ቡንደስ ሊጋ
ምሽት 1፡30
Bayern Munich Dortmund
በSPORT 2HD

ሴሪ አ
ማታ 3:45
Juventus Helas Verona
በSPORT 1SD

ሁሉንም ጨዋታዎችን በAmos 4w
መመልከት ይችላሉ።

ሰርቨራቹህ Expired ካደረጉ VIP DSTV & BEIN , FUNCAM , FOREVER , APOLLO , EVSSION , MYHD እና ሌሎችም በስልክ እና በሪሲቨር በሚገኙ SERVER & IPTV App ከኛ ጋር በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽን ያገኙታል።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish
1.1K views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 07:11:15
ዛሬ እለተ ቅዳሜ 11:00 ላይ
በ ETV መዝናኛ HD በነፃ መከታተል ይችላሉ ።

@UmerDish
1.1K viewsedited  04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 18:44:00
ማንኛውም አይነት የተለያዩ brand የሆኑ ቲቪዎችን ከ 24 -65 inch ከኡመር ዲሽ አዳማ በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ይችላሉ
ክፍለ ሀገር ያላቹህ በአካል መምጣት ካልቻላቹህ ባላችሁበት እዘዙን እኛም እንልክላቹሀለን


አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽን ያገኙታል።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish
403 viewsedited  15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 21:05:52
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት
+251924075918 @Umerahh
707 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 16:51:37
በዚህ የዝናብ ወቅት ፣ ለዲሽ ማገናኛነት የምንጠቀምበት Switch በውሀ ምክንያት ይበላሻል ብሎም ደግሞ የቻናል Signal track ካረገብዎ የXcruiser Original Waterproof Switch አስገብተንልዎታል።

ዋጋው ተመጣጣኝ እና ኪስ የማይጎዳ ነው።
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የ አኤሌክትሮኒክስ መሸጫ በመሄድ ወይንም የዲሽ ባለሙያዎ ጋር በመደወለወ ዋተር ፕሩፉን እስዊች ብለው ይጠይቁ።

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽን ያገኙታል።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish
1.1K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 14:39:37
እስከ ዛሬ ካየዋቸው አንደኛ Android Box ነው , ማንኛውንም TV Smart የምታደርግ ምርጥ WS 4K UHD Android TV Box ሳያልቅ ቀድመው ይግዟት በእርግጠኝነት ትወዷታላችሁ YouTube, Tiktok... ኢንተርኔት ተዘግቶም መስራት ትችላለች

ከላይ አጠር ያለች ማብራሪያ ቪድዮ አስቀምጠናል!

@Umerahh
+251924075918
1.2K views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 14:27:15
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት
+251924075918 @Umerahh
1.3K views11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 14:39:47
ለ VIP ሰርቨር BeinSporት ተጠቃሚዎች
ዛሬ ሁሉም የ Bein Nilesat እና Arabsat ላይ ያሉ ቻናሎች ተመልሰዋል
በዚህ አጋጣሚ bein በጠፋበት ጊዜ ላልተጠቀማችሁበት 20 ቀን ከዛሬ ጀምሮ expired ቀኑ ይጨመርላችሗል
በተጨማሪም Bein ኳታር ውስጥ እንዳይሰራ ተደርጓል።

ከአሁን በሗላ አዲስ VIP ሰርቨር የሚሸጠው ለ 1 ወር ብቻ ነው በየአንድ ወሩ ማራዘም ትችላላችሁ በተጨማሪም አንድ ወር VIP ስታስሞሉ አንድ ወር በነፃ Forever ሰርቨር ወይም Funcam ሰርቨር ታገኛላችሁ።

@Umerahh
+251924075918
1.0K views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 17:57:09
Apollo ተጠቃሚዎች ተቋርጠው የነበሩት የ Beinsport እና አንዳንድ ቻናሎች መስራት ጀምረዋል።

@UmerDish
264 viewsedited  14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 05:08:39 በጣም ምርጥ IPTV ጥቆማ

Plus IPTV 2023 - በውስጡ ላይ የሀገርኛ ቻናሎች ፣ የዲSTv ቻናሎች ፣ የቤን ቻናሎች ፣ ባጠቃላይ ሙሉ ዓለም ላይ  አሉ የተባሉ ቻናሎችን በሙሉ አካቶ የያዘ ምርጥ የሆነ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው App ነው።

#CHOICE  @UMERDISH1
969 views02:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ