Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ የዝናብ ወቅት ፣ ለዲሽ ማገናኛነት የምንጠቀምበት Switch በውሀ ምክንያት ይበላሻል ብሎም | Umer Dish

በዚህ የዝናብ ወቅት ፣ ለዲሽ ማገናኛነት የምንጠቀምበት Switch በውሀ ምክንያት ይበላሻል ብሎም ደግሞ የቻናል Signal track ካረገብዎ የXcruiser Original Waterproof Switch አስገብተንልዎታል።

ዋጋው ተመጣጣኝ እና ኪስ የማይጎዳ ነው።
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የ አኤሌክትሮኒክስ መሸጫ በመሄድ ወይንም የዲሽ ባለሙያዎ ጋር በመደወለወ ዋተር ፕሩፉን እስዊች ብለው ይጠይቁ።

አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽን ያገኙታል።
መግዛት ስትፈልጉ @Umerahh or
#ይደውሉልን +251924075918
@UmerDish