Get Mystery Box with random crypto!

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish1 — ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish1 — ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
የሰርጥ አድራሻ: @umerdish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.17K
የሰርጥ መግለጫ

♡ Umer Dish Software Gallery ☆
➮ For Receiver Sofware
➮ For Android /Mobiles
➮ For Laptop / Desktop & Etc...
#UR_FIRST_CHOICE 💚💛❤

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-15 22:36:50 https://vm.tiktok.com/ZMNGcEHeC/
https://vm.tiktok.com/ZMNGcEHeC/
https://vm.tiktok.com/ZMNGcEHeC/
1.4K views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 19:37:27 ይሔ
የ LIFESTAR 9090 Diamond ረሲቨር ያለ ኢንተርኔት IKS (Amos እና OSN) እንዲሰራ Master ማድረጊያ (STB to Dongle) እና ወደ ረሲቨር መቀየርያ (Dongle to STB) ሶፍትዌር ነው። ለበተጠ መረጃ


#CHOICE @UMERDISH1
1.7K viewsedited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 19:36:53 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር ያለ ኢንተርኔት IKS (Amos እና OSN) እንዲሰራ Master ማድረጊያ (STB to Dongle) እና ወደ ረሲቨር መቀየርያ (Dongle to STB) ሶፍትዌር ነው። ለበተጠ መረጃ

#CHOICE @UMERDISH1
1.9K viewsedited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 05:53:44 የVAR A26 Plus S3 - አዲስ Software
-Youtube እንዲሰራ ተደርጓል።
- Tiktok App ተካቶበታል።

ይህንን Software በመጫን እነዚህን አዲስ ጥቅሞች ማግኘት ይችላሉ።

#CHOICE @UMERDISH1
2.1K viewsedited  02:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 20:53:11 https://vm.tiktok.com/ZMNgXKYwy/?k=1
1.8K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 20:12:08 ይሔ የ HAKI ሪሲቨር Software ነው!

ምን ተካቶበታል?
Bisskey ለማስገባት በቀላሉ ቀይ በተን በመንካት መጠቀም እንችላለን።
EEpriom Software ይሆናል ።
ለሁሉም የHAKI ሪሲቨሮች መሆን ይችላል።
የ 3 ወር ነፃ Iptv አለው።

#CHOICE @UMERDISH1
26_7_2022
2.5K viewsedited  17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 14:47:57 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
ሁሉንም ችግሮች የሚያስተካክል ሶፍትዌር ነው።
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
26_7_2022
2.9K viewsedited  11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 11:50:47 ይሔ
የ Vanstar v8 pro ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Add Tiktok UPDATE V3

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
2.3K viewsedited  08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 21:54:58 አዲስ Software ለ

Kingstar KS 99HD PRIME

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

የTikTok App ተካቶበታል (ይሄንን Software ከጫናቹ በዋላ ሪሞታቹ ላይ App የሚለዉን በመጫን TikTok መጠቀም ትችላላችሁ።

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
1/07/2022
735 viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:45:10 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
What's New
Add Tiktok V3 App
Add Usb Tethering (ያለዋይፋይ አንቴና ኢንተርኔት እንዲሰራ)
Add 2 Biss Key Channel Opened the same time Function (በተመሳሳይ ሰአት ሁለት የ biss key ቻናል መክፈት ይችላል።)
Improved YouTube App
Fix Some Bug
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
1_7_2022 VE12880
857 viewsedited  09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ