አዲስ Software ለ Kingstar KS 99HD PRIME ምን አዲስ ነገር አለዉ? የTikTok App ተካቶበታል (ይሄንን Software ከጫናቹ በዋላ ሪሞታቹ ላይ App የሚለዉን በመጫን TikTok መጠቀም ትችላላችሁ። ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ። #CHOICE @UMERDISH1 1/07/2022 735 viewsedited 18:54