ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish1 — ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish1 — ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
የሰርጥ አድራሻ: @umerdish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.91K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

♡ Umer Dish Software Gallery ☆
➮ For Receiver Sofware
➮ For Android /Mobiles
➮ For Laptop / Desktop & Etc...
#UR_FIRST_CHOICE 💚💛❤

የቻናል ስታትስቲክስ
25% የተሳትፎ መጠን
1,728 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

21 juuni 2025
ይሔ
የ REALSTAR RS 24/7 HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Updated IKS Version 149
Fix Apollo Freezing Problem

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1
18_06_2025
2.69K viewsedited  20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
28 sept 2024
Picture 1 from ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ 2024-09-28 09:47:39
Picture 2 from ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ 2024-09-28 09:47:39
የLEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24 SPTV 1&2
1.3K views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
7 sept 2024
SUPERMAX  F18 HD SUPERTECH
What's New
Apollo & YouTube Fix
Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
VIP SERVER Support


ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1
2.0K viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
29 aug 2024
የ XCRUISER XS6650 HD FINDER አዲስ Software ነው!

ሲበራ Version 6.Xx ለሚለው ነው የሚሆነው!

- በጣም ብዙ አዳዲስ ነገሮች አሉት!

አጫጫኑ ከተቻለ በባዶ USB FLASH Filun በፍላሽ ካረግን በኋላ የመብራት(Torch) Button ጫን ብለን ይዘን Finderን Switch ON ስናደርገው እራሱ XS6650 የሚለው File ይመጣል እሱ  ላይ OK ማለት ብቻ  ሲሆን ጠፍቶ ሲበራ ጠብቀን መጠቀም ነው!

Software ከተጫነ በኋላ Factory default ማድረግዎን እንዳይረሱ።
- አጫጣኑ ከከበድዎት - ይህንን የTikTok Video ይመልከቱ!
https://vm.tiktok.com/ZMrT1NnDs/
2.4K viewsedited  23:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
12 aug 2024
ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD GOLD
LIFESTAR 9300HD GOLD
LIFESTAR 1000HD GOLD
LIFESTAR 2000HD GOLD
LIFESTAR 3000HD GOLD
LIFESTAR 4000HD GOLD
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
SUPERSTAR 9200HD Super V8
SUPERSTAR 9300HD Super V8
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART

አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
አጫጫኑ
ከዚህ ቀደም መቀየርያ ሶፍትዌሩን ላልጫናችሁ ብቻ አጫጫኑ መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለተወሰነ ደቂቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1
12_8_2024
V
2.16
651 viewsedited  09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
7 aug 2024
ይሔ የ REALSTAR SR-1010HD & 5050HD  አዲስ Software ነው።

ምን አዲስ ነገር አለ?
- SPTV1 እና SPTV2 SUPPORT እንዲያረግ ተደርጓል የ1 ወር እና የ3 ወር በማስሞላት በETHIOSAT 57E ላይ መጠቀም ይችላሉ!
- Server VERSION ወደ 146 IKS UPDATE ተደርጓል!
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1
06_08_2024
1.6K viewsedited  11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
3 aug 2022
ይሔ የ HAKI ሪሲቨር Software ነው!

ምን ተካቶበታል?
Bisskey ለማስገባት በቀላሉ ቀይ በተን በመንካት መጠቀም እንችላለን።
EEpriom Software ይሆናል ።
ለሁሉም የHAKI ሪሲቨሮች መሆን ይችላል።
የ 3 ወር ነፃ Iptv አለው።

#CHOICE @UMERDISH1
26_7_2022
2.5K viewsedited  17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
29 juuni 2022
አዲስ Software | From Kingstar

ለKING STAR KS 7060,KS 8070,KS 9080 HD ሪሲቨሮች

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

•የTikTok App ተካቶበታል (ይሄንን Software ከጫናቹ በዋላ ሪሞታቹ ላይ App የሚለዉን በመጫን TikTok መጠቀም ትችላላችሁ።
•CHMax UI ተካቷል (የቻናሎችን Logo ያወጣላቿል)

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
871 viewsedited  19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
16 juuni 2022
ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
What's New
Improve TikTok App
Improve YouTube App
Fix Time Setting
Improve Stability
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
VE12820 16_6_2022
1.4K viewsedited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
18 mai 2022
New SOFTWARE
GALAXY GLA-520
GALAXY GLA-555

ምን አዲስ ነገር አለው?
- የGshareplus Code እንዲቀበል ተደርጓል።
- የ1 ወር ነፃ Evission IPTV ተካቶበታል።

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
1.7K viewsedited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
13 mai 2022
የ Vanstar v8 extreme & v8 combo ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው

What's New
we add Tp on info bar
Fix Super G-Share Plus V2
YouTube Fix

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
1.9K viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ 6.91K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @umerdish1 ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ ቻናል በአሁኑ ጊዜ 6.91K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የያልተመደበ ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ avatar
ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™ @umerdish1
በቴሌግራም ይክፈቱ