የ XCRUISER XS6650 HD FINDER አዲስ Software ነው! ሲበራ Version 6.Xx | ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
የ XCRUISER XS6650 HD FINDER አዲስ Software ነው!
ሲበራ Version 6.Xx ለሚለው ነው የሚሆነው!
- በጣም ብዙ አዳዲስ ነገሮች አሉት!
አጫጫኑ ከተቻለ በባዶ USB FLASH Filun በፍላሽ ካረግን በኋላ የመብራት(Torch) Button ጫን ብለን ይዘን Finderን Switch ON ስናደርገው እራሱ XS6650 የሚለው File ይመጣል እሱ ላይ OK ማለት ብቻ ሲሆን ጠፍቶ ሲበራ ጠብቀን መጠቀም ነው!
Software ከተጫነ በኋላ Factory default ማድረግዎን እንዳይረሱ።
- አጫጣኑ ከከበድዎት - ይህንን የTikTok Video ይመልከቱ!
https://vm.tiktok.com/ZMrT1NnDs/