ይሔ የ REALSTAR SR-1010HD & 5050HD አዲስ Software ነው። ምን አዲስ ነገ | ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
ይሔ የ REALSTAR SR-1010HD & 5050HD አዲስ Software ነው።
ምን አዲስ ነገር አለ?
- SPTV1 እና SPTV2 SUPPORT እንዲያረግ ተደርጓል የ1 ወር እና የ3 ወር በማስሞላት በETHIOSAT 57E ላይ መጠቀም ይችላሉ!
- Server VERSION ወደ 146 IKS UPDATE ተደርጓል!
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።
#CHOICE @UMERDISH1
06_08_2024