Get Mystery Box with random crypto!

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish1 — ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ umerdish1 — ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™
የሰርጥ አድራሻ: @umerdish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.17K
የሰርጥ መግለጫ

♡ Umer Dish Software Gallery ☆
➮ For Receiver Sofware
➮ For Android /Mobiles
➮ For Laptop / Desktop & Etc...
#UR_FIRST_CHOICE 💚💛❤

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-05-25 12:57:16 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Yahsat 52°E, Ethiosat (Nss) 57°E ሳተላይት ቻናሎችን አካቷል ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ከናንተ የሚጠበቀው Disq Switch (Port) ማስተካከል ብቻ ነው ይመቻችሁ። FOREVER ለሚጠቀሙ ረሲቨሮች ሶፍትዌር ከቻናል ሊስት ጋር አንድ ላይ ሲሰራ ለመጀመርያ ግዜ ነው ይሔም የሆነው በ Goldstar ረሲቨሮች ነው ይሔ ማለት አንድ ሶፍትዌር ብቻ ጭናችሁ ሁሉንም ነገር Active ማድረግ ትችላላችሁ ማለት ነው Goldstar ሁልግዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ።
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
20_5_2022 V2.62
25_5_2022 V116
1.7K viewsedited  09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 21:32:58 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Yahsat 52°E, Ethiosat (Nss) 57°E ሳተላይት ቻናሎችን አካቷል ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ከናንተ የሚጠበቀው Disq Switch (Port) ማስተካከል ብቻ ነው ይመቻችሁ። ለ FuncamPlus ለሚጠቀሙ ረሲቨሮች ሶፍትዌር ከቻናል ሊስት ጋር አንድ ላይ ሲሰራ ለመጀመርያ ግዜ ነው ይሔም የሆነው በ Goldstar ረሲቨሮች ነው ይሔ ማለት አንድ ሶፍትዌር ብቻ ጭናችሁ ሁሉንም ነገር Active ማድረግ ትችላላችሁ ማለት ነው ።
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
20_5_2022 V2.62
1.8K viewsedited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 21:51:04 New SOFTWARE
GALAXY GLA-520
GALAXY GLA-555

ምን አዲስ ነገር አለው?
- የGshareplus Code እንዲቀበል ተደርጓል።
- የ1 ወር ነፃ Evission IPTV ተካቶበታል።

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
1.7K viewsedited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:02:46 የ Vanstar v8 extreme & v8 combo ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው

What's New
we add Tp on info bar
Fix Super G-Share Plus V2
YouTube Fix

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE @UMERDISH1
1.9K viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ