Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @tmhrt_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 45
የሰርጥ መግለጫ

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-09-22 20:01:55
Pubity is now on telegram

Bringing Entertainment and News to a community of millions

JOIN NOW!
13.7K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-22 10:24:20
#MoE

የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና ከመስከረም 21 - መስከረም 23 ድረስ በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው መመሪያ መሠረት በ2016 ትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ተፈታኞች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው Graduate Admission Testing (GAT) የመመዝገቢያ ፖርታል https://portal.aau.edu.et ከዛሬ መስከረም 11 ጀምሮ እስከ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይገባቸዋል።

ይህ ተከትሎ የመግቢያ ፈተና ከመስከረም 21 እስከ 23/2016 ዓ.ም በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በበይነ-መረብ ይሰጣል።

የማለፊያ ነጥብ የሚወሰነው በትምህርት ሚኒስቴር ሲሆን ተፈታኞች ፈተናቸውን ሲጨርሱ ወዲያውኑ ማየት ይችላሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
14.1K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-22 07:00:56
#Entrance_Hub #Grade_12 #Freshman
                አስደሳች_ዜና
በበርካታ የሀገራችን ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅ እና ተጠባቂ የሆነው #EntranceHUBEthiopia ለ2016 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ ትላንትና በይፋ መጀመሩን በይፋው የቴሌግራፍ ገፅ ገልጿል።
በትላንትናው እለትም በርካታ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተመዘገቡ እንደሆነ ገልጿል።
ዛሬም የምዝገባው ሁለተኛ ቀን ላይ እንደሚገኝ እና ትምህርት በ21/01/2016 ይጀምራል ነው ያሉት።
ከዚህም ጋር ተያይዞ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በ2016ዓ/ም ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች እና ለFreshman የተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ዝግጅት አድርጓ እንደጨረሰ ገልጿል።
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ9-11 ክፍል old curriculum እና የ12ኛ ክፍል ነባሩን እና አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የሚያካትት መሆኑን እና ሁሉንም በ5 ምዕራፎች እንደሚሰጥ ተመላክቷል።
የFreshman ምዝገባ ከ12ኛ ውጤት በኃላ ይጀመራል።
ትምህርቱ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በቴሌግራም የሚሰጥ ይሆናል።
Entrance Hub Ethiopia ከ2014 ጀምሮ ለበርካታ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩንቨርስቲ እንዲገቡ ምክንያት የሆነ የትምህርት ተቋም ነው።
ዝርዝር መረጃውን ይፋዊ ቻናሉን ይጎብኙ
➭@EntranceHubEthiopia
ለመመዝገብ
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2159
የ2016 አመታዊ ፕሮግራም ለማግኘት
➭ለተፈጥሮ ሳይንስ
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2142
ለማህበራዊ ሳይንስ
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2152
የ2015 ተማሪዎች ምስክርነት ለማግኘት
https://t.me/Entracehub_Studentsfeedback
13.1K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-21 20:07:00
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተናቸውን ያልጨርሱ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ ጀምሯል። ስለዚህ የነሱ ፈተና እስከ መስከረም 15 ድረስ ታርሞ ይጠናቀቃል።

የ ሁሉም ተማሪዎች ውጤት አንድ ላይ ይለቀቃል። የተማሪዎችን ውጤት እስከ መስከረም 18-20 ድረስ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተብሏል።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
16.8K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-21 11:35:54 Mathematics formulas

Maths calculations ላይ በጣም ይጠቅማችኋል

1. (α+в)²= α²+2αв+в²
2. (α+в)²= (α-в)²+4αв
3. (α-в)²= α²-2αв+в²
4. (α-в)²= (α+в)²-4αв
5. α² + в²= (α+в)² - 2αв.
6. α² + в²= (α-в)² + 2αв.
7. α²-в² =(α + в)(α - в)
8. 2(α² + в²) = (α+ в)² + (α - в)²
9. 4αв = (α + в)² -(α-в)²
10. αв =1. (α + в + ¢)² = α² + в² + ¢² + 2(αв + в¢ + ¢α)
12. (α + в)³ = α³ + 3α²в + 3αв² + в³
13. (α + в)³ = α³ + в³ + 3αв(α + в)
14. (α-в)³=α³-3α²в+3αв²-в³
15. α³ + в³ = (α + в) (α² -αв + в²)
16. α³ + в³ = (α+ в)³ -3αв(α+ в)
17. α³ -в³ = (α -в) (α² + αв + в²)
18. α³ -в³ = (α-в)³ + 3αв(α-в)
ѕιη0° =0
ѕιη30° = 1/2
ѕιη45° = 1/√2
ѕιη60° = √3/2
ѕιη90° = 1
¢σѕ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕιη
тαη0° = 0
тαη30° = 1/√3
тαη45° = 1
тαη60° = √3
тαη90° = ∞
¢σт ιѕ σρρσѕιтє σƒ тαη
ѕє¢0° = 1
ѕє¢30° = 2/√3
ѕє¢45° = √2
ѕє¢60° = 2
ѕє¢90° = ∞
¢σѕє¢ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕє¢
2ѕιηα¢σѕв=ѕιη(α+в)+ѕιη(α-в)
2¢σѕαѕιηв=ѕιη(α+в)-ѕιη(α-в)
2¢σѕα¢σѕв=¢σѕ(α+в)+¢σѕ(α-в)
2ѕιηαѕιηв=¢σѕ(α-в)-¢σѕ(α+в)
ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв.
» ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв - ѕιηα ѕιηв.
» ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв.
» ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв.
» тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв)
» тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв)
» ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв)
» ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα)
» ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв.
» ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв +ѕιηα ѕιηв.
» ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв.
» ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв.
» тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв)
» тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв)
» ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв)
» ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα)
α/ѕιηα = в/ѕιηв = ¢/ѕιη¢ = 2я
» α = в ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕв
» в = α ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕα
» ¢ = α ¢σѕв + в ¢σѕα
» ¢σѕα = (в² + ¢²− α²) / 2в¢
» ¢σѕв = (¢² + α²− в²) / 2¢α
» ¢σѕ¢ = (α² + в²− ¢²) / 2¢α
» Δ = αв¢/4я
» ѕιηΘ = 0 тнєη,Θ = ηΠ
» ѕιηΘ = 1 тнєη,Θ = (4η + 1)Π/2
» ѕιηΘ =−1 тнєη,Θ = (4η− 1)Π/2
» ѕιηΘ = ѕιηα тнєη,Θ = ηΠ (−1)^ηα

1. ѕιη2α = 2ѕιηα¢σѕα
2. ¢σѕ2α = ¢σѕ²α − ѕιη²α
3. ¢σѕ2α = 2¢σѕ²α − 1
4. ¢σѕ2α = 1 − ѕιη²α
5. 2ѕιη²α = 1 − ¢σѕ2α
6. 1 + ѕιη2α = (ѕιηα + ¢σѕα)²
7. 1 − ѕιη2α = (ѕιηα − ¢σѕα)²
8. тαη2α = 2тαηα / (1 − тαη²α)
9. ѕιη2α = 2тαηα / (1 + тαη²α)
10. ¢σѕ2α = (1 − тαη²α) / (1 + тαη²α)
11. 4ѕιη³α = 3ѕιηα − ѕιη3α
12. 4¢σѕ³α = 3¢σѕα + ¢σѕ3α

» ѕιη²Θ+¢σѕ²Θ=1
» ѕє¢²Θ-тαη²Θ=1
» ¢σѕє¢²Θ-¢σт²Θ=1
» ѕιηΘ=1/¢σѕє¢Θ
» ¢σѕє¢Θ=1/ѕιηΘ
» ¢σѕΘ=1/ѕє¢Θ
» ѕє¢Θ=1/¢σѕΘ
» тαηΘ=1/¢σтΘ
» ¢σтΘ=1/тαηΘ
» тαηΘ=ѕιηΘ/¢σѕΘ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
14.9K views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-21 08:44:01
#Entrance_Hub #Grade_12 #Freshman
                አስደሳች_ዜና
በበርካታ የሀገራችን ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅ እና ተጠባቂ የሆነው #EntranceHUBEthiopia ለ2016 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ ትላንትና በይፋ መጀመሩን በይፋው የቴሌግራፍ ገፅ ገልጿል።
በትላንትናው እለትም በርካታ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተመዘገቡ እንደሆነ ገልጿል።
ዛሬም የምዝገባው ሁለተኛ ቀን ላይ እንደሚገኝ እና ትምህርት በ21/01/2016 ይጀምራል ነው ያሉት።
ከዚህም ጋር ተያይዞ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በ2016ዓ/ም ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች እና ለFreshman የተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ዝግጅት አድርጓ እንደጨረሰ ገልጿል።
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ9-11 ክፍል old curriculum እና የ12ኛ ክፍል ነባሩን እና አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የሚያካትት መሆኑን እና ሁሉንም በ5 ምዕራፎች እንደሚሰጥ ተመላክቷል።
የFreshman ምዝገባ ከ12ኛ ውጤት በኃላ ይጀመራል።
ትምህርቱ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በቴሌግራም የሚሰጥ ይሆናል።
Entrance Hub Ethiopia ከ2014 ጀምሮ ለበርካታ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩንቨርስቲ እንዲገቡ ምክንያት የሆነ የትምህርት ተቋም ነው።
ዝርዝር መረጃውን ይፋዊ ቻናሉን ይጎብኙ
➭@EntranceHubEthiopia
ለመመዝገብ
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2159
የ2016 አመታዊ ፕሮግራም ለማግኘት
➭ለተፈጥሮ ሳይንስ
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2142
ለማህበራዊ ሳይንስ
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2152
የ2015 ተማሪዎች ምስክርነት ለማግኘት
https://t.me/Entracehub_Studentsfeedback
12.6K views05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-21 19:41:35
የ 12ኛ ክፍል ውጤት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል

በ 2015 የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ ሁለት ዙር ከ ሐምሌ 19-30 መሰጠቱ ይታወሳል ። በዚህም መሰረት የተማሪዎችን ውጤት ቶሎ ለማሳወቅ ስራዎች እየተሰሩ ነው ተብሏል።

የፈተናው እርማት በቶሎ ለመጨረስ እና የተማሪዎችን ውጤ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።

መቼ ይገለጻል ??

የፈተናው ውጤት ከመስከረም መጀመሪያዎቹ አከባቢ ልገለፅ ይችላል ተብሏል። በ 2016 የትምህርት ከለንደሩን ለማስተካከል እየተሰራ ነው። ስለዚህ በመስከረም ወር ተማሪዎች ውጤታቸውን አውቆ ማለፊያ ያመጡ ተማሪዎች ወደ ተቋም እንድገቡ ይደረጋል ተብሏል።

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳሰብን ውጤት ስለቀቅ የቻናላችን አድሚኖች በዚህ ግሩፕ @TmhrtMinisters ያዩላቸዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
13.7K viewsedited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ