Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @tmhrt_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 45
የሰርጥ መግለጫ

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-10-05 12:00:31
እንዳያመልጥዎ
ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ ኮምፒውተሮችን በጣም በተመጣጣኝና በርካሽ ዋጋ አቅርበንላችኋል

M N C O M P U T E R S

ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!
ከ1አመት ዋስትና ጋር

CALL +251917755127

አዳዲስ ላፕቶፖች
ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች

አድራሻ : መሀል መገናኛ

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops
14.3K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-05 00:40:33
6 months before the Bitcoin halving – are you ready for the bull market?

Look at the screenshot from 2019. Anyone could have bought BNB or MATIC and turned $100 into $10,000. No one knew what is BNB or MATIC back then.Now is 2023. Do you know what LayerZero or Venom is?

Follow AltLex to not miss the bull run profits – https://t.me/+hHBzdvRg0105NWM1
15.6K views21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-04 19:33:15
የ12ኛ ክፍል ውጤት እንደተለቀቀ መረጃ በፍጥነት እንዲደርሶት Mute የሚለው ላይ መሆኑን አረጋግጡ

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
16.9K viewsedited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-04 09:13:17
" እስካሁን ውጤት አልተገለፀም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እስካሁን #አልተገለፀም ሲል አሳውቋል።

ተፈታኞችና መላው የትምህርት ማህበረሰብ #በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቋል።

ከሁለት ሳምንት በፊት በፀጥታና ሌሎች ምክንያቶች ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው ይታወቃል።

የነዚህ ተማሪዎችን ፈተና ውጤት በሐምሌ 2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች ጋር አብሮ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከዚህ ቀደም " እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል " የአገልግሎቱ ከፍተኛ ኃላፊ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

#Tikvah

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
19.1K views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-04 07:00:25
እንዳያመልጥዎ
ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ ኮምፒውተሮችን በጣም በተመጣጣኝና በርካሽ ዋጋ አቅርበንላችኋል

M N C O M P U T E R S

ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!
ከ1አመት ዋስትና ጋር

CALL +251917755127

አዳዲስ ላፕቶፖች
ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች

አድራሻ : መሀል መገናኛ

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops
16.5K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-03 19:39:23
" ፈተናው የምርጫ ጥያቄዎችን የያዘ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር ከመስከረም 28 እስከ 30 /2016 ዓ/ም በሀገር ደረጃ የሚሰጠው የድህረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና ወጥ በሆነ መንገድ በአንድ የፈተና መተግበሪያ የሚከወን መሆኑን ገልጿል።

ፈተናው #ምርጫ_ጥያቄዎችን የያዘ ነው ብሏል።

ለፈተናው 53 የፈተና ማእከላት እና 84 የፈተና ጣቢዎች የተዘጋጁ ሲሆን በግማሽ ቀን ውስጥ የሚጠናቀቅ ይሆናል ተብሎ ታቅዷል።

አይነስውራን ተፈታኞች የቃል እና ምክንያታዊ አስተሣሠብ ክህሎቶቻቸው ላይ ያተኮሩ ፈተናዎችን ይወስዳሉ ያለው ሚኒስቴሩ በወሠዱትም ፈተና ከ100% ይመዘናሉ ብሏል።

ብሄራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ጥያቄዎች አመልካቾች መርጠው በሚያመለክቱበት የትምህርት መስክ ላይ ትኩረት ያደረገ እንዳልሆነ ትምህርት ሚኒስቴትር ገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ዓላማ ፦

- በግል እና በመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው የድህረ ምረቃ ትምህርት በ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞች ገብቶ ትምህርት ለመከታተል ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች ብቃት ለመመዘን፤

- ድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የሚገቡ ተማሪዎች ሂሣባዊ ትንተና (Quantitative reasoning) ፣ ምክናያታዊ አስተሳሠብ (Analytical reasoning) ፣ የቃልና የጹህፍ ከህሎት ለመመዘን ነው ሲል አስታውሷል።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
18.5K views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-03 14:53:32 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 33 የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ ፈተና ማረሚያ አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኛ ተከሰሰ።

በተደረገ ክትትል በፍተሻ የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ እርማት አዳራሽ ሊገባ ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው የተቋሙ ሠራተኛ ስልጣንን ያለአግባብ መገልግል የሙስና ወንጀል ተከሷል።

ተከሳሹ ይድነቃቸው ተኮላ ይኼይስ የሚባል ሲሆን÷ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ተረኛ ችሎት ነው።

የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና የወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ በተከሳሹ ላይ የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 9 ንዑስ 2 ስር የተመለከተውን ድንጋጌ ተላልፏል በማለት ነው ክስ ያቀረበበት።

በቀረበው ክስ ላይ እንደተመላከተው ተከሳሹ ተገቢ ያልሆነ ብልፅግና ለራሱ ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት በማሰብ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው የስራ ማስታወቂያ ተመዝግቦ በፈተና አመቻችነትና ለእርማት ስራ በጊዜያዊነት መቀጠሩ በክሱ ተጠቅሷል።

በተለይም ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በብርሀንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ውስጥ የተቀመጡና ለእርማት የተዘጋጁ የ18 ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መልስ መስጫ ወረቀቶችን ይዞ መውጣቱ በክሱ ሰፍሯል።

ከዚህም በኋላ በነሐሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ 30 አካባቢ በፈተና ወቅት የተፈታኝ ተማሪዎች የመልስ መስጫ ወረቀቶች ያልሆኑና የፈተና መልስ ተቀልሞባቸው (ተሞልቶባቸው) የተዘጋጁ 33 የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ ፈተና ማረሚያ አዳራሽ ሊገባ ሲል በተደረገ ቁጥጥር በፍተሻ የተያዘ በመሆኑ በክስ ዝርዝሩ ላይ ተገልጿል።

በተጨማሪም በተከሳሹ በመኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ብርበራ 44 የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና የተማሪዎች የመልስ መስጫ ወረቀቶችና 10 ደግሞ ተመሳስለው የተዘጋጁ ሀሰተኛ የመልስ መስጫ ወረቀቶች የተገኙ መሆኑን ጠቅሶ ዐቃቤ ህግ በክስ ዝርዝሩ ላይ አስፍሯል።

በዚህ መልኩ ተከሳሹ ሥልጣንን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሰ ሲሆን ፥ በተረኛ ችሎት ክሱ እንዲደርሰው ከተደረገ በኋላ የዋስትና መብት ጥያቄ አቅርቧል።

በተከሳሹ የዋስትና ጥያቄ ላይ አቃቤ ህግ ዋስትና ሊፈቀድ እንደማይገባ ገልጾም ተከራክሯል።

ተረኛ ችሎቱ የግራ ቀኝ ክርክሩን መርምሮ በዋስትናው ላይ ብይን ለመስጠት በይደር የቀጠረ ሲሆን ፥ ተከሳሹ በቀረበበት ክስ ላይ የክስ መቃወሚያ ካለው ለመጠባበቅ ደግሞ ለጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ተቀጥሯል።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
20.5K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-03 12:51:10
የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ለምትጠባበቁ ተማሪዎች

የ12 ውጤት ይፋ ተደርጓል የሚሉ የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎችን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች እየሰማቹህ ግራ አትጋቡ

ውጤት ይፋ ከመደረጉ በፊት ትምህርት ሚንስቴር የፈተናውን አጠቃላይ ግምገማ ያካተተ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው ላይም ተማሪዎች ውጤታቸውን የሚያውቁበት ቀን እና ሰዓት በግልፅ ይነገራል። ከዚያ ውጭ ምንም ዓይነት መረጃ ሳይሰጥ ውጤት ይፋ ተደርጎ አያውቅምና ሶሻል ሚዲያ ላይ በሚናፈሱ ወሬዎች አትዋከቡ።

በትምህርት ሚኒስቴር መረጃ መሰረት ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ትክክለኛ ምንጭ ያለው መረጃ ስንሰማ እንደተለመደው ቀድመን እናሳውቃቹሃለን።

Via -atc መልካም ውጤት

ያልተረጋገጡ መረጃዎችን ሼር ከማድረግ ተቆጠቡ

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
15.5K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-02 13:31:06 REMEDIAL RESULT 2016

የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ይፋ ተደርጓል።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
17.1K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-02 12:54:22
#Reminder

ብሔራዊ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና / Graduate Admission Test የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ ይጀምራል።

ተፈታኞች ከዛሬ መስከረም 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በ
https://portal.aau.edu.et ላይ ምዝገባ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

ከመስከረም 23 እስከ 25/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት የሙከራ ፈተና / Mock Exam ይሰጣል ተብሏል።

የመግቢያ ፈተናው ከመስከረም 28 እስከ 30/2016 ዓ.ም በበይነ-መረብ ይሰጣል መባሉ ይታወቃል።


የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
15.0K views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ