Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @tmhrt_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 45
የሰርጥ መግለጫ

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-10-12 10:01:03
ለ2016 የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ

በስኬታማነቱ የተመሠከረለት አዲሱ የፍሬሽማን ካሪኩለም ሲመሠረት አብሮ የተመሠረተ፥ ከሶስት አመታት በላይ ያስቆጠረ የቲቶሪያል ድርጅት ነው - A+ Tutorial Class ይባላል

ከምሥረታው ጀምሮ በየአመቱ ከ 6ሺ በላይ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎችን በአጠቃላይ ከ 20ሺ በላይ ተማሪዎችን አስተምሯል።

በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ከ 3.7 - 4.0  እንዲያያስመዘግቡ ትልቅ አስተዋዕፆ አበርክቷል። በተጨማሪም ብዙ ሺዎች ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲገቡ በማድረግ ትልቅ ሚና ተጫዉቷል።

ዘንድሮ Entrance ላለፉ ና በ 2015ዓ.ም Remedial ላለፉ የ 2016 የፍሬሽማን አንደኛ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በኦንላይን በቴሌግራም ምቹ በሆነ ና ለመረዳት ግልፅ በሆኑ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በቪድዮ ፤ በቮይስ ና በ Diagram የተብራሩ ቲቶሪያሎችን ለማስተማር በዝግጅት ላይ ነው።

በእያንዳንዱ ኮርስ በቀጥታ ለፈተና የሚያዘጋጁ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ያቀርባል ፣ ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ መቶ ተማሪዎች ሰርተፊኬት እና ከ 1 እስከ 3 ለሚወጡ የ Laptop እንዲሁም ታብሌት ና ሌሎች ሽልማቶችን ይዞ ዝግጅቱን ጨርሶ እየጠበቃችሁ ነው።

ምዝገባ በቅርብ ቀን ይፋ ይሆናል!

ምዝገባ ሲጀምር ለማወቅ ቻናሉን ይቀላቀሉ እንዲሁም ከአምና ተማሪዎች ጋር በነበረን ቆይታ የተሰጡ ምስክርነቶችን ይመልከቱ !!
         @Aplustutorialofficial

ስለ ቲቶርያሉ መረጃ ለማግኘት በዚህ ቦት መጠየቅ ይችላሉ
          @Ucan_scorebot

ወይም ከላይ ከፎቶ በተቀመጡት ቁጥሮች መደወል ይችላሉ።

Your Success is guarantees with A+!
A+ Tutorial Class
14.3K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 09:42:01
በውጤትዎ ላይ ቅሬታ አለዎት?

በ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተያ ውጤት ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ቅሬታችሁን በኦንላይን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አግልግሎት ገልጿል።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
14.4K views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 09:40:20 በ ቴሌግራም ቦት የሚትጠቀሙ የራሳችሁን Registration Number ብቻ በመላክ ማየት ይችላሉ።  :@EAESbot

የተለያየ Registration Number ከላካችሁለት አይሰራላችሁም። በተደጋጋሚ አንድ Registration Number ብቻ በመላክ መልስ ጠብቁ።

ሁሉም ሰው ሙከራ ላይ ስለሆነ ተጨናንቋል። በትዕግሥት እየጠበቃችሁ ሞክሩ

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
14.4K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 09:08:10
የቴሌግራም ቦቱ መስራት ጀምሯል

@eaesbot

ቦቱ ትንሽ ይቆራረጣል። ቶሎ ቶሎ ላይሰራ ስለሚችል የሚሰራላቸው ተማሪዎች ውጤታችሁን እንዲያዩላቹህ ከታች ያሉትን አማራጮች ተጠቀሙ


የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
18.0K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 08:06:32 ትንሽ ጠብቁን

"School Code " System ማስገባት አስቸጋሪ ስለነበር ለመቀየር ሲባል ነው የዘገየው ።

Registration number እና የመጀመሪያ ስም ብቻ ተጠቀሙ።

1. eaes.edu.et (Reg no &  First name )
2. eaes.et (Reg no & First name )
3. eaes.gov.et (Reg no & First Name )

SMS :6284

Bot :@EAESbot

በተባለው ሰዓት ባለመለቀቁ ይቅርታ እንጠይቃለን።

ትንሽ ጠብቁን

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
21.3K viewsedited  05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 08:01:21 ዌብሳይቱ ላይ Registration number ና School Code የነበረው አሁን ወደ
Registration number ና
First Name ተቀይሯል ፤ ለውጦች እየተደረጉ እንደሆነ ግልፅ ነው። ነገር ግን ቅድሚያ ተሰርቶ መጠናቀቅ ነበረበት። Registration number ና First name በማስገባት ነው ውጤታችሁን የምታዩት።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
20.8K viewsedited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 07:52:45
ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ውጤት ከ1 ሰዓት ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያሳወቀ ቢሆን እስካሁን ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት እንዳልቻሉ ገልጸዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተማሪዎች ውጤቱን ለምን እስካሁን መመልከት እንዳልቻሉ የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግሮ ለማሳወቅ ጥረት ያደርጋል።

የ2015 ፈተናን ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች መፈተናቸው ይታወቃል።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
20.2K views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 07:37:04 ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም

ተማሪዎች በትዕግስት ጠብቁ።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
20.3K viewsedited  04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 07:26:01 ሲስተም ላይ ችግር ስለተፈጠራ ትንሽ ታገሱን። ተማሪዎች በ School Code እና Reg.num እንድሁም በ First Name እና Reg.num እንድያዩ ለማድረግ ሲባል የሲስተም ችግር አጋጥሞ ነው።

ጠብቁን እስካሁን የሰራለት ተማሪ የለም።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
24.7K views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 07:01:36
በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284

በቴሌግራም https://t.me/eaesbot

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
20.3K views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ