Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @tmhrt_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 45
የሰርጥ መግለጫ

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-10-16 06:36:43
" ካልሳምሺኝ ቦርሳሽን አልሰጥሽም" ይህን የሚለው መምህር ነው!"

አሁን ከባለታሪኳ ተማሪ ጋር አውርተን መመለሳችን ነው።

ነገሩ እንዲህ ነው። ተማሪ ናርዶስ ሀገር ሰላም ብላ ዩኒፎርሟን ለብሳ ወደ ት/ቤቷ ብታመራም በር ላይ ስትደርስ ግን የተማሪ መታወቂያ በመርሳቷ በር ላይ ካለቺው ፈታሽ ጋር አለመግባባት ውስጥ ትገባለች።

ይህንንም ተከትሎ ፈታሿ ቦርሳዋን ትነጥቅና አልሰጥም ትላታለች። እርሷም ቢያንስ ቦርሳው ውስጥ የታክሲ ብር ስላለ እሱን ስጪኝና መታወቂያዬን ከቤት ይዤ ልምጣ ብትልም ሰሚ ግን አላገኘችም።

ታድያ አንድ መምህር ይመጣና ቦርሳውን ከፈታሿ ተቀብሎ ናርዶስንም ለብቻዋ ጠርቶ የሆነውን ነገር ይጠይቃትና እርሷም ትነግረዋለች። እርሱ ግን የተሰጠውን ኃላፊነት በመዘንጋትና መምህር እንደመሆኑ መጠን እንደ አባት መጠበቅ ሲኖርበት " ሳሚኝና ቦርሳሽን ልስጥሽ" የሚል አሳፋሪ ጥያቄ ይጠይቃታል። እንዲያውም ወይ ሳሚኝ ወይም ቦርሳሽን እርሺው ይላታል።

ተማሪዋም በድንጋጤ ቦርሳዋንም ትታ ወደቤቷ ትመለሳለች። አሁን ላይ ጉዳዩን ለሚመለከታቸው ማሳወቋን ነግራናለች።

እርሷ በድፍረት ይህን ጉዳይ ወጥታ ተናገረች! ጓዳ የተደበቁ ከዚህም የባሱ አሰቃቂ የትምህርት ቤት ክስተቶችን ግን ማን ይያቸው?

@Tmhrt_Minister
18.9K viewsedited  03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 21:01:20 Study in Canada


No Interview on the embassy

Very short Processing time

No pre-payment

Level of study : Bachelors
: Masters

Major of study: - All academic programs are available

Medium of instruction

English

Requirements

Copy of Passport

Photo

Bachelor's degree and transcript(for master's applicant)

English Proficiency Letter from your university or college (for Master‘s applicant)

High School Transcripts (9-12), for Bachelor’s applicant

National Examination Results (10th and 12th),for Bachelor's applicant

English Proficiency Letter from your 12th grade high school (for Bachelor’s applicant)

For more information contact @ethio_veritas
For more information visit our channel @veritaseducation
24.8K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 18:27:02
WORK ONLINE ETHIOPIA WORK FROM HOME

Job Title: Online sales person

Company: Tulips Event and Sales

Job Type: Part-Time

We are looking for an energetic, self-driven salesperson for our online sales App .
Qualifications:-
- Excellent communication skills
- A good internet connection
- You need to be fast and active
- It's an online job So You can work from the comfort of your own home .
- No Educational Background or Payment Required
- We Will Pay You 5%-10% commission per Sale
- Text us " I want to sale" for more information
@TulipsCustomerCare
@TulipsCustomerCare
@TulipsCustomerCare
21.5K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 17:07:15
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማታ እና የእረፍት ቀናት መርሐግብር የመጀመርያ ዲግሪ የአንደኛ ዓመት (በ2015 ዓ.ም የገቡ) ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ምዝገባ ከጥቅምት 08 እስከ 10/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

@Tmhrt_Minister
15.6K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 15:21:07
የመማሪያ መጻሕፍት ስርጭት በመካሄድ ላይ ይገኛል።


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለ2016 የትምህርት ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የመማሪያ መጻሕፍት ስርጭት በማካሄድ ላይ ይገኛል።

ለትምህርት ዘመኑ አስፈላጊ የሆኑ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መስረት በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የታተሙ የሁሉም የትምህርት አይነቶች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የተማሪ መማሪያ መጻሕፍትና የመምህሩ መምሪያዎች በሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሰራጭ በመደረግ ላይ መሆኑን የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ወንድሙ ዑመር ገልፀዋል፡፡

አቶ ወንድሙ አክለውም የግል ትምህርት ተቋማት ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመምጣት የመማሪያ መጻሕፍትንና የመምህር መምሪያን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን ያሳወቁ ሲሆን የግል ትምህርት ተቋማት በሚመጡበት ጊዜ ከዚህ ቀደም ለክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ያስገቡትን የፍላጎት ዝርዝር በመያዝና በክፍለ ከተማው ት/ጽ/ቤት ማህተም በማረጋገጥ ሊሆን ይገባል ብለዋል፡፡

@Tmhrt_Minister
16.8K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 11:32:43
ዘንድሮ ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚታቀፉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል።

የኢቢሲ ብርቱ ወግ ፕሮግራም እንግዳ የነበሩት ሚኒስትሩ፤ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች በTVET ተቋማት እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።

1,200 በላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት በሀገሪቱ እንዳሉ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ማለፍ ያልቻሉት ተማሪዎች ወደእነዚህ የስልጠና ተቋማት ገብተው የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት እንዲያገኙ ይደረጋል ብለዋል።

በሌላ በኩል ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም የሚታቀፉ መሆናቸውን ተናግረዋል።

እነዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች እንዲሆኑ የሚያዘጋጃቸውን የማጠናከሪያ ትምህርት ለአንድ ዓመት እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

ባለፈው ዓመት በሬሜዲያል ፕሮግራም ታቅፈው የነበሩ ተማሪዎች ላይ በተሠራ የማብቃት ሥራ የመልቀቂያ ፈተና በድጋሜ ከወሰዱ ተማሪዎች 70 ከመቶ የሚሆኑት ማለፋቸውን ሚኒስትሩ አስታውሰዋል።

@Tmhrt_Minister
17.2K views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 08:30:44 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ከ ቀን 30  እስከ ቀን 7 የወጡ ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ:NGO ምዝገባ ጀምረናል
የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ድግሪ
የሥራ ልምድ: 0-4 ዓመት
ብዛት: 50
ደሞወዝ:   15000-20000
የሥራ ቦታ: አ አ

የስራ መደብ:አየር መንገድ ዉስጥ  ሽያጭ ምዝገባ ጀምረናል
የት/ት ደረጃ: 8 ኛ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 60
ደሞወዝ:   7500+
የሥራ ቦታ: አ አ

የስራ መደብ:ኢንጂነሪንግ በሁሉም
የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ድግሪ
የሥራ ልምድ: 0-3 ዓመት
ብዛት: 40
ደሞወዝ:   7000-10000
የሥራ ቦታ: አ አ

የስራ መደብ:ስልክ ኦፕሬተር
የት/ት ደረጃ: 8ኛ +
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 20
ደሞወዝ:  6500
የሥራ ቦታ:  አአ

የስራ መደብ: pharmacy/HO/Nurse/ላብራቶሪ
የት/ት ደረጃ: ድግሪ/ዲፕ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 30
ደሞወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አአ

የስራ መደብ:ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ት ደረጃ:  8ኛ +
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 10
ደሞወዝ:   7000
የሥራ ቦታ:  አአ

የሥራ መደብ: መኪና ላይ ዉሃ ሽያጭ ሂሳብ ያዢ
የሥራ ልምድ: ያላት
የ ት/ት ደረጃ: 8 ኛ
ብዛት: 5
ደሞወዝ:  አሪፍ
የሥራ  ቦታ:  አአ

የስራ መደብ:መምህር በሁሉም
የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ድግሪ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 50
ደሞወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ:  አ አ

የስራ መደብ:አካዉንቲንግ/ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት
የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ድግሪ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 20
ደሞወዝ:  በስምምነት
የሥራ ቦታ:  አአ

የስራ መደብ:ሹፌር ህ1/2 ደ1/2እና የድሮ 3ኛ/4ኛ እና5ኛ
የት/ት ደረጃ:  6ኛ በላይ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 10
ደሞወዝ:  በስምምነት
የሥራ ቦታ:  አ አ

የስራ መደብ:ማስታወቂያ ለጣፊ
የት/ት ደረጃ:  አይጠይቅም
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 12
ደሞወዝ:  5500+
የሥራ ቦታ:  አአ

የስራ መደብ:ሽያጭ በሁሉም
የት/ት ደረጃ:  10ኛ +
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 25
ደሞወዝ:  በስምምነት
የሥራ ቦታ: አ አ

የስራ መደብ: ጥበቃ፣ፍተሻ ፣ፅዳት እና ተላላኪ ለባንክ፣ለድርጅት፣ለሆቴል
የት/ት ደረጃ: 8ኛ+
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 15
ደሞወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: በየሰፈሩ

የስራ መደብ:ሆስተስ ለክለብ እና አየር መንገድ
የት/ት ደረጃ:  10+ኛ
የሥራ ልምድ:0 ዓመት
ብዛት: 17
ደሞወዝ:  8000-10000
የሥራ ቦታ:  አአ

የስራ መደብ: ቤቲንግ ቤት ካሸር
የት/ት ደረጃ: 10 ኛ+
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 35
ደሞወዝ:  5000+
የሥራ ቦታ: አአ

የስራ መደብ: ካሸሪ እና ሪሴብሽን
የት/ት ደረጃ: 10 ኛ +
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 10
ደሞወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አአ

የስራ መደብ:ትኬተር ለባስ እና ለባቡር ምዝገባ ጀምረናል
የት/ት ደረጃ: 10 ኛ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 30
ደሞወዝ:   5500
የሥራ ቦታ: 

የስራ መደብ: ባርማን/ባርቴንደር/ ባሬስታ
የት/ት ደረጃ: 8 ኛ+
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 15
ደሞወዝ:  በስምምነት
የሥራ ቦታ: አአ

የስራ መደብ: ሞተረኛ እና ሳይክለኛ
የት/ት ደረጃ: 10 ኛ
የሥራ ልምድ:  0-3 ዓመት
ብዛት: 10
ደሞወዝ:  5000-7000
የሥራ ቦታ: አአ

የስራ መደብ: መስተንግዶ
የት/ት ደረጃ: 8ኛ+
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 15
ደሞወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አአ


የስራ መደብ: አይቲ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ: ድግሪ/ዲፕ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 12
ደሞወዝ:  በስምምነት
የሥራ ቦታ: አአ

የስራ መደብ: electrical እና mechanical ፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ የሰራ
የት/ት ደረጃ: ድግሪ
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት
ብዛት: 5
ደሞወዝ:  10000ጀምሮ
የሥራ ቦታ: ዱከም

የስራ መደብ: copy ቤት
የት/ት ደረጃ: 10ኛ
የሥራ ልምድ: የሰራች
ብዛት: 3
ደሞወዝ:  4000
የሥራ ቦታ: 22

የስራ መደብ: የቀላል እና የከባድ መኪና ሹፌር
የሥራ ልምድ: ያላቸዉ
ብዛት: 10
ደሞወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አያት

አድራሻ:  22  መክሊት ህንፃ 1 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105
ለበለጠ መረጃ
          0948352727
             0948442727
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ መልካም ቀን!!!
Telegram :
https://t.me/YAjobvacancy
https://t.me/YAjobvacancy
https://t.me/YAjobvacancy
15.7K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-14 14:09:50 የ Common Courses አጭር ገለጻ !!  

በ ቀለሜ ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።

 ለ መሆኑ Global Trends ,  Anthropology ,Inclusiveness  ,Entrepreneurship ና Emerging technology ስለምን ነው ሚያጠኑት ? ።

  በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው courses  የ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የ MOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሁነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ።

They all are brief and concise descriptions.

Global !

ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation)  የሚሳተፉ  ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር።  ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና።

Entrepreneurship.

ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ  በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል። 

Anthropology !

Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ  ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው።

Inclusiveness !

ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን  Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው።

የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው።

Emerging technology !

Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው ። Emerging technology የሚለው ቃልም  አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል ። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ  ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል ። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ  ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው።

Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል።


መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች

@Tmhrt_Minister
12.6K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-14 10:01:21
A+ Tutorial Class

A+ Tutorial Class በ 2015 ዓ.ም 7ሺ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎችን አስተማረ።

ምስሉ ላይ ለናሙና የቀረቡትን የአምና ፍሬሽማን ተማሪዎች ከብዙ በጥቂቱ የሰጡትን ምስክርነት ይመልከቱ!

Entrance ላለፉ ና በ 2015ዓ.ም የሪሜዲያል ፕሮግራም ወስደው ላለፉ የ 2016ዓ.ም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎችን በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት በ ማህበራዊ ሳይንስ ፥ በተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም  በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለሚመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class በቅርቡ ምዝገባ ይጀምራል።

A+ Tutorial Class በ 2013 ዓ.ም የመጀመሪያ አመት የ ዩኒቨርሲቲ ና የ ኮሌጅ ተማሪዎችን ፍሬሽማን ኮርስ በማስተማር ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ለማድረግ የተመሰረተ ነው ፤ ከተመሰረተበት አመት ጀምሮ ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራሩ ኖቶች ፥ በቪዲዮ ፥ በኦዲዮ ና በ Diagram በማስተማር በአጠቃላይ ከ 20 ሺ በላይ ተማሪዎችን ለከፍተኛ ውጤት[3.7-4] አብቅቷል።

ለዘንድሮ ለ 2016 ፍሬሽ ተማሪዎችም ከዩኒቨርሲቲ ምደባ በሗላ ምዝገባውን በይፋ ይጀምራል ፤ ምዝገባው ሲጀምር ስለ አመዘጋገቡ ና እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ መረጃ ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመንካት ቻናሉን ይቀላቀሉ እንዲሁም ከአምና ፍሬሾች ጋ በነበረው ቆይታ የተሰጡ ምስክርነቶችን ከብዙ በትንሹ ለማዬት ቻናሉን ይቀላቀሉ ።

@Aplustutorialofficial

ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቦት መጠየቅ ይችላሉ።

      @Ucan_scorebot

0949897546 ወይም 0941427871 ፤ አልያም በነዚህ ስልክ ደውለው ስለ ቲቶርያሉ መጠየቅ ይችላሉ።

A+ Tutorial Class.
12.6K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-12 11:03:02
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡት ወንድማማቾች

በጅማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ወንድማማቾች ቦና ደጀኔ እና ሮብሰን ደጀኔ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል።

በመካከላቸው የ1 ዓመት ከ8 ወር የዕድሜ ልዩነት ያላቸው ወንድማማቾቹ የመልቀቂያ ፈተናቸውን ቦና ደጀኔ 566 ሲያዝመዘግብ÷ ሮብሰን ደጀኔ ደግሞ 537 ማስመዝገብ ችሏል፡፡

እናታቸው መምህርት መሰረት መስፍን እና አባታቸው ደጀኔ ሁርጌ በበኩላቸው ልጆቻቸው ትምህርታቸው ላይ ትኩረት አድረገው የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ያልተቋረጠ ድጋፍ እና ክትትል እንደሚያደርጉ በውጤቱም መደሰታቸውን ተናግረዋል።፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
15.2K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ