Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ tmhrt_minister — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @tmhrt_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 45
የሰርጥ መግለጫ

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-10-22 08:26:45 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ከ ቀን 11 እስከ ቀን 17 የወጡ ክፍት የስራ ቦታዎች

#የስራመደብ:NGO ምዝገባ ጀምረናል
የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ድግሪ
የሥራ ልምድ: 0-4 ዓመት
ብዛት: 50
ደሞወዝ:15500-20000
የሥራ ቦታ: አ አ

#የስራ መደቡ። ስልክ ኦፕሬተር
            # ለ ሰረገላ
             #ለ ፈረስ
             #ለ  ራይድ
የ ትምህርት ደረጃ 8ኛ እና ከዚያ በላይ
የ ስራ ልምድ 0አመት
የ ስራ ቦታ አ አ

#የስራመደብ:አየር መንገድ ዉስጥ  ሽያጭ ምዝገባ ጀምረናል
የት/ት ደረጃ: 8 ኛ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 60
ደሞወዝ:   7500+ሰርቪስ ቻርጅ
የሥራ ቦታ: አ አ

#የስራመደብ:ኢንጂነሪንግ በሁሉም
የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ድግሪ
የሥራ ልምድ: 0-3 ዓመት
ብዛት: 40
ደሞወዝ:  7000-10000
የሥራ ቦታ: አ አ

#የስራመደብ:ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት
የት/ት ደረጃ: 8ኛ +
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 20
ደሞወዝ:  6500
የሥራ ቦታ:  አአ

#የስራመደቡ። የ ሰው ሀይል አስተዳደር/HR/
የ ትምህርት ደረጃ ።ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ። 3 አመት እና ከዚያ በላይ
ብዛት 3
ደምወዝ በድርጅቱ ስኬል+
የ ስራ ቦታ ።አ አ

# የስራመደቡ ።ሂሳብ ሰራተኛ
የ ትምህርት ደረጃ ።ዲግሪ+
የ ስራ ልምድ። 3አሙት
ብዛት። 4
ደምወዝ። በ ድርጅቱ እስኬል+
የ ስራ ቦታ አ አ

# የስራመደቡ ።ሹፌር ህ1/2 ደ1/2 አዉቶ፣የድሮ 3ኛ፣4ኛ፣5ኛ
የ ትምህርት ደረጃ 6+
የስራ ልምድ 0 ዓመት ጀምሮ
ደሞዝ  7000+
ብዛት 15
የስራ ቦታ አ አ

#የስራመደቡ Electrical Engineering
የ ትምህርት ደረጃ ዲግሪ
የ ስራ ልምድ 2አመት ፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ
ብዛት 6
ደሞዝ 10000+
የስራ ቦታ ዱከም

#የስራመደቡ ሽያጭ ልብስ ቤት
የ ትምህርት ደረጃ 10+
የ ስራ ልምድ 0-1 አመት
ብዛት 5
ደሞዝ በስምምነት

#የስራመደቡ።ነርስ/HO/Nurse/ላብራቶሪ
የ ትምህርት ደረጃ ።ዲግሪ/ዲፕ
የ ስራ ልምድ 0አመት
ብዛት 8
ደሞዝ በ ድርጅቱ እስኬል+
የስራ ቦታ አ አ

#የስራመደቡ ።ጉዳይ አስፈጻሚ
የ ትምህርት ደረጃ 8ኛ +
የ ስራ ልምድ 0አመት ጅምር
ብዛት 12
ደሞዝ 7000-7500
የ ስራ ቦታ አ አ

#የስራመደቡ አካውንታንት/ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት
የ ትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ 0አመት ጅምር
ብዛት 15
ደሞዝ በስምምነት
የ ስራ ቦታ አ አ

# የስራመደቡ ።ማስታወቂያ ለጣፊ
የ ትምህርት ደረጃ እይጠይቅም
የ ስራ ልምድ 0 አመት
ብዛት 15
ደሞዝ 5500-6000
የስራ ቦታ አ አ

#የስራመደብ ፡ፅዳት/ጥብቃ/ፍተሻ  ለባንክ፣ለድርጅት፣ለሆቴል
የት/ት ደረጃ፡8ኛ+
የሦራ ልምድ፡0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት፡15
ደሞዝ፡በስምምነት
የሦራ ቦታ፡በየሰፈሩ

#የስራመደብ Electrical Engineering
የ ትምህርት degree
የስራ ልምድ 0 አመት
ብዛት 6
ደሞዝ ማራኪ
የስራ ቦታ ዱከም

#የስራመደብ: ካሸሪ እና ሪሴብሽን
የት/ት ደረጃ ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: 0 አመት
ደሞወዝ:   5500
የሥራ ቦታ:  አአ

#የስራመደብ: ባርማን/ባርቴንደር/ ባሬስታ
የት/ት ደረጃ: 8 ኛ+
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 15
ደሞወዝ:  በስምምነት
የሥራ ቦታ: አአ

#የስራመደብ: ሞተረኛ እና ሳይክለኛ
የት/ት ደረጃ: 10 ኛ
የሥራ ልምድ:  0-3 ዓመት
ብዛት: 10
ደሞወዝ:  5000-7000
የሥራ ቦታ: አአ

#የስራመደብ: መስተንግዶ
የት/ት ደረጃ: 8ኛ+
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 15
ደሞወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አአ

#የስራመደብ:ሼፍ ባህላዊ ምግቦች
የት/ት ደረጃ: 10+
የሥራ ልምድ: የሰራች
ብዛት: 3
ደሞወዝ:  5000+
የሥራ ቦታ:ቦሌ


አድራሻ:  22  መክሊት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105
ለበለጠ መረጃ
          0948352727
             0948442727
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ መልካም ቀን!!!
Telegram :
https://t.me/YAjobvacancy
https://t.me/YAjobvacancy
https://t.me/YAjobvacancy
14.5K views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-21 21:01:02 Study in Canada


No Interview on the embassy

Very short Processing time

No pre-payment

Level of study : Bachelors
: Masters

Major of study: - All academic programs are available

Medium of instruction

English

Requirements

Copy of Passport

Photo

Bachelor's degree and transcript(for master's applicant)

English Proficiency Letter from your university or college (for Master‘s applicant)

High School Transcripts (9-12), for Bachelor’s applicant

National Examination Results (10th and 12th),for Bachelor's applicant

English Proficiency Letter from your 12th grade high school (for Bachelor’s applicant)

For more information contact @ethio_veritas
For more information visit our channel @veritaseducation
14.3K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-21 20:22:52
የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት በአማካይ ነጥብ በተለያዩ #መቁረጫ ነጥቦች የተማሪዎች ብዛት

፨ 50%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች
፨ 40%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 63,694
፨ 35%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 102,177
፨ 34%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 113,625
፨ 33%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 127,017
፨ 32%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 143,625
፨ 31%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 164,110

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
14.5K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-20 09:04:58
#ማስታወቂያ

በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ)  ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እስከ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም እንድታመለክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
13.8K viewsedited  06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-19 07:41:12
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው የፓርላማ ቆይታቸው ስለ ሬሜድያል ከተናገሩት


አምና በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች #105,000 የሬሜዲያል ተማሪዎች ትምህርታቸውን ተከታትለዋል፤ #63,033 ተማሪዎች አልፈዋል።


አምና በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት #44,500 የሬሜዲያል ተማሪዎች ትምህርታቸውን ተከታትለው፥ #27,587 የሚሆኑት አልፈዋል።

በአጠቃላይ #145,500 ተማሪዎች በሬሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው #90,620 አካባቢ ተማሪዎች ከሬሜዲያል ወደ ፍሬሽማን አልፈዋል።

በዚህ ዓመት ፍሬሽማን የሚኖረው አምና በሬሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያለፉት #90,620 ተማሪዎች እና በ#2015 የኢንትራንስ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡት #27,200 ተማሪዎች ናቸው።

ዘንድሮ በዩንቨርሲቲዎች(በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት) ውስጥ በአጠቃላይ የሚመደቡት #191,509 ተማሪዎች ሲሆኑ ከነዚያ ውስጥ በሬሜዲያል #164,242 ተማሪዎችን ይቀበላሉ።( የመንግስት እና የግል ተቋማት ላይ)

የተማሪዎች ምደባን በተመለከተ በምንም አይነት መልኩ አግባብ ያልሆነ በአድሎ ላይ የተመሰረተ ምደባ ሚባል ነገር እንደማይኖር አስረግጠው ተናግረዋል። ብቸኛው ከምደባ አሰራር በተለየ መልኩ የሚስተናገደው የህክምና አስገዳጅ ጉዳይ ሲኖር ብቻ መሆኑን ተናግረዋል።

ከምደባ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ስልኮች እንደሚደወሉላቸው የገለፁት ሚኒስትሩ ባለስልጣናት እና መሰል ሰዎች "አትሞክሩ! ባትደውሉልን ይሻላል!" ብለዋል።

@Tmhrt_Minister
17.0K views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-18 20:26:18
#ቅዱስ_ጳውሎስ_Coc_ዝግጅት

ለሁሉም ሼር አድርጉላቸው...

➾ ለመወዳደር መመዝግብ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ዝግጅት ማድረግ ለስኬታማነት ወሳኙን ሚና እንደሚጫዎት እሙን ነው ፤ ለዚህ ደግሞ ሜዲካል ጌትዎይ አስፈላጊው ቦታ እንደሆነ እኛ ሳንሆን ተማሪዎቻችን ናቸው መናገር ያለባቸው

ከነገ ጀምሮ በሚገርም ዝግጅት ከእኛጋር

ኑ....ተቀላቀሉን


''ሜዲካል ጌትዎይ' የህክምና ጉዟችሁ የሚጀምርበት የብርቱዎች መንደር

ለቱቶሪያል ምዝገባ
@medicaltutorbot


[ለማንኛውም ዩኒቨርስቲ Coc ]
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

ለቅዱስ ጳውሎስ COC
https://t.me/SPMMCcoc
https://t.me/SPMMCcoc

ባለፈው ዓመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
15.3K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-18 19:15:50 #GAT_Result

ብሔራዊ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (GAT) ውጤት ይፋ ሆኗል።

ፈተናውን የወሰዳችሁ አመልካቾች ተከታዩ ሊንክ ላይ በመግባትና የማመልከቻ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።

ውጤት ለማየት፦

https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus

የፈተናው የማለፊያ ነጥብ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
14.0K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-17 19:37:32 ማስታወቂያ -የቅሬታ ምላሽን ይመለከታል።

በ2015 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ለይ በአካል በመምጣት ቅሬታ ላቀረባችሁ በስልክ ወይም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ምላሽ ተሰጥቷል። እየተሰጠም ይገኛል።

በበይነ መረብ(Online) ቅሬታ ያቀረባችሁ ምላሹም በበይነ መረብ የተሰጠ በመሆኑ ከዚህ በፊት ውጤት ባያችሁበት መልኩ በድረ ገጽ eaes.et ላይ ምላሹን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

በቁጥር የተወሰኑ ቅሬታዎች በምላሽ ሂደት ላይ ያሉ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።

                የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

@Tmhrt_Minister
15.0K views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-16 20:04:40
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
በ2015ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

በመሆኑም በ2016ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲተያችን ገብተው በአፕላድ ተፈጥሮ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ በ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ከ50% አና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡትን ተማሪዎች ተቀብሎ ማተማር ይፈልጋል ፡፡

ዩኒቨርሲቲያችን ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ፡
• ተማሪዎች የራሳቸው ካሪኩለም (Curriculum)መቅረጽ መቻላቸው

• አቅም ያላቸው ተማሪዎችን በአንድ ጊዜ በሁለት ሜጀር (Dual Major /minor) መመረቅ መቻላቸው

• አቅም ያላቸውን ተማሪዎች በተፋጠነ ጊዜ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ የማግኘ ትዕድል (Fast track) ማግኘት

• ያሉን ፕሮግራሞች በሙሉ አለማአቀፍ እውቅና ያላቸው እንድሆኑ እየተሰራ መሆኑን እየገለፅን ፡-

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ውስጥ ገብታችሁ ዩኒቨርሲቲያችንን መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በመጀመሪያ ድግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች የሚከተሉት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
በኢንጂነሪንግ

Architecture
Civil Engineering
Water Resource Engineering
Chemical engineering
Mechanical engineering
Material science engineering
Electrical power &Control Engine..
Electronics & Communication eng
Computer science engineering
Software Engineering

Applied science

Applied Natural Biology
Applied Chemistry
Industrial Chemistry
Pharmacy & Applied Mathematics
Applied Physics
Applied Geology


@Tmhrt_Minister
19.3K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-16 13:52:12
Want to be successful?

Subscribe to this Telegram channels, which will guide you on the path to greatness!

Join now and turn your dreams into reality!

https://t.me/addlist/OWG4_sA3VUUyOTFk
18.0K views10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ