Get Mystery Box with random crypto!

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews14 — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ suleimanabdellanews14 — Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ
የሰርጥ አድራሻ: @suleimanabdellanews14
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.64K
የሰርጥ መግለጫ

ጥቆማ‼️
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ
ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ
በውስጥ መስመር ከፈለጉን 👉 @Sulamen14

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-25 23:03:26

ዩክሬን ከአሜሪካ የተበረከተላትን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሮኬቶች መጠቀም መጀመሯ ተገለፀ።
አሜሪካ ለዩክሬን ያበረከተቻው የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሮኬቶችን (HIMARS) በሩሲያ እጅ የሚገኙ ኢላማዎችን መምታት መጀመራቸውን አንድ የዩክሬን ጦር ከፍተኛ አመራር አስታውቀዋል።
“የረጅም ርቀት ሮኬቶቹ በዩክሬን ግዛት ውስጥ በጠላት እጅ የሚገኙ ኢላማዎችን መምታት ላይ ናቸው” ሲሉ ዩክሬን ጦር አባሉ ቫሌሪ ዛሉዛህኒ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ አስታውቀዋል ሲል አልኤን ዘግቧል።
2.0K viewsedited  20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:12:57
2.4K viewsedited  19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:07:00
በአንድ ቀን ከ1500 በላይ ንፁሃንን የጨፈጨፉ አረመኔዎች በዚህ መልኩ የእጃቸውን እያገኙ ነው።
ጅምሩ ጥሩ ቢሆንም ገና ብዙ ይቀራል። በየመንገዱ ጭምር አሁንም እያፈኑ ነው። ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፣ ገና ብዙ ርቀት መጓዝን ይጠይቃል።
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
2.3K viewsedited  19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 19:04:07
ኦነግ/ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል
2.8K viewsedited  16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ