Get Mystery Box with random crypto!

ስካይ ስፖርት ET™

የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የሰርጥ አድራሻ: @sportethiopia1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ˢᵏʸ ስፖርት ᵉᵗ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-26 10:18:40
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች!

1. ኤርሊንግ ሃላንድ 11
2. ሃሪ ኬን 6
2. አሌክሳንደር ሚትሮቪች 6
4. ኢቫን ቶኒ 5
5. ገብርኤል ጄሱስ 4
5. አሌክሲስ ማክ አሊስተር 4
5. ሮድሪጎ 4
5. ዊልፍሬድ ዘሃ 4

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
9.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 10:17:31
የጨዋታ ቀን !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአቋም መለኪያ ከሱዳን ጋር ዛሬ ከቀኑ 10:00 ላይ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፍራው በነፃ በመታደም ብሔራዊ ቡድናችንን እንዲያበረታቱ ጥሪውን ያቀርባል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
8.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 10:17:15
DARMA ROLLER 0.5 - 2mm Hair Regrowth የፀጉር ማሳደግያ

- Prevents hair loss from roots. Stop hair loss.
- Essential Derma Roller help your hair grow faster.
- Repairs follicles and boosts hair growth.

Price=800birr

- ጥራቱን የጠበቀ የፀጉር ማሳደጊያ
- በፀጉር ባለሙያዎች የታየ እና እንከን እማይወጣለት ፀጉር ማብቀያ መሆኑ የተረጋገጠ
- የጎንዬሽ ጉዳት የሌለው
- በተለያየ ምክንያት
               - ለሳሳ ፀጉር
               - ራሰ-በርሃ ለሆነ ፀጉር
               - ወደ ውስጥ ገባ ገባ ላለ ፀጉር
               - ለተመለጠ ፀጉር
               -አዲስ ፂም ለማምጣት

ዋጋ= 800ብር

ለውጡን በ 1 ወር ያዮታል

𝗙𝗼𝗿 𝗢𝗿𝗱𝗲𝗿 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁  - @AFOKMH
                               No-0954920783
                                  -0954954653

Half way delivery
8.3K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 09:11:51
ታዳጊዎቹ እድል ያገኛሉ!

➔ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን የሆኑት የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ታዳጊ ቡድን አባላት ውስጥ ሀብቶም ገ/እግዚአብሄር ብቻ ሳይሆን አብዛኞቹ በሚባል መልኩ ዛሬ እና ቀጣይ ቀናት ቢሾፍቱ ወደሚገኘው የይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ በማምራት ዋናውን ቡድን የመቀላቀል እድል እንደሚያገኙ አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ( ሳሚ ፍሌክስ) ለኢትዮ ስፖርት ማረጋገጣቸውን ማድመጥ ችለናል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
10.3K viewsutopia, edited  06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:30:10
ሀብቶም ወደ ዋናው ቡድን ይቀላቀላል !

➞ በአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ድንቅ እንቅስቃሴን ያሳየው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ወጣት የፊት መስመር አጥቂ ሀብቶም ገብረ እግዚአብሔር ዋናውን ቡድን ዛሬ ይቀላቀላል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
11.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:14:33
የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ሉዊስ ቫንሀልን ከሾመ በኋላ አልተሸነፈም።

11 አሸነፈ
4 አቻ
0 ተሸነፈ

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
11.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:23:14
ዛሬ የሚደረጉ የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

➝ League A

03:45 | እንግሊዝ ከ ጀርመን
03:45 | ሀንጋሪ ከ ጣልያን

➝ League B

03:45 | ሞንቴኔግሮ ከ ፊንላንድ
03:45 | ሮማንያ ከ ቦስኒያ

➝ League C

03:45 | ጊብራልታር ከ ጂዮርጂያ
03:45 | ሰሜን መቄዶንያ ከ ቡልጋሪያ

➝ League D

03:45 | ሳን ማሪኖ ከ ኢስቶኒያ

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
14.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:22:36
ትላንት የተደረጉ የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

ዴንማርክ 2-0 ፈረንሳይ
ኔዘርላንድ 1-0 ቤልጅየም
ኦስትሪያ 1-3 ክሮሺያ
ዌልስ 0-1 ፖላንድ
ፋሮ አይስላንድ 2-1 ቱርክ
ሉግዘምበርግ 1-0 ሊቷኒያ
አንዶራ 1-1 ላትቪያ
ሞልዶቫ 2-0 ሌችታንስታይን
ስሎቫኪያ 1-1 ቤላሩስ
አዝርባይጃን 3-0 ካዛክስታን

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
11.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:22:22
Samsung Galaxy note 3
አዲስ አንደታሸገ
32 gb
3 gb ram
ዋጋ 3800 ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me
0909255008
0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ
https://t.me/used_phone_ethiopia
10.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 22:52:02
|| የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

    46'

  ➔ ኦስትሪያ 1 - 1  ክሮሺያ
  ባምጋርትነር  9'   ሞድሪች 6'

➔  ዴንማርክ 2 - 0 ፈረንሳይ
ዶልበርግ 34'
ኦልሰን 39"

➔  ኔዘርላንድ 0 - 0 ቤልጂየም

➔  󐁧󐁢󐁷󐁬󐁳󐁿ዌልስ 0 - 0  ፖላንድ

➔ ፋሮ አይስላንድ 0 - 0  ቱርክ

➔ ሉግዘምበርግ 0 - 0 ሉታንያ

@SportEthiopia1  @SportEthiopia1
6.4K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ