Get Mystery Box with random crypto!

ስካይ ስፖርት ET™

የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የሰርጥ አድራሻ: @sportethiopia1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ˢᵏʸ ስፖርት ᵉᵗ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-07-14 19:16:50
ባርሴሎና የቼልሲውን ተጫዋች ለመግዛት ተዘጋጅቷል!

ባርሴሎና የቼልሲውን ተከላካይ አዝብሉኬታ ለማስፈረም ለቼልሲ ይፋዊ ጥያቄ ሊያቀርቡ ተዘጋጅተዋል፤ባርሴሎና እና አዝብሉኬታ ከወር በፊት በ2 አመት ኮንትራት እና አንድ አመት( optional) ኮንትራት ላይ መስማማታቸው ይታወሳል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
16.9K viewsutopia, edited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:58:35
የሊዮነል ሜሲ ጉዳይ.....

ጠዋት ማርካ ዘግቦት ያጋራናችሁን ዜና( ከላይ አያይዘነዋል) ፋብረዚዮ ሮማኖ እና Rmc sport ማረጋገጫ የሰጡበት ሲሆን ሊዮነል ሜሲ በጉዳዩ ላይ መወሰን የሚፈልገው ከአለም ዋንጫ በኋላ መሆኑም ተገልጿል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.4K viewsutopia, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:52:47
ሮናልዶ በቲውተር ገፁ ከደቂቃዎች በፊት...

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.3K viewsutopia, edited  15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:38:18
ማሳሰቢያ

የኛን ሀገር ዝውውር ድራማ የበዛበት እና ኘሮፌዝናሊም የሚጎለው ስለሆነ ፌዴሬሽን ገብቶ ፀደቀ እስካልተባለ ድረስ ክለቦቹ በይፋዊ ገፆቻቸው ይፋ ቢያደርጉ እንኳን እንዳታምኗቸው።

የቅርብ ጊዜ ምሳሌ ብንመለከት ባለፈው አመት አማኑኤል ዮሀንስ የፋሲል ተጫዋች ሆነ ተብሎ ማሊያ ለብሶ ይፋ ከሆነ በኋላ ሀሳቡን ቀይሮ በኢትዮጵያ ቡና የውል ማራዘም እንደፈረመ የሚታወስ ነው።

ደህና ገንዘብ ያቀረበ ፌዴሬሽን እየሄዱ እያሉ ከመንገድ ላይ አፈፍ ሊያደርጋቸው ይችላል።

ስለዚህ ፌዴሬሽን እስካለረጋገጠ ድረስ ተጠናቀቀ ሚባል ዝውውር የለም!

ለትውስታ: እስከትላንት ማታ ድረስ ፌዴሬሽን ሄደው የፀደቁ ዝውውሮች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ናቸው።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.6K viewsutopia, edited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:32:44
𝗗𝗢𝗡𝗘 𝗗𝗘𝗔𝗟 ፦ ብሬንትፎርድ የላዚዮውን ግብ ጠባቂ ቶማስ ስትራኮሻን በነፃ ዝውውር በ3 አመት ኮንትራት አስፈርሟል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:29:51
መናፍ ዐወል አፄዎቹን ይቀላቀላል

ሁነኛ የመሀል ተከላካያቸውን እና አምበላቸውን ያሬድ ባየህን ለ ባህር ዳር ከተማ የሸጡት ዐፄዎቹ ፋሲል ከነማዎች በምትኩ መናፍ ዐወልን ከ ባህር ዳር ከተማ ማስፈረማቸው ታውቋል።

Via Soccer Ethiopia

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:06:59
ኒውካስል ዩናይትድ አሌክሳንደር ኢሳክን እና ሙሳ ዲያቢን ለማዘዋወር ያደረገው ጥረት በ ክፍያ እና በደመሞዝ ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል።

(ምንጭ ፦ Telegraph )

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:03:52
ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን የቤኔፊካውን አጥቂ ጎንቻሎ ራሞስን ለማስፈረም ፍላጎት አለው።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:01:35
ፕሪስኔል ኪምፔምቤ በቼልሲ ይፈለጋል!

የፈረንሳዩ ክለብ እሱን ለመሸጥ ፍላጎት ቢኖረውም በዚህ ክረምት በፒኤስጂ መቆየት ይፈልጋል።

(ምንጭ፦ GOAL)

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
17.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 17:03:50
ጦሩ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል!

ጦሩ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ከደቂቃዎች በፊት የወሳኝ ተከላካዮቹን ውል ያራዘመው መከላከያ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾቹን ውልም ማራዘሙ ታውቋል።


በቅርቡ ዋና አሠልጣኙን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው መከላከያ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀል የጀመረ ሲሆን ጎን ለጎንም የነባር ተጫዋቾቹን ውል በማደስ ላይ ይገኛል። ከደቂቃዎች በፊት የወሳኝ ተከላካዮቹን አሌክስ ተሰማ እና ዳዊት ማሞን ውል ያራዘመው ቡድኑ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን የመቆያ ጊዜ ማራዘሙን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።

በቡድኑ ውሉን ያደሰው ሦስተኛ ተጫዋች የሆነው ሁለገቡ ግሩም ሀጎስ ነው። ከወሎ ኮምቦልቻ ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላ ዓምና ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ አባል የነበረው ግሩም በአማካይ እና በመስመር ተከላካይ ሚና ዘንድሮም ግልጋሎት ሲሰጥ የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ለሦስት ዓመታት የሚያቆየውን ውል መፈረም ችሏል።

via soccer ethiopia

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
19.3K viewsutopia, edited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ