Get Mystery Box with random crypto!

የጨዋታ ቀን ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአቋም መለኪያ ከሱዳን ጋር ዛሬ ከቀኑ 10:00 ላይ በ | ስካይ ስፖርት ET™

የጨዋታ ቀን !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአቋም መለኪያ ከሱዳን ጋር ዛሬ ከቀኑ 10:00 ላይ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፍራው በነፃ በመታደም ብሔራዊ ቡድናችንን እንዲያበረታቱ ጥሪውን ያቀርባል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1