Get Mystery Box with random crypto!

ስካይ ስፖርት ET™

የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የሰርጥ አድራሻ: @sportethiopia1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ˢᵏʸ ስፖርት ᵉᵗ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-25 19:01:44
በወጣቱ የቀድሞ የቅዱስ ጊርጊስ ተጫዋች እንዲሁም የአሁኑ ወጣት ቡድን አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታን ወጣት ቡድን እንዴት ተመልክታችሁት ?

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
4.5K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., edited  16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:04:44
CHAMPION

AMN

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
9.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 18:03:54
|| የውድድሩ ኮከብ ሀብቶም ገ/እግዚአብሔር

" ይሄ ጅማሬ ነው በቀጣይ የተሻሉ ነገሮችን አሳያለሁ ብዬ አስባለሁ።"

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
7.5K viewsutopia, edited  15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 17:52:11
ሀብቶም ገ/እግዚአብሔር ሽልማቱን ተቀብሏል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
7.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 17:47:12
የፋሲል ከነማን 55ኛ ዓመት ምስረታ አስመልክቶ የወዳጅነት ጨዋታ ውጤት

ተጠናቀቀ

➞ ፋሲል ከነማ 0-1 ሞደርን
             47' ካሶዚ ኒኮላስ

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
8.0K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 17:37:57
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ታዳጊ ተጫዋች ሀብቶም ገ/እግዚአብሔር 4 ግቦችን በማስቆጠር የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
8.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 00:05:24
ደና ደሩ ቤተሰቦቻችን

ጥሩ የሚባል ምሽት እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ፣ ነገ እንደተለመደዉ በአዳዲስ መረጃዎች እንመለሳለን ፤ እስከዛዉ ግን መልካም አዳር።

በጨዋታ ሰአት የተቆጠሩ ግቦችን በቪዲዮ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ !

[ https://t.me/+zxHxmjuAOAxkMDM0 ]
2.2K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, edited  21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 00:00:34
➔ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዛሬዉ ጨዋታ ላይ ከየትኛዉም የቼክ ሪፐብሊክ ተጫዋች በላይ ብዙ እድሎችን መፍጠር ችሏል [ 4 ] ፤ በተጨማሪም ግብ ማስቆጠር ችሏል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
2.5K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, 21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 23:47:11
➔ በዚህ ሲዝን በኔሽንስ ሊግ ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች ፦

| ኤርሊንግ ሀላንድ [ 12 ]

| አሌክሳንደር ሚትሮቪች [ 11 ]

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
3.5K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, edited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 23:41:53
|  የአዉሮፓ ኔሽንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች |

            ተጠናቀቁ

➔ ቼክ ሪፐብሊክ 0-4 ፖርቹጋል
                             ዳሎት 33'
                             ብሩኖ 46'
                             ዳሎት 52'
ጆታ 82'

➔ ስፔን 1-2 ስዊዘርላንድ
አልባ 55'     አካንጂ 21'
                       ጋርሲያ [ OG ]

➔ እስራኤል 2-1 አልባኒያ
 
➔  ስኮትላንድ 2-1 አየርላንድ

➔  ሰርቢያ 4-1 ስዊድን

➔ ኮፕርስ 1-0 ግሪክ

@SportEthiopia1  @SportEthiopia1
3.9K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ