Get Mystery Box with random crypto!

ስካይ ስፖርት ET™

የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የቴሌግራም ቻናል አርማ sportethiopia1 — ስካይ ስፖርት ET™
የሰርጥ አድራሻ: @sportethiopia1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ˢᵏʸ ስፖርት ᵉᵗ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-25 21:45:39
|| የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

    ተጀመሩ'

  ➔ ኦስትሪያ 0 - 0 ክሮሺያ

➔  ዴንማርክ 0 - 0 ፈረንሳይ

➔    ኔዘርላንድ 0 - 0 ቤልጂየም

➔  󐁧󐁢󐁷󐁬󐁳󐁿 ዌልስ 0 - 0 ፖላንድ

➔ ፋሮ አይስላንድ 0 - 0 ቱርክ

➔ ሉግዘምበርግ 0 - 0  ሉታንያ

@SportEthiopia1  @SportEthiopia1
11.5K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:33:10
ሜምፊስ ዴፓይ የኔዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን የጎል ሪከርድን ሊይዝ ጎል ብቻ ቀርቷታል

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
11.9K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., edited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:45:43
ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና የቡድን አጋሮቹ አዲስ ቅጽል ስም ተሰጥቶታል BIZARRE ቅፅል ስሙ ነው !

የቅፅል ስሙ ትርጉምም አስገራሚ , አስደናቂ ማለት ነው !

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
15.4K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., edited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:37:44
የጨዋታ አሰላለፍ !

3:45 | ዴንማርክ ከ ፈረንሳይ

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
15.0K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:33:42
የቤልጂየም አሰላለፍ !

03:45 | ኔዘርላንድስ ከ ቤልጂየም

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
14.6K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:30:54
የኔዘርላንድስ አሰላለፍ

03:45 | ኔዘርላንድስ ከ ቤልጅየም

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
14.2K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., edited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:08:58
|| የፉልሀሙ ተጫዋች አሌክሳንደር ሚትሮቪች በዚህ ሲዝን አስገራሚ አቋም ላይ ይገኛል።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
14.7K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, edited  17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 19:28:59
ዛሬ አለማቀፍ የማብሰል ቀን ነው

ፈርጊ ሜዳውን ብቻ አይደለም ማጀቱንም ነግሰውበታል

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
1.2K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 19:25:43
የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን ለሀገራችን እግርኳስ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፈው ። የእድሜያቸው ገፍቶ እና ስለ እግርኳስ ምንም ነገር ማያውቁ ለ እግረኳስ ያልተፈጠሩ ተጫዋቾችን በዘመድ በገንዘብ ማስገባት ይብቃ ።

እስከመቼ ነው ሀገራችንን በእግር ኳሱ በትልቅ ደረጃ የማንመለከተው ? እስከመቼ ነው እግር ኳስን ችለው ተስፋ ቆርጠው ወደተለያዩ ሱሶች ውስጥ የሚገቡት ወጣቶችን የምናጣው ?

ክለቦች ሊያስቡበት ይገባል ! ከታች ከመሰረቱ መሰራት አለበት ይህንን ደሞ ስላሳዩን የቅዱስ ወጣት ቡድን አሰልጣኞችን በቻናላችን Sky Sport ስም እናመሰግናለን ።

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
1.8K views𝑠𝑢𝑟𝑎𝑓𝑒𝑙., edited  16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 19:10:13
|| ከጨዋታዉ የተገኙ አንዳንድ ምስሎች !

Tikvah

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1
3.9K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, edited  16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ