Get Mystery Box with random crypto!

🌸 የሙስሊም ሴት ስብዕና 🌸

የቴሌግራም ቻናል አርማ sistersmus — 🌸 የሙስሊም ሴት ስብዕና 🌸
የቴሌግራም ቻናል አርማ sistersmus — 🌸 የሙስሊም ሴት ስብዕና 🌸
የሰርጥ አድራሻ: @sistersmus
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 446
የሰርጥ መግለጫ

አማኝ ሴቶችን የተመለከቱ መልእክቶች የሚተላለፉበት ገፅ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-26 15:33:11
የሁለት ዓለም ስንቅ በአንድ አገልግል!

ልዩ የዳዕዋ መድረክ ለእህቶች ብቻ!

10ሩን ቀናት እንዴት ለማሳለፍ አቅደሻል?

የትኞቹን?

ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሐጅ ወር የሆነው ዙልሒጃ አይደል?

አዎ!

እና ታዲያ! አላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሒጃ ቀናት አይደሉም?

እንዴታ!

ኧረ! እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው እነዚሁ አስር ቀናት ናቸው።

አሁን ገባኝ!

ታዲያ ከገባሽ እነዚህን አስርት ቀናት እንዴት በአግባቡ ተጠቅመሽ ማሳለፍ እንዳለብሽ ማወቅ አትፈልጊም?

ምን ጥያቄ አለው?

እንግዲያውስ መጪው እሁድ ቀጠሮሽ ከእኛ ጋ ይሁን!

በተጨማሪም

እምነትሽ መዳኛሽን ስብዕናሽን ዘውድሽን የሚዳሰሱ ርዕሶች ።

እሁድ ሰኔ 26፣ 2014
ከጠዋቱ 3:00 - 6:30

አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንጻ አዳራሽ

ለሁለቱም ዓለም የሚጠቅምሽን ስንቅ ይዘሽ ትመለሻለሽ!

ብታረፍጂ ይገርመኛል!

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!

@darulhadis18
103 views12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 21:44:35 ሴቶች ለሴቶች ወርሃዊ የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለ ዋና ካፒታላችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ
ዱንያ አኼራ ከኪሳራ ስለሚያድነው እምነታችን

ስለ መልካም የልጆች አስተዳደግ

የምንማማርበትን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!


ቅዳሜ ሰኔ 11፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

አድራሻ

ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)


መልእክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18
139 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 15:04:05
ሳሊሀ ሚስት
ከሰህተት የፀዳች አይደለችም፡፡
ነገር ግን
ሲያስታውሷች ታስታውሳለች !
ሲመክሯት ትመክራለት !
ከስህተቷም ትመለሳላች!
ኢስቲግፋርም ታደርጋለች!

https://t.me/sistersmus
246 viewsedited  12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 15:32:20 ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ኘሮግራም

ሊያመልጦ የማይገባ ውስጦን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራም!

በየወሩ የሚካሄድ ልዩ በሴቶች ለሴቶች የሚሰጥ የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ስለቤተሰቦቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በዚህ ሳምንት በአላህ ፈቃድ ሁለት ርዕሶች ይዳሰሳሉ
ተዉሂደል ኡሉህያ
ነፍስያን መተሳሰብ እንዲሁም
ግጥሞችና የተለያዩ አዝናኝ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል

ቅዳሜ ግንቦት 14 ጠዋቱ 3:00 - 6:00

አዘጋጅ: የኢማሙ አሕመድ መድረሳ

ሰኪና የምራቻዎ ጎዳን 5ተኛ ዙር

አድራሻ: ዓለም ባንክ/ አንፎ አል_ጋዚ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ +251 930 75 55 86
+251 914 46 72 82
.
.
የምር እንዳትቀሩ! ባረክላህ ፊኩም!
300 views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 07:41:08 የሸዋልን ፆም ለጀመሩ እህቶች አምስት አስፈላጊ ጥቆማዎች

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه، أما بعـد:

ከሸዋል ፆም ጋር በተያያዘ ብዙ እህቶች ከሚጠይቋቸው ጥያቄዎች በመነሳት አምስት ጥቆማዎች ይኖሩኛል፤

1) ቀዳ ያለባት ሴት ከቀዳና ከሸዋል ሱና የትኛውን ታስቀድም?

☞ በሀይድ ወይም በወሊድ ደም ምክኒያት ረመዳንን አሟልታ ያልፆመች ሴት፤ ከሸዋል ስድስት ቀናት መፆምን አስመለክቶ በሀዲስ የተጠቀሰውን የአንድ አመት ፆም ምንዳ ለማግኘት አጅሩን እንደሚያገኝ ቃል የተገባለት ረመዳንን ካሟላ በኋላ የፆመው ሰው ስለሆነ፤ ቅድሚያ ረመዳንን መፆም ግድ ስለሚል በተቻላት መጠን ከሸዋል ሱና በፊት የረመዳንን ቀዷ ለማጠናቀቅ መሞከር ይኖርባታል። ይህ ከመጠራጠር ለመውጣት እና አጅሩን ከማግኘት አንፃር ኢባዳውን በአስተማማኝ መሰረት ላይ ለማሳረፍ ይረዳል።

የሳውዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ይህንን በማስመልከት እንዲህ ብሏል፤ ¹ «ከረመዳን የተወሰኑ ቀናት ያሉበት ሰው በቅድሚያ እነሱን ሊፆምና ከዛ በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን ሊፆም ይገባል፤ ምክኒያቱም ረመዳንን አስከትሎ ከሸዋል ስድስት ቀን ሊፆም የሚችለው ረመዳንን አሟልቶ ከፆመ ነው።» ፈታወለጅናህ 10/392

በተጨማሪን ሴቶች ይህንን መተግበራቸው ያለባችውን ቀዷ በጊዜ መክፈል ይችሉ ዘንድ ያበረታቸዋል።

2) የረመዳንን ወር በሙሉ ካልፆመችስ?

ሸይኽ ኡሰይሚን እንደገለፁት²
በወሊድ ወይም በተለያዩ በሽታዎች ምክኒያት ረመዳንን ሙሉዉን መፆም ያልቻለች ሴት ሸዋልን ቀዳ በማውጣት ከጨረሰችና ስድስቱን የሱና ቀናት መፆም የምትችልበት ጊዜ ሸዋል ውስጥ ካላገኘች የዘገየችው ከአቅም በላይ በሆነ ምክኒያት (ደሩራ) ስለሆነ ቀጣዩ የዙልቂእዳ ወር ከገባ በኃላም ቢሆን በሸዋል ሱና ነይታ ፆሟን ብታሟላው ኢን ሻ አላህ አጅሩን ታገኛለች። ይህንን መልእክት ያዘለውን የሸይኽ ኡሰይሚን ፈትዋ በመጅሙኡል ፈታዋ 20/19 ያገኙታል

3) ቀዳና የሸዋል ሱናን በአንድ ኒያ መፆም

ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ (ኑሩን አለደርብ)² የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ላይ ተጠይቀው ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል፤ «የስድስቱን ቀናት ፆም ከፈለገች በቅድሚያ ቀዳ አውጥታ በመቀጠል ሱናውን ፆም ትፁም። በሸዋል ወር ቀዳ አውጥታ ስድስቱን ቀናትም ከፆመች ትልቅ ኸይር ነው። የስድስቱን የሸዋል ቀናት ፆም ከቀዳ ጋር በአንድ ኒያ ብትፆም ግን የስድስቱን ቀናት አጅር ታገኛለች ብዬ አላስብም። የሸዋል ፆም የሚፆመው በተገደበ ጊዜ ሲሆን እራሱን የቻለ ኒያ ይፈልጋል።»

ስለዚህም ሁለቱን በአንድ ላይ መፆም ሳይሆን ቅድሚያ ረመዳንን አሟልቶ ሱናውን ፆም መጀመር የተሻለ ነው።

4) የሸዋል ወር የመጀመሪያዎቹ ስድስት ቀናት ቢያልፉስ?

☞ ብዙ ሴቶች የሸዋል ፆም የሚባለው ወሩ እንደገባ ያሉት ስድስት ቀናት ብቻ ይመስሏቸዋል። ይህ ስህተት ነው። በሀዲሱ የተጠቀሰው ምንዳ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናት የፆመን ሰው ሁሉ ይመለከታል። ይህ ደግሞ መጀመሪያም መጨረሻም በመካከልም ሊሆን ይችላል።

5) የሸዋልን ፆም አከታትሎ መፆም

☞ ሸዋል እንደገባ ብዙ ሰዎች አከታትለው በመፆም ይጨርሳሉ። ይህም ስንፍናን ለማስወገድና በረመዳን ያካበቱትን የመፆም ብቃት ላለማጣት ከማሰብ ነው። ነገር ግን በተቃራኒው ሰኞና ሀሙስ እንዲሁም አያመልቢድ በመፆም ሱና ፆም የመፆምን ልምድ ማዳበርም መልካም ነው። አንዳንድ ሴቶች አከታትለው መፆማቸው ግዴታ ስለሚመስላቸው ከመፆም ይሳነፋሉ። ይህ ሊታረም የሚገባው ግንዛቤ ነው።

አላህ ፆማችንን ይቀበለን ዘንድ እማፀነዋለሁ!

አቡጁነይድ ሸዋል 4/10/1436

————// ————
¹ فتاوى الجنة الدائمة 10/392

² مجموع الفتاوى 20/19

³ من موقع الشيخ
http://www.binbaz.org.sa/node/13470

والله تعالى المسؤول أن يوفقنا لما يحب ويرضى

t.me/abujunaidposts
309 views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:29:05
ሰበር ዜና!
በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ እሁድ የረመዳን ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን ኢድ አልፎጥር ሰኞ እንደሆነ ተገልፇል።
ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።

BREAKING NEWS | The Crescent for the month of Shawwal 1443 was NOT SEEN today, subsequently:

Monday, 2nd May 2022 will be the day of Eid Al Fitr

The month of Ramadan 1443 will complete 30 days tomorrow
302 views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 18:59:05
ልዩ ግብዣ ልዩ እድል

በ27 ኛው ሌሊት

“ለአሏህ ብሎ መስጂድን የገነባ አሏህ ለሱ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል”
አል ሐዲስ

በባህርዳር ከተማ በኪራይ ቤት በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ለሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ቦታ ለመግዛት የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ!!

አሁኑኑ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ተጠቅመው ሰደቃ በማድረግ እድለኛ ይሁኑ !!

1000461657455
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ፕሮጀክት

ለበለጠ መረጃ :–
0911232803
0911239000

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
248 views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 09:50:09
ዘካተል ፊጥር ለ 1 ሰው 110 ብር

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር
ቅርንጫፍ

ወይንም ነሲሓ ቢሮ ቀበሌ 14 እና ቀበሌ 11 አየር ጤና በአካል በመገኘት መክፈል ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ : -
0904947575
0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr
213 views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 16:15:56 ዘካተል ፊጥር ለ 1 ሰው 110 ብር

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር
ቅርንጫፍ

ለበለጠ መረጃ : -
0904947575
0911268602

http://t.me/nesihacharitybdr
192 views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 04:18:57 بسم الله الرحمن الرحيم

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ አህቶች ላለፉት ጊዜያቶቾ ሲሰጡ የነበሩት(የሴቶች ብቻ) የኡሰታዝ ጣሀ አህመድ(ሐፊዘሁሏህ) ደርሦች ትምህርቱን ለሁሉም ተደራሸ እንዲሆን ከዙም ወደ የኡስታዝ የቴሌግራም ቻናል መዘዋወራቸውን እየገለፅን ለዛሬ የሚኖረን፥

የረመዳን ሙሐደራ በቀጥታ
(ስለዘካተል-ፊጥር እና የኢድ ሰላት ህግጋት )

ለሴቶች ብቻ

ዛሬ እሑድ 24 April 2022

ሰዓት 2:30PM UK Time
4:30 Saudi
10:30 Ethio Time

በኡስታዝ ጣሀ አህመድ (ሐፊዘሁሏህ)

https://t.me/tahaahmed9


211 views01:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ