Get Mystery Box with random crypto!

Hᴀʙᴇᴤʜᴀ Tᴇᴄʜ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ techhabesha — Hᴀʙᴇᴤʜᴀ Tᴇᴄʜ ™ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ techhabesha — Hᴀʙᴇᴤʜᴀ Tᴇᴄʜ ™
የሰርጥ አድራሻ: @techhabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.74K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ፈጠራዎችን ፣ መረጃዎችን በአማርኛ፣የቴክኖሎጂ እውነታዎችን ፣ የወደፊቱን ቴክኖሎጂ እና የአይቲ ምክሮችን በማካተት የቴክኖሎጂ ዓለምን ያቀርባል፡፡
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ👇
@Tech_habesha_bot

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-26 22:51:46 ሰላም ውድ የHabesha Tech ቻናል ቤትሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ።
Quillbot ትባላለች
Www.quillbot.com

ጥቅሙ ምንድነው
ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል።


በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው
173 viewsMr. ᴍᴇsᴜᴅ, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:00:11
በ70 ዓመት ውስጥ የጅምናስቲክ ለውጥ
549 viewsProfessor, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 14:22:02
".....ህዝቡን አቁሙ አላልንም፤ ሪስኩን ይውሰድ ነው ያልነው....."
ቤተሰብ እስከ መጨረሻው አዳምጡት

ሰሞኑን ስለ ክሪፕቶከረንሲ የተሰጠው መግለጫ ላወዛገባችሁ
793 viewsProfessor, 11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 11:18:52
ኢ ት ዮ ጵ ያ ዬ እንኳን ደስ አለሽ!

የአባይ ግድብ ሶስተኛው ሙሌት የግድቡን ከፍታ አልፎ ውሀው መፍሰስ ጀምሯል። ሶስተኛው ሙሌታችን በስኬት ተጠናቋል።

( ምስል ግድቡ የባለፉት ወራት ግንባታ ላይ )

730 viewsProfessor, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 09:08:02
በ GTA ታሪክ #GTA_6 ለመጀመሪያ ጊዜ የሴት ዋና ካራክተርን እንደሚያደርግ አሳውቋል።
596 viewsProfessor, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 12:22:02
#Fun_Fact
627 viewsProfessor, 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 10:34:40
የትኛው እናንተን ይወክላል?
530 viewsProfessor, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 10:16:49 NETFLIX

ለአመታት ያህል ፊልሞችን በበይነ መረብ በማሳየት ከፍተኛ የዝና ማማ ላይ የደረሰው ኔትፍሊክስ ከባድ ፈተና ገጥሞታል።

አገልግሎቱን የሚያቋርጡ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ ሲሆን ከሚያዝያ እስከ ሐምሌ ወር ድረስ ባለውም 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ደንበኞቹን አጥቷል።

ነገር ግን ኩባንያው ከዚህም በላይ ደንበኞች አጣለሁ የሚል ስጋት ስለነበረው እንደተፈራው አይደለም ብሏል።

የበለጠ ቁጥር ያላቸው ደንበኞች አገልግሎቱን እንዳያቋርጡ  ምክንያቱ ምን ሊሆን እንደሚችል የተጠየቁት የኔትፍሊክስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሬድ ሄስቲንግስ ‘ስትሬንጀር ቲንግስ’ የተሰኘው ተከታታይ ፊልም ቀጣይ ክፍል መውጣት እንደሆነ ተናግረዋል።

በበርካቶች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ‘ስትሬንጀር ቲንግስ’ ስኬትን የተጎናጸፈ ሲሆን አዲስ ክፍል መውጣቱም የደንበኞቹን ፍልሰት ለማስቆም እንደረዳ ይታመናል።
512 viewsProfessor, 07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 09:55:22 : @TheLuxuryWorld
488 viewsprofessor, 06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 12:22:09 ስትኖር

ጤናህን ጠብቅ

ጤናህ የመጀመሪያዉና ወሳኙ ነገር መሆኑን ተረዳ

የራስህን ልክ እወቅ

የራስህንም ሆነ የሰዎችን ልክ ማወቅ በጣም ያስፈልጋል፡፡ አንድ ሰዉ መናገር ካልፈለገ እንዲናር አታስገድደዉ...መሄድ ካልፈለገ 'ለምን አልሄድክም?' ብለህ አትነዛነዝ፡፡

ለራስህ ክብር ስጥ

ሰዎች የምትፈልገዉንና ያልፈለከዉን ነገር ረግጠዉ ሊገቡ ሲሞክሩ አስቁማቸዉ ማንም ይሁኑ ምን በራስህ ላይ እንዲረማመዱ አትፍቀድ ።

ለራስህ እዉነተኛ ሁን

ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ ተራራ አትዉጣ ድንጋይ አትቆፍር፡፡ ሰዎች በራሳቸዉ የማይረካ አይነት ባህሪ ሊያንፀባርቁ ስለሚችሉ ጊዜህን አታጥፋ ።

እራስህን ቻል

የራስህን ችግር በራስህ ፍታ፣ ቤትህን አፅዳ፣ ወጪህን በራስህ ሸፍን ብቻህን የምትኖር ከሆነ ምግብ ስራ፡፡ ‘ሚስት ቢኖረኝ እኮ...’የሚለዉን የስንፍና ምልክት አትጠቀም፡፡ ስለሚስት ሳይሆን እራስህን እንዴት ማሻሻል እንዳለብህ ተረዳ ።

ከሰዎች ጋር እንዴት መግባባት እንዳለብህ እወቅ

ሃሳብህን በተረጋጋና ስርአት ባለዉ መንገድ ተናገር ፣ ሰዎች ሲያወሩም ማዳመጥን ተማር

እድሎችን ተጠቀም

በወቅቱ ያልተጠቀምክበትን እድል መቼም ልትጠቀምበት አትችልምና ደፈር ብለህ ሃላፊነቶችን ዉሰድ

መዉደድን ተማር

ፍቅር መስጠትንና መቀበልን ተማር ፣ ይህ ልምድ ህይወት እንዳይሰለችህና ለሰዎች የማሰብ ባህሪን ታዳብርበታለህ ።

የሰነፍ አንደኛ አትሁን

በምትሰራዉ ስራ ይብዛም ይነስም ያለህን አቅም አሟጠህ ተጠቀምና ፍሬ አፍራ፡፡ ለራስህ ህይወት ሃላፊነቱን የሚወስደዉ ቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ መንግስት፣ ሀገር ምናምን እያልክ ዉስጥህ የተቀጣጠለዉን ሃይል አታጥፋዉ፡፡ ዛሬን ተነስተህ ድከም...ነገ ታርፋለህ

ገንዘብን እወቅ

ገንዘብን እንዴት መቆጣጠር እንዳለብህ ከህይወትህ ልምድ፣ ካጋፈጡህ ችግሮች እንዲሁም ከተለያዩ ሰዎች ተረዳ ።

ተዝናና

ያለህን ጊዜ በሙሉ በስራና በትምህርት ብቻ ካዋልከዉ አንድ ቀን ምንም ደስ የምትሰኝበትን ትዉስታ ስላላሳለፍክ ይቆጭሃል፡፡ በመጠኑና በልኩ ተዝናና፣ አሪፍ ጊዜ ከቤተሰቦችህ፣ከጓደኞችህ ወዘተ ይኑርህ፡፡ ነገ ለልጆችህ እንዲህ ነበር ብለህ የምታወራዉን አሪፍ ትዝታ ቅረፅ ።
739 viewsMr. ᴍᴇsᴜᴅ, 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ