Get Mystery Box with random crypto!

AASTU Muslims union

የቴሌግራም ቻናል አርማ aastumuslims — AASTU Muslims union A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aastumuslims — AASTU Muslims union
የሰርጥ አድራሻ: @aastumuslims
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 794
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናል ሁሉንም የ አአሳቴዩ ሙስሊም ተማሪዎች የሚመለከት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶች፣ የተለያዩ ዳእዋና ሙሃደራዎች እንዲሁም ጀመዓውን የሚመለከቱ መልእክቶች ይለቀቁበታል። ከዚህ ውጪ ሌላ ቻናል የሌለን መሆኑን እና የትኛውም ከዚህ ቻናል ውጪ የሚለቀቅ ነገር እኛን እንደማይወክል እናሳስባለን።
ለማንኛውም አስተያየት
@abduw99

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 13:40:09 ዛሬ ሰኞ ደርስ አይኖርም።
123 viewsMuhamed Sultan, 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 09:48:56 ለሁሉም ተማሪዎች ዛሬ ሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ በአላህ ፍቃድ ሹራ ይኖራል።

ቦታ ፦ መስጂዳችን
161 viewsMuhamed Sultan, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 08:42:54 ሙስሊም በመሆንህ/ሽ ኩራ/ሪ!

ብዙ የዘንድሮ የሳይኮሎጂ ጥናት አቅራቢዎች የሰው ልጅ ከእንቅልፉ ሲነሳ አስቀድሞ ማድረግ ያለበት ነገር ቢኖር ምስጋና ማቅረብ ነው ይላሉ።
ረሱላችን ደግሞ ከዛሬ 1400 አመታት በፊት ልክ ከእንቅልፋችን ስንነሳ ማለት ያለብንን ዚክር ነግረውን አልፈዋ እሱም ምንድን ነው ፦

من أذكار الإستيقاظ:
 الحَمْدُ لله الذِي أحْيَانا بَعْدَ مَا أمَاتَنَا وإلَيْهِ النَشُور   

عبر تطبيق أذكار المسلم

የመነቃቃት ትውስታዎች;

ከሞትን በኋላ ያነቃቃን አላህ የተመሰገነ ይሁን መመለሻችንም ወደርሱ ነው።


የአላህ ከዚህ በላይ ምን ፈለክ ልክ ስትነሳ ይቺን ዝክር ብለህ ውዱ አድርገህ ሱብሂን፡በጀመአ ከሰገድ ቡሀላ ቀንህ ውብ ነው የሚሆነው ያአላህ!!

ምስጋና ለአላህ ይሁን ሙስሊም ላደረገን !!!
178 viewsMuhamed Sultan, 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:59:57
ዒድ ሙባረክ !!

እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።


(ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል)
243 viewsMuhamed Sultan, 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:30:55 አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ፦
በመጀመሪያ እንኳን ለዒደልአዱሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ካፌ ለበዓሉ ምግብ ስለሚያዘጋጅ ከሶላት በኋላ ጧት ለቁርስ መግቢያ ሰአት =3:00(ሶስት ሰአት)ነው። በዚህ ሰአት በመሄድ መስተናገድ ትችላላችሁ!!

መልካም በዓል d
248 views¥IMAM, edited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:35:34 በዛሬ እለት ዱዓ ሙስተጃብ(ተቀባይነት) የሚሆንባቸው ሶስት ሰበቦች ተሰባስበዋል።

የዐረፋ ቀን መሆኑ፤
ጁምዓ ከአስር በኋላ አንዲት ሰዐት አለች ዱአ ሙሰተጃብ የሚሆንባት እና
ፆመኛ ሊያፈጥር ሲል የማይመለስ ዱዓ አለው።
ስለዚህም በዱዓ እንበርታ!
371 views¥IMAM, 03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:33:07 ተማሪዎች በበዓል ምክንያት ከግቢ ስለሚወጡ እና ለኡስታዙም ስለማይመቸው በዚህ ሳምንት የኹዝ ዐቂደተክ ደርስ አይኖርም።
269 views¥IMAM, 03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:44:55
በዚ አመት የአረፋ ቀን ፆም የሚውለው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው።

የአረፋ ፆም ምንድነው


ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

‎﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾

“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።

ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።

በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣
1/ ቀኑን መጾም
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር
3/ ዱዓእ ማብዛት

ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም። ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።


338 viewsMuhamed Sultan, edited  15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 12:27:37 ከይቅርታ ጋር የዛሬው የሙኽተሰረቱ ስጊር ደርስ በአስተማሪው አለመመቸት ምክንያት አይኖርም።
261 views¥IMAM, 09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:58:51 Channel photo updated
07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ