Get Mystery Box with random crypto!

AMU sawula cumpus students union

የቴሌግራም ቻናል አርማ amu0s — AMU sawula cumpus students union A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amu0s — AMU sawula cumpus students union
የሰርጥ አድራሻ: @amu0s
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 792
የሰርጥ መግለጫ

This is official AMU Sawula campus student union telegram channel .
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-29 11:09:15 #National_Exit_Exam

በመጪው ሐምሌ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በኦንላይን ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ከ240 ሺህ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡

ለዚህም 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ ሰይድ መሀመድ ተናግረዋል፡፡

ከዋናው ፈተና በፊት በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ኃላፊው ገልጸዋል፡፡

@tikvahuniversity
363 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:17:42
136 views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:23:32 የ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው የ ዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!
𝐇𝐨𝐫𝐝𝐨𝐟𝐭𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐚𝐚 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐚𝐦𝐚𝐚 𝐦𝐚𝐫𝐚𝐚𝐧 𝐛𝐚𝐠𝐚 𝐀𝐲𝐲𝐚𝐚𝐧𝐚 𝐈𝐢𝐝 𝐀𝐥𝐟𝐚𝐱𝐢𝐫  𝐰𝐚𝐠𝐠𝐚𝐚 1444𝐟𝐟𝐚𝐚 𝐠𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧!
𝐈𝐢𝐝 𝐌𝐮𝐛𝐚𝐚𝐫𝐚𝐤!

@Sawla campus student union
158 views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:14:41
161 views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:12:24 #BREAKING

የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ መሆኑ ታውቋል።

የሸዋል ወር ጨረቃ  በሳኡዲ አረቢያ በቱሚናር እና ሱዳይር ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል።

እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ምንጭ፦ Haramain Sharifain

AMU sawla campus student union
163 views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 20:32:17 ከሁሉ አስቀድሜ ሳናውቅ ላወቀን ሳንረዳው ለረዳን በሰላም ጠብቆን የትንሣኤን በዓል ለማክበር ያበቃን ህያው እግዚአብሔር (ፈጣሪ) ይመስገን እያልኩ ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ እና ለኢትዮጵያውያን  እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እላለሁ።
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳዉላ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ተማሪ ኃይለአምላክ ሙላት
   ውድ ተማሪዎቻችን፣ የካምፓሱ ማህበረሰብ አባላት  በድጋሚ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ለማለት እወዳለው። በዓሉ የደስታ የመተሳሰብ  የፍቅር ይሁንልን!

መልካም የትንሳኤ በዓል!
157 views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 19:41:04 የአረባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ ይላል!!
               መልካም የስቅለት በዓል
334 views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 18:18:31 ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

የኢትዮጵያ ሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር በየዓመቱ የብሩህ ኢትዮጵያ ዓመታዊ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ያካሂዳል፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለ2015 ዓ/ም ውድድር ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ ሃሳብ ያላችሁ ተማሪዎች እንድትሳተፉ እንዲደረግ ባሳወቀው መሠረት የቢዝነስ ሃሳብ ያላችሁ ተማሪዎች ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ሊንክና የቴሌግራም ግሩፕ በፍጥነት እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን፡፡

ማስታወሻ፡- አወዳዳሪ መሥሪያ ቤቱ የተወዳዳሪዎች የቢዝነስ ሃሳብ በግል ከሚቀርብ በቡድን እንዲሆን የተፈለገ ስለሆነ በዚሁ ሁኔታ የሚፈጸም ይሆናል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ፡-

https://forms.gle/hCVPHbvaucEpW88s8

የምልመላ ውጤትና ሌሎች መረጃዎችን ለመከታተል ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ በፍጥነት ይቀላቀሉ፡፡

https://t.me/+N4Ks3w0pSQpkZjM0

ለተጨማሪ መረጃ 0910451411 ይደውሉ፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና መበልፀጊያ ማዕከል
111 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 12:47:11
#ExitExam

ምን ያህል ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ ?

የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አመለወቅር ህዝቅኤል በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በተመለከተ (ምን ያህል ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ፣ ዝግጅት እና ፈተናውን ማለፍ የማይችሉ ተማሪዎችን በተመለከተ) ከሰሞኑን ለቪኦኤ ሬድዮ ቃላቸውን ሰጥተው ነበር።

ምን አሉ ?

ወ/ሮ አመለወርቅ እዝቅኤል ፦

" አሁን የለየናቸው አሉ ፤ የደረሰን መረጃ አለ ወደ 240 ሺህ ተማሪዎች ናቸው እጃችን ላይ ያሉት።

ነገር ግን ጥር ላይ በተለያየ ምክንያት ያላጠናቀቁ ልጆች በአንደኛ ሴሚስተር የሚያጠናቅቁና ወደ ምዘናው ሊመጡ የሚችሉ ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ።

ከዛ ባሻገር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዚህ System ውስጥ የሚያልፉ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የደረሱን መረጃዎች አሉ።

አሁን በቁጥር ነው የተቀበልነው ልክ እንደ ሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በስም እያንዳንዱ ስም በሚመጣ ሰዓት የተወሰነ የቁጥር ለውጥ ሊኖረው ይችላል አሁን ባለንበት ሁኔታ ወደ 240 ሺህ ተማሪዎችን እንፈትናለን ብለን እናስባለን።

ከመጀመሪያው ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች በኩል ተማሪዎች መረጃው እንዲደርሳቸው ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እየተሰራ ነው የሚገኘው። ከዛ ባሻገር አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ሞዴል ፈተናዎች እንዲፈተኑ በማድረግ፣ Sociologically እንዲዘጋጁ እንዲያጠኑ እየተሰራ ነው ተማሪዎችን በዛ ልክ አውቀው እየሰሩ ነው።

ፈተናው እንዴት manage ይደረጋል በሚለው ላይ የተለያዩ ማስፈፀሚያዎች ወደ ታች ወርደዋል በዚያ መሰረት ቅድመ ዝግጅቶች እየተደርጉ ነው የሚገኙት። "

የመጀመሪያውን ፈተና የማያልፉ ተማሪዎች ዕጣ ፋንታ ምንድነው ?

" ፈተናውን ያላለፉ ተማሪዎች መልሰው መላልሰው የሚወስዱበት ዕድል አለ።

ይሄ የሚሆነው እንዴት ነው የመጀመሪያው ዙር መንግሥት በራሱ መንገድ የሚያስኬደው ነው ከዛ በኃላ ልክ 12ኛ ክፍል Private እንደሚፈተነው ሁሉ መውጫ ፈተና ላይም ዝግጁ ነን በሚሉ ሰዓት በተዘጋጁ እና ይሄን ፈተና አልፋለሁ ብለው እራሳቸውን አብቅተው በሚመጡበት ሰዓት መፈተን ይችላሉ። ተፈትነው ሲያልፉ ዲግሪያቸውን የሚወስዱበት አሰራር አለ።

እስከዛ ድረስ ደግሞ ለምሳሌ የመውጫ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ የሚያስገኘውን ፈተና ማለፍ ባይችሉ እንኳን ዝቅ ባሉ ደረጃዎች በLevel ደረጃ ባሉት (ከዲግሪ በታች ባሉ መመዘኛዎች) ተፈትነው ልክ COC እንደሚፈተነቱ ተፈትነው ማለፍ የቻሉበት ደረጃ ላይ Certify ይደረጋሉ በዛ ስራ ማግኘት የሚችሉበት አማራጭ ይኖራቸዋል። "

@tikvahethiopia
335 views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 10:14:50
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያልን መልካም የፆምና የፀሎት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። የሳዉላ ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
364 views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ