Get Mystery Box with random crypto!

SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sinayelj — SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sinayelj — SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ
የሰርጥ አድራሻ: @sinayelj
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 49.31K
የሰርጥ መግለጫ

ጥራት ያላቸው የልጆች እቃ አስመስጪ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-26 17:33:39
Big size Mosquito net
2000 birr እስከ 2ሜትር ከሃያ ስፍት ለሆኑ አልጋዎች መሆን የሚችል
0905707448
0909003864
free delivery አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል
6.9K views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 17:22:17
Standing mosquito net
ለመኝታ ቤት ውበትን አላብሶ የተለያዩ ተባዮችን የሚከላከል
ውብ አጎበር ሳይዝ 200*220cm(2ሜትር በ 2:20ሴንቲ ሜትር
3000 ብር
Free delivery
0905707448
0909003864 አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል
6.4K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 15:49:04
Ford car design multifunctional push car and walker
በአይነቱ ለየት ያለ ውብ እና ልጆቹ ውስጥ ገብተው መራመድ ለመለማመድም ሆነ ለመጫወት የሚመርጡል ልዩ ጄሪሎ+ፑሽ ካር
ልጆችን በተለያየ መንገድ የሚያጫውት ልዩ ዎከር (ጄሪሎ)

ልጆች ከውስጥ ገብተው እንዳሻቸው እየተሽከረከሩ ይፈነጥዛሉ

ለመራመድ ጥረት በሚያደርጉበት ጊዜም እንደ ዎከር (ጋሪ) እየገፉም ይቦርቁበታል መራመድ ይለማመዱበታል ይጫወቱበታል

ልጆች የሚወዱት አይነት ሙዚቃዎች እና ክላክሶችን ያካተተ

ለጠባብ ቤቶች ተመራጭ የሚያደርገው ደግሞ አጣጥፈው ያሰኘዎት ቦታ ማንጠልጠል ወይም መክተት ይችላሉ

10200ብር

Free delivery
0905707448
0909003864

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል
4.3K views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 15:46:41
የህጻናት ሙሉ ልብስ ወፋራም ቱታ ማቴሪያል እና ምቹ
ዋጋ 1300ብር
አድራሻችን ኢምፔሪያል ወደገርጂ በሚወስደዉ መንገድ ሳሚ ህንጻ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራዉንድ 12 ቁጥር
0909003864
0905707448
3.6K views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 15:45:16
ካሉት 4ሳይዞች የመጨረሻ ትልቁ ሳይዝ የልጆች ባለፒያኖ መቦረቂያ
ልጆች እግራቸውን ሲያንፈራግጡ ፒያኖውን ሲነኩት ፒያኖው ድምፅ
በማውጣት ልጆችን ያስፈነድቃል
ልጆች ከፍ ብለው መቀመጥ ሲችሉ ምንጣፉ ላይ ቁጭ ብለው ፒያኖውን እየመቱ ይጫወቱበታል
ፒያኖው ለብቻ መነቀል እና እየመቱት መጫዎቻ መሆን ይችላል
ዋጋ 4000ብር
free delivery
0905707448 0909003864
t.me/sinayelj

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል
3.2K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 15:42:45
INFANT
BABY CAR SEAT
የልጆች የመኪና ወንበር
እስከ 18 kg የመሸከም አቅም ያለው
አስከ 36 ወር ላሉ ልጆችም የሚሆን
12000 ብር
free delivery
0905707448
0909003864

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል
3.8K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 17:23:02
የልጆች ለብርድ ጊዜ የሚያደርጉት ጓንት 250 ብር 0905707448 0909003864 አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል
6.2K views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 08:01:59 ክቡራን ደምበኞቻችን ዛሬ ሙሉ ቀን ሱቅ ዝግ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ውድ ደንበኞቻችን፣
እንኳን ለኢድ አል ፈጥር ከነቤተሰብዎ በሰላም አደረስዎ፡፡ ኢድ ሙባረክ!
1.5K viewsedited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:41:52
ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
7200ብር
Free delivery
0905707448
0909003864


አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል
2.5K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 14:25:00 ክቡራን ደምበኞቻችን ቁጥር2 ብራንቻችንን 4ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ማለትም ከብልፅግና ዋናፅፈት ቤት ህንፃ በስተ ቀኝ ባለው አስፓልት 20ሜትር ዝቅ እንዳሉ ሀበሻ ኮፊ የሚገኝበት ቀይ ሸክላ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ በቅርብ ቀን የምንከፍት መሆኑን ስናበስር በታላቅ አክብሮት ነው
4.8K views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ