Get Mystery Box with random crypto!

ካሉት 4ሳይዞች የመጨረሻ ትልቁ ሳይዝ የልጆች ባለፒያኖ መቦረቂያ ልጆች እግራቸውን ሲያንፈራግጡ ፒያ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

ካሉት 4ሳይዞች የመጨረሻ ትልቁ ሳይዝ የልጆች ባለፒያኖ መቦረቂያ
ልጆች እግራቸውን ሲያንፈራግጡ ፒያኖውን ሲነኩት ፒያኖው ድምፅ
በማውጣት ልጆችን ያስፈነድቃል
ልጆች ከፍ ብለው መቀመጥ ሲችሉ ምንጣፉ ላይ ቁጭ ብለው ፒያኖውን እየመቱ ይጫወቱበታል
ፒያኖው ለብቻ መነቀል እና እየመቱት መጫዎቻ መሆን ይችላል
ዋጋ 4000ብር
free delivery
0905707448 0909003864
t.me/sinayelj

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል