Get Mystery Box with random crypto!

Ford car design multifunctional push car and walker በአይነቱ ለየት | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

Ford car design multifunctional push car and walker
በአይነቱ ለየት ያለ ውብ እና ልጆቹ ውስጥ ገብተው መራመድ ለመለማመድም ሆነ ለመጫወት የሚመርጡል ልዩ ጄሪሎ+ፑሽ ካር
ልጆችን በተለያየ መንገድ የሚያጫውት ልዩ ዎከር (ጄሪሎ)

ልጆች ከውስጥ ገብተው እንዳሻቸው እየተሽከረከሩ ይፈነጥዛሉ

ለመራመድ ጥረት በሚያደርጉበት ጊዜም እንደ ዎከር (ጋሪ) እየገፉም ይቦርቁበታል መራመድ ይለማመዱበታል ይጫወቱበታል

ልጆች የሚወዱት አይነት ሙዚቃዎች እና ክላክሶችን ያካተተ

ለጠባብ ቤቶች ተመራጭ የሚያደርገው ደግሞ አጣጥፈው ያሰኘዎት ቦታ ማንጠልጠል ወይም መክተት ይችላሉ

10200ብር

Free delivery
0905707448
0909003864

አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል