Get Mystery Box with random crypto!

Burbay baby travel playpen ከቤተስብ አልጋ እኩል መሆን መከፈት የሚችል የራሱ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

Burbay baby travel playpen
ከቤተስብ አልጋ እኩል መሆን መከፈት የሚችል የራሱ ዛንዚራ ያለው የአልጋ ማጬዎቻ ያለው በቀላሉ ተጣጥፎ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የሚችል

የራሱማንጠልጠያ ባግ ያለው

ከአልጋነት በተጨማሪ ውስጡ ቁጭ ብለው ልጆች የሚጫወቱበት

መታጠፍ መዘርጋት የሚችል አልጋው እንደ ሮከርነት እንዲወዛወዝ የሚያስችለው ብረት ከስር ያለው

አሸንጉሊቶች የያዘ የአልጋ ማጫዎቻ አብሮ ያለው


ዋጋ 35,000 ብር 0909003864
0905707448

0909003864
0905707448

ሊንኩን በመጫን ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉhttps://t.me/sinayelj

እቃ ለማዘዝ ከስር ያለውን ሊንኮች በመጫን ማዘዝ ትችላላቹ

@sinasinaye

https://t.me/sinayelj2

አድራሻ

ቁጥር1 ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል

ቁጥር2 4ኪሎ ቅድስት ስላሴ ህንፃ ማለትም ከብልፅግና ዋናፅፈት ቤት ህንፃ በስተ ቀኝ ባለው አስፓልት 20ሜትር ዝቅ እንዳሉ ሀበሻ ኮፊ የሚገኝበት ቀይ ሸክላ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

ቁጥር3 ብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል መግቢያው ፊት ለፊት የሚገኘው የብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ ደረጃ እንደወጣቹ በስተግራ በኩል ሱቅ ቁጥር FF-09

ክቡራን ደምበኞቻችን ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ላይ አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ እንዲሁም ብስራተ ገብሬል ያሉት ሱቆቻችን ሲመጡ አስተማማኝ ሰፊ ፓርኪንግ ያላቸው መሆናቸውን በታላቅ ደስታ እናበስራለን