Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋ | SINA KIDS/ሲና ኪድስⓇ

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
7200ብር
Free delivery
0905707448
0909003864


አድራሻ ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ጎን አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ላይ እንደገቡ ያገኙናል