ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ shenodabooksdelivery — ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲
የቴሌግራም ቻናል አርማ shenodabooksdelivery — ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲
የሰርጥ አድራሻ: @shenodabooksdelivery
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

👉 ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ይዘዙን። ያለ ተጨማሪ ክፍያ እንልክለዎታለን✈️ ባሉበት እናደርስልዎታለን🚴‍♂።
#መጻሕፍትን_ከአንባቢዎቻቸው_ጋር_እናገናኛለን።
👉 ሺኖዳ - Shenoda Tube ሰብስክራይብ
በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.youtube.com/channel/UCAbY5LKozeZ2izZr0MGdLrA?sub_confirmation=1

የቻናል ስታትስቲክስ
28.1% የተሳትፎ መጠን
437 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

12 mai 2022
Picture 1 from ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 2022-05-12 14:06:30
#እነሆ_አዲስ_መጽሐፍ
#መጽሐፈ_ሐዊ

ጥንታዊው የብራና መጽሐፍ "መጽሐፈ ሐዊ" እንሆ በግእዝ እና አማርኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ።

ይሄ መጽሐፍ በአብዛኛውን ጊዜ በማጣቀሻነት ሰዎች ሲጠቀሙበት እናያለን። ነገር ግን ገበያ ላይ ወጥቶ ለንባብ ቀርቦ አልታየም። ምክንያቱም መጽሐፉ እጅግ ትልቅ መጽሐፍ መሆኑና የተጻፈውም በብራና የተጻፈ ስለነበር ለገበያም አያመችም ነበር።

በብራና ሲጻፍ በወቅቱ 260 የፍየል ቆዳ እንደፈጀ በታሪኩ ላይ ተቀምጧል። ክብደቱም አሁን ላይ ሲለካ 17 ኪሎ ግራም ነው። አሁን ግን መጽሐፉ 22 ምዕራፎችን ብቻ የያዘ ቅጽ ፩ ለገበያ ቀርቧል። ቀሪው ደግሞ በቀጣይ እንደሚታተም ሰምተናል።

መጽሐፈ ሐዊ በአንድ አርዕስት ወይም በአንድ ሃሳብ ብቻ የተወሰነም አይደልም። በተለያዩ ሃሳቦች እና ጭብጦች ያታጨቀ መጽሐፍ ነው። ከነዚህም በጥቂቱ፦

በምሥጢር የሚያራቅቅ
☞በአእምሮ የሚያመጥቅ
☞በመንፈስ የሚያረቅ❖

☞ ሃይማኖትን ከምግባር የሚያሰናስል
☞ሥርዓትን ከትውፊት የሚፈትል

☞መርሐ ክርስቶስን ከሐዋርያት
☞ተለውተ ሐዋርያትን ከሊቃውንት
☞ፍና አበውን ከቅዱሳን አንደበት ያገናኘ
በሊቁ አባት በአንትያኮስ ተሰብስቦ የተዘጋጀው ጥንታዊው መጽሐፍ ነው።

ሰለ ግብረ ገብነት፣ ስርዓተ ምንኩስና፣ ስለ ንጽሕና (ድንግልና)፣ ነገረ ፍልስፍና፣ በሃይማኖት ስለ መጽናት እንዲሁም ስለ ቀደሙት ቅዱሳን እና ሌሎችን በደንብ አድርጎ የሚናገር በቅዱሳን አባቶች ተከትቦ የቆየ መጽሐፍ እንደሆነ ይነገራል። ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌም በብዙ መንገድ ሲገልጹት ነበር። ምክንያቱም መጽሐፈ ሐዊ ብዙ ምርምሮችን በውስጡ አብሮ ይዟል።

ለዚህ ዘመን ትውልድም የአባቶችን እግር ተክተው የተረጎሙትን ሊቀ ጠበብት መሠረትን ልናመሰግናቸው ይገባል።
437 views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 1.55K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @shenodabooksdelivery ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 ቻናል በአሁኑ ጊዜ 1.55K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የሃይማኖት ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞... avatar
ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞... @shenodabooksdelivery
በቴሌግራም ይክፈቱ