Get Mystery Box with random crypto!

Amhara times

የቴሌግራም ቻናል አርማ shegermidias — Amhara times A
የቴሌግራም ቻናል አርማ shegermidias — Amhara times
የሰርጥ አድራሻ: @shegermidias
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.54K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ለኢትዮጵያ እንታገል
መረጃ በ @Amhratimesbot ልታደርሱኝ ትችላላችሁ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-27 13:20:52 ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ የዘንድሮን የዓድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በድርቅ ሳቢያ አስቸኳይ እርዳታ ለሚፈልገው የቦረና ሕዝባችን የ1ሚልየን ብር ድጋፍ አድርጓል።
2.1K views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 18:56:16 #አስደሳች ዜና!!

ጀግናው እስክንድር ነጋ ተፈታ።

ለዚህ ሁሉ መስዕዋትነት የከፈላችሁ ሁሉ ክብር ይድረሳችሁ።
2.5K views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 18:52:19
#Update ባህርዳር

የፅናት ተምሳሌቱ እስክንድር ነጋ ሊለቀቅ የዋስትና ፎርም እየተሞላ ነው። እስክንድርም አብረውኝ በህገወጥ መንገድ የታፈኑት መፈታት አለባቸው ብሎ አቋም ይዟል። ከህዝብ ጎን የቆመው አመራር ቁጥር ቀላል አይደለም። ጌቶቻቸውን ለማስደሰት ለሆዳቸው ያደሩትን አመራሮች ስማቸውን በማጥራት ወጣቱ እያወገዛቸው ይገኛል።
2.4K viewsedited  15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 23:20:35 #እውነታው ኢቢሲ ከትናንት ጀምሮ "ኦፕን ማጋዚን የሚባል የህንድ መፅሄት በአፍሪካ የዲሞክራሲያዊ መሪዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ፣ ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድን በ1ኛ ደረጃ ላይ አስቀመጠ" የሚል ዘገባ ይዞ ሲወዘውዘው ነበር።

የእሱን መረጃ ይዘው ደግሞ የሀገሬ የሶሻል ሚድያ ገፆች እና የዩትዩብ ቻናሎች ሲቀባበሉት ነበር። ከኢቢሲ በተጨማሪ አዲስ ሚድያ ኔትዎርክ፣ የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽን ቢሮ፣ ኦቢኤን አማርኛ... ወዘተ መረጃውን ሲያጋሩ ነበር።

የመፅሄቱ ዋና ኤዲተር ኤስ ፕራሳናራጃን በዚህ ዙርያ መረጃ ለኢትዮጵያ ቼክ ማምሻውን ያደረሰ ሲሆን "እኛ እንዲህ አይነት መረጃ አላወጣንም፣ የእኛም ዘገባ አይደለም። ይህንን ልናረጋግጥላችሁ እንችላለን" የሚል ምላሽ ልኳል።

በዲጂታል መልኩ የታተሙ የመፅሄቱን የቅርብ ግዜ ህትመቶች የተመለከትኩ ሲሆን የተጠቀሰው አይነት መረጃ ይዘው እንዳልወጡ ማየት ይቻላል።

ከሁሉም የሚገርመው ግን የዚህ ሀሰተኛ መረጃ መነሻ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ አቶ አለሙ ስሜ ስም ተመሳስሎ በተከፈተ አንድ ሀሰተኛ የትዊተር አካውንት የተሰራጨ ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን ማየት ይቻላል። ይህ አካውንት ደግሞ ሀሰተኛ እንደሆነ ኢትዮጵያ ቼክ በተከታታይ መረጃዎችን አቅርቦ ነበር።

ይቺን እንኳን ሳያጣሩ ለሚልዮን ተከታታዮች መረጃ ማቅረብ አይከብድም... ወይም እንደ ክበበው ገዳ አባባል "አይሰቀጥጥም"?

*በኢንቦክስ ጥያቄ ሲበዛ ጎራ አልኩ፣ አሁን ወደ social media break/detox

መልካም አዳር፣ በሌላ ፌክ ኒውስ በቅርቡ እንገናኝ

Elias meseret
2.3K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 12:27:52 እስክንድር ነጋን አሰሩት!

እኛ እንደ ሁሉም የሰው ልጆች የመድኃኒዓለም ፍጡራን ነን። እንድንሞት ወይም እንድንኖር ከእግዚአብሄር በቀር በሕይዎታችን ላይ አንዳች ሥልጣን ያለው ሃይል የለም። ኦነጋውያን በአማራ ላይ እየፈፀሙት ያለው ጅምላ ጭፍጨፋ ከዚህ የተፈጥሮ ሕግ ውጭ ነው። አማራን ከዘር ፍጅት ማዳን ደግሞ የዚህ ትውልድ ተፈጥሯዊ ግዴታ መሆኑ እሙን ነው።

ታላቁ እስክንድር ነጋ ይህንን ግዴታውን በመወጣት ላይ እያለ ሀገረ መንግሥቱን በተቆጣጠረው ጨፍጫፊ ሃይል ታስሯል። ጎጃም፤ ቡሬ ዳሞት ላይ ክንዱን ከጨበጡ በኋላ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ወስደውታል።

አማራ ሟች ብቻ ሳይሆን ገዳይም ጭምር መሆኑን የምናሳይበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። ትግሉ ይቀጥላል!

የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም.

ጌጥዬ ያለው
2.0K views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ