Get Mystery Box with random crypto!

እስክንድር ነጋን አሰሩት! እኛ እንደ ሁሉም የሰው ልጆች የመድኃኒዓለም ፍጡራን ነን። እንድንሞት | Amhara times

እስክንድር ነጋን አሰሩት!

እኛ እንደ ሁሉም የሰው ልጆች የመድኃኒዓለም ፍጡራን ነን። እንድንሞት ወይም እንድንኖር ከእግዚአብሄር በቀር በሕይዎታችን ላይ አንዳች ሥልጣን ያለው ሃይል የለም። ኦነጋውያን በአማራ ላይ እየፈፀሙት ያለው ጅምላ ጭፍጨፋ ከዚህ የተፈጥሮ ሕግ ውጭ ነው። አማራን ከዘር ፍጅት ማዳን ደግሞ የዚህ ትውልድ ተፈጥሯዊ ግዴታ መሆኑ እሙን ነው።

ታላቁ እስክንድር ነጋ ይህንን ግዴታውን በመወጣት ላይ እያለ ሀገረ መንግሥቱን በተቆጣጠረው ጨፍጫፊ ሃይል ታስሯል። ጎጃም፤ ቡሬ ዳሞት ላይ ክንዱን ከጨበጡ በኋላ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ወስደውታል።

አማራ ሟች ብቻ ሳይሆን ገዳይም ጭምር መሆኑን የምናሳይበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። ትግሉ ይቀጥላል!

የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም.

ጌጥዬ ያለው