Get Mystery Box with random crypto!

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

የቴሌግራም ቻናል አርማ qallbdoc — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
የቴሌግራም ቻናል አርማ qallbdoc — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
የሰርጥ አድራሻ: @qallbdoc
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 64.54K
የሰርጥ መግለጫ

ጥቅማችን ጀነት፣ጥቅማችን የአላህ ውዴታ ነው። ያስገኘንም አላህ፤እኛም የርሱ ባሮች💫ሙስሊሞች ነን👈
ዌብሳይት👇
https://qalebdoctor.com
የዩቲይብ አድራሻ👇
https://www.youtube.com/c/የቀልብዶክተር
ለህክምና በዚህ👇
@freeeeeeeeeeeere
ወይም
@UstazulQallb ያናግሩ
💡አሏህን የያዘ አንበሳ ነው
👉 የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-13 21:10:11 ይሄ መልእክት እንዳያመልጦት


ይሰማል!? የሚለቀቀው ሁሌ አዲስ ነው ! አይደገምም!

  የቀልብ ዶክተር ዘንድ መጥቶ በአላህ ቃል አለመዳን አይቻልም

ለነኛ ለጠናቁልት 666 ጭፍሮች ይድረስ ታካሚዎቻችን በፍጥነት የሚድኑት በኛ ሀይል እንዳይመስሎት!  በአሏህ  ሀይል ብቻና ብቻ ነው ! በቁርአን እገዛ ነው እኛ ሰበብ ሆንንና የሚድነው በዛ እንጂ እሱም ከሚነሏህ ነው አልሃምዱሊላህ

ተጠንቀቁ ከጥንቆላ በተለይም ሴቶቻችሁን ከሚደፍሩ ኡስታዝ ነን ብለው ስደት ላይ ያሉ እህቶችን ቀሚስ ካስጣሉ ከሙደፈሩ
ጅን ላውጣልህ/ሽ ብለው ቦክስ ቀረሽ ድብድብ ከሚፈጥሩ ከሚደበድቡ። ቁርአንን ከሚገልጡና ከሚተነብዩ። ጭሳጭስ ከሚያጨሱ ጠናቁልት ርቀው ኑ እንዲህ ፅድት ባለ መልኩ ለራሶ እራሶ እየቀሩ የምሁራን የኡስታዞች የዶክተሮች ክትትል እየተደረገሎት እራሶን የትም ወስደው ሳያዋርዱ ይዳኑ! ንቁ ና ብቁ! ትውልድን እንፍጠር!
 
https://t.me/Qallbdoc

እነሆ ወደ ቀልብ ዶክተር አሏህ ያለላቸው ብቻ ሲመጡ  ብዙ ፈተናን ውትወታን ጉትጎታን አልፈው ታክመው! በአሏህም ቃል ይድናሉ!


ውሻውም ይጮሀል የአንበሳውን ጉዞ ግን አያስተጓጉልም!
1.2K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 21:03:01 ምን ያላችሁ ጉዶች ናችሁ.. እናንተ የቀልብ ዶክተሮች ግን? (ፋጡማ)
ክፍል 8
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃልምዱሊላህ፡፡ በሶስተኛው ቀን ላይ ማክሰኞ ዶክተሩ መጥተው ውስጥሽ ምንም አይት እጢ የለም እኔ የማስበው እስትሮክ ወይም ሌላ ባክቴርያ ጥቃት ሊሆን ይችላል፡፡ አላህም ደርሶልሻል አሉኝ፡፡ እጃቸውን ሳምኳቸው፡፡ እናንተን አግኝቼ የሳምኩ እስኪመስለኝ ድረስ፡፡ አለቀስኩ፡፡ አልሃምዱሊላህ አልኩ ለናንተ ስነግራችሁ ከዚህስ በላይ የአላህ ተአምር አለን አላችሁኝ ፡፡ አይሞቃችሁ አይበርዳችሁ ዱንያ ምን እንደሆነች የተረዳችሄ ምርጥ ፍጡሮች፡፡ ሰው አዳንኩኝ ብሎ ዳንኪራ ይዘምራል እናንተ ግን ሁሌም ርጉ ተረጋጊ ናችሁልኝ፡፡ ኡስታዜ ይሀው አሁን ከሆስፒታል ከወጣሁ አምስት ወር ሁኖኛል፡፡ እህቴ አልሃምዱሊላህ ልትመጣ ነው ኒካህም አስቤያለሁ፡፡ ለአባቴ እሺ ብያለሁ ስራ አዘዋውሩኝ ስላቸውም ወደ ሃገሬ በደስታ እናዘዋውርሻለን ብለው ከተዘዋወርኩ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ ኡስታዜ እናንተን ያገናኘኝ በሽታዬ ቢሆንም እናንተን ባላገኝ እንዴት ልሆን እንደምችል ሳስብ ብቻ ውስጤ በጣም በጣም ይገረማል ይደነቃል፡፡ አሁንም ድረስ አዝካሬን አላቆምኩም ጥዋትና ማታ ነው አዝካሬን የምለው፡፡ ምናልባት ሁሉም አንባቢ ወይም አድማጭ ወይም የሚያይ ሰው በሙሉ ታድያ ሳሂርሽ ማን ነበር ሊሉኝ ይችላሉ፡፡ አላህዬ እስካሁን አላጋለጠልኝም ግን ሁለት ሰዎችን እጠረጥራለሁ፡፡ መስሪያ ቤት ባልደረቦቼ ናቸው፡፡ አንደኛዋ ቢሮዬ ጥግ ስር ሁሌ ሰንደል ታጨሳለች የሆነ ነገር ሁሌም ትደፋለች፡፡ ሁሌ ውይ ውሃ ተደፍቶብኝ ነው ይሄ ተደፍቶብኝ ነው እጠርገዋለሁ ትለኛለች፡፡ ሁሌም፡፡ ታምሜ ከዳንኩ ኋላ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ የዘጋኝ እንዲሁ የስራ ባልደረባዬ አለ እሱም ደርሶ ይጠምደኛል፡፡ ሁሌም በስብሰባም በምንም የኔ ሃሳብ አይመቸውም እሰራልሻለሁ ይለኛል፡፡ እኔ ማን ሳሂሬ እንደሆነ ማወቅም አልፈልግም፡፡ አይጠቅመኝምም አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እኔ አውፍ ብያለሁ እናንተ ያስተማራችሁኝ በቀልን ሳይሆን አፉታን ነው ፡፡ ለአላህ ብዬ አውፍ ብያለሁ፡፡ አላህ አውፍ ይበለኝ፡፡ ተሰቃይቻለሁ አሬንም በልቻለሁ፡፡ እኔ ላይ ያለውን የምመኘው ሰው ለነርሱ አደለም አላህ ያቀዋል ለማን እንደሆነ ፡፡ እኔ ብቻ ሳላያችሁ ሳላውቃችሁ እንዲህ ለደረሳችሁልኝ አላህ ሰዎች የቀልብ ዶክተር ኡስታዞች በሙሉ ቢስሚላሂ አራህማኒ ራሂም አላህ ዘር ዘራችሁን ከዚህ አይነት ሲህር ጥቃት ይጠብቅላችሁ ጠየላቶቻችሁን መዥገር ቁንጫ ይላክባቸው ሰላም ይጡ እነሱ ቁንጮች ሰው ክብር የማያውቁ ዘለው የሰው አንገት ላይ መቀመጥ የሚወዱ ባለጌዎች ናቸውና፡፡ አልሃምዱሊላህ አላህዬ የናንተ ስላረገኝ አልሃምዱሊላህ፡፡ ደም ጠብቃዬ እስክታልቅ ድረስ ሁሌም ሁሌም እንደ እህቶቼ እንደ ወንድሞቼ ስተራችሁን ለአለም አስተዋውቃለሁ፡፡ አላሁ አክበር፡፡
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት
https://t.me/freeeeeeeeeeeere



ህክምና ለማግኘት
https://t.me/UstazulQallb

1.2K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 21:00:40
993 views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 20:33:01 የአይነናስ የቡዳ ምልክቶች
1.መክሳት
2.በቤተሰብ የሌለ የፊት ቡጉር;የራስ ቁስለት
3.የቆዳ መላላጥ
4. የፊትና ሰውነት መቁሰል
6.የትዳር አለመሳካት ። ወንድ ከሆነ ማግባት መፍራት ሴት ከሆነች ትዳር መራቅ ወይም ትዳር ይርቃቸዋል።
7.ሰው ፊት ማውራትና መናገር መፍራት። ነገሮችን እንደ ከዚህ ቀደም በድፍረት ማድረግ አለመቻል።
8.በተዋወቁት ሰው ሁሉ መጠላት። ጥሩ ስራ ሰርቶ ምስጋና ቢስ መሆን።
9.የብብት የ ፊንጢጣ መቁሰል መላላጥ።
10.ሰውን አለማመን መጠራጠር።
11.ቁጡና ያለ ምክንያት ተናዳጅ መሆን።
12.የልብ ምት ድንገት መጨመር።
13.የሰውነት መጋል።
14.የከንፈር መንከስ። ደም ቢደማም አለማቆም።
15.የጣት ፈለግን መላጥ። እየደማም ቢሆን ።
እነኚህ ምልክቶች ከ6 በላይ ከላይ ከተገኘቦት ባፍጣኝ ያናግሩን።
እነኚህ ምልክቶች ከ 40 ምልክቶች ከ ዶክተር አቡ ፈርሀን መጣጥፍ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው።
ህክምናው
በራስ የሚደረግ ህክምና። አዘውትሮ ሱራ አል ኢኽላስን ጥዋት ጥዋት 3 ግዜ መቅራት ።
ሱራ አል ናስን 7 ግዜ ጥዋት መቅራት ወደ አላህ መመለስ። ይህን አድርገው መፍትሄ ካጡ
ማሳሰብያ

በሲህርም ይሁን በጂን ልክፍት ለደረሰባችሁ በሙሉ ። ቴሌግራም ላይ መደወል ሳይሆን ብዙ ሰው እያስተናገድን ስለሆነ በስርአቱ በፅሁፍ መጠየቅና እና በማንኛውም ሰአት የሩቃ ህክምና ማግኘት ትችላላችሁ ። ሊያውቁ የሚገባው ህክምናችን ባሉበት ቦታ ሆነው በአዝካርና ነብያዊ ሱናን በተከተሉ መድሀኒቶች የሚካሄድ ነው። ከታች ያለውን ተጭነው ያናግሩን።

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት
https://t.me/freeeeeeeeeeeere



ህክምና ለማግኘት
https://t.me/UstazulQallb
1.1K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 20:30:48
1.0K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 20:01:25
ለየትኛውም በሽታ መዳኛ ዱአ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት
https://t.me/freeeeeeeeeeeere



ህክምና ለማግኘት
https://t.me/UstazulQallb

1.1K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 19:30:40
በጌታህ ጥበብ የሻሩትን መስካሪዎች ስማ
በጌታሽ ጥበብ የተፈወሱትን ተመልከቺ
አሏህም መንገዱን ካመላከተን ውጭ በእርግጥም ታወርን እርሱም ግልፅ ባደረገልን ግዜ የውስጥ ብርሀናችን እይታችን ፍንትው አለ እርሱ እንጂ እኛ ሀይልም ጉልበትም የለንም ለርሱም ክብር ምስጋና
በሚሊዮኖች አዳንን በመቶሺዎች ፈወስን እያልን በስራችን ላይ ጉራን የምንጨምር አይደለንም አሏህም አቅሙን ካልሰጠን ሰበብም ካላደረገን ማናቸውንም ካሉበት ስቃይ በጌታችን አራህማን ቃል ከችግራቸው ማውጣት አይቻለንም። የኛ ሳይሆን የጌታህም አሏህ ተአምር ከፍ ብሎ ይታያል። አሏህን ይዞ የወደቀስ ማን አለ?
በኢኽላስ ስንሰራ አንድም ለአኺራችን ጥቅም ሁለትም ለየቲሞቻችን የወደፊት ተስፋ ሌላው ለኡማው አፊያ ነው ይህም ፈፅሞ ከርሱ እዝነትን እንድናጣ አያደርገንም። በዚህ መንገድ ላይ ሳለን አዛ ለሆኑብን የፕሮቴስታንት ፓስተሮች እና የነርሱ ተላላኪዎች እንዲሁም ዱርዬዎችን አሏህ የማይወጡትን አዛ ይላክባቸው
በዚህ ስራ ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በየሶሻል ሚድያ ዳእዋውን ለሚያጧጡፉ አርበኞቻችንም ወደአፊያው መንደር ባገኙት አጋጣሚ ለሚጣሩ አናብስት አሏህ ጀነተል ፊርደውስን በቀጣዩ አለም በዚህ አለም ስኬትን ይወፍቃቸው። ያለነርሱ ሰበብ ይህን ያህል ሰው አፊያውን ሊያገኝ አይችልምና ዱአእም አድርጉላቸው


ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት
https://t.me/freeeeeeeeeeeere



ህክምና ለማግኘት
https://t.me/UstazulQallb

1.2K views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 19:02:00
እነሆ ለኡማው የሚያዝን በግሉ ለበርካቶች ይህን ተአምር ያደርሳል!

አንተም አንቺም ሀላፊነት አለባችሁ ለታመሙት በሙሉ ይህን ድንቅ የብስራት ዜና አሰሙ አድርሱ!

በአላህ ቃል ዳንን ሲሉ ዝም ማለት በፀበል እና በጥንቆላ ዳኑ ሲሉ ማጯጯህ የአላህን ተአምር አለመቀበል የአሏህ ባሮችን ማወክና ተአምሩ እንዲሰናከል ማድረግ በሙሉ ሸይጧን የያዘው ሰው ምልክት ነውና ይራቁ

  ምስክሮችን በዩቲዩብ ቻናላችን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉ

https://www.youtube.com/c/የቀልብዶክተር
1.4K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 15:28:23

1.9K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 21:10:10 ይሄ መልእክት እንዳያመልጦት


ይሰማል!? የሚለቀቀው ሁሌ አዲስ ነው ! አይደገምም!

  የቀልብ ዶክተር ዘንድ መጥቶ በአላህ ቃል አለመዳን አይቻልም

ለነኛ ለጠናቁልት 666 ጭፍሮች ይድረስ ታካሚዎቻችን በፍጥነት የሚድኑት በኛ ሀይል እንዳይመስሎት!  በአሏህ  ሀይል ብቻና ብቻ ነው ! በቁርአን እገዛ ነው እኛ ሰበብ ሆንንና የሚድነው በዛ እንጂ እሱም ከሚነሏህ ነው አልሃምዱሊላህ

ተጠንቀቁ ከጥንቆላ በተለይም ሴቶቻችሁን ከሚደፍሩ ኡስታዝ ነን ብለው ስደት ላይ ያሉ እህቶችን ቀሚስ ካስጣሉ ከሙደፈሩ
ጅን ላውጣልህ/ሽ ብለው ቦክስ ቀረሽ ድብድብ ከሚፈጥሩ ከሚደበድቡ። ቁርአንን ከሚገልጡና ከሚተነብዩ። ጭሳጭስ ከሚያጨሱ ጠናቁልት ርቀው ኑ እንዲህ ፅድት ባለ መልኩ ለራሶ እራሶ እየቀሩ የምሁራን የኡስታዞች የዶክተሮች ክትትል እየተደረገሎት እራሶን የትም ወስደው ሳያዋርዱ ይዳኑ! ንቁ ና ብቁ! ትውልድን እንፍጠር!
 
https://t.me/Qallbdoc

እነሆ ወደ ቀልብ ዶክተር አሏህ ያለላቸው ብቻ ሲመጡ  ብዙ ፈተናን ውትወታን ጉትጎታን አልፈው ታክመው! በአሏህም ቃል ይድናሉ!


ውሻውም ይጮሀል የአንበሳውን ጉዞ ግን አያስተጓጉልም!
2.1K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ