Get Mystery Box with random crypto!

Pure_Christianity

የቴሌግራም ቻናል አርማ pure_christianity — Pure_Christianity P
የቴሌግራም ቻናል አርማ pure_christianity — Pure_Christianity
የሰርጥ አድራሻ: @pure_christianity
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.47K
የሰርጥ መግለጫ

@pure_Christianity
The word of Love and Grace
Visit our YouTube channel
youtube.com/@LoveandGrace73

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-17 12:22:01 በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ለዘላለም የሚያኖረንና ዋስትናም የሚሆነን የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳታችን ነው። ለሠው ልጆች ሕይወት እጅግ አስፈላጊ ነገር የእግዚአብሔር ፍቅር ነው። ልጁ (ኢየሱስ) እግዚአብሔር አብ እርሱ ለኛ ያለውን ፍቅር የተናገረበት ንግግሩ ሲሆን ለኛ ደግሞ የእግዚአብሔርን ፍቅር የተረዳንበት ልቦናችን ነው። እግዚአብሔር ለሠው ልጆች መናገር የፈለገውን የልቡን ንግግር በመስቀል ላይ ተናግሮ ጨርሷል አሁን ያንን ንግግር መስማት የሚችል ሠው ይገኝ ይሆን?
@Pure_Christianity
@Pure_Christianity
3.3K viewsedited  09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 09:20:55 “እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።”
— ዮሐንስ 1፥13

“ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23

“ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 5፥1

“ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።”
— ያዕቆብ 1፥18

@Pure_Christianity
@Pure_Christianity
616 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 07:32:42 Watch "አቅቶኛል አዲስ አማርኛ መንፈሳዊ አጭር ትረካ @pure Christianity" on YouTube


939 views04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 01:07:49

589 views22:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 18:25:05 አሁን እኛን ያገኘን የእግዚአብሔር መልካምነትና ፀጋ ያለነበረ ነገር አይደለም። እኛ የነበርንበት ኪዳን መቀበል እንዳንችል አድርጎን እንጂ። አሁን ያገኘነው ፀጋና በረከት ከዘላለም ዘመናት በፊት አስቀድሞ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ተሠጥቶን ነገር ግን ተሠውሮ የነበረ አሁን በክርስቶስ ኢየሱስ መምጣት የተገለጠ ነው። በብሉይ ኪዳን የነበረው እግዚአብሔር ነው አሁንም ያለው። የተቀየረው ኪዳን ነው እንጂ እግዚአብሔር አይደለም። በመልካችን እንደ ምሳሌያችን ይሁኑ ያለው እግዚአብሔር ፍጥረት ሲጀመርም አባታችን ነው።
@Pure_Christianity
@Pure_Christianity
638 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 21:35:59 ሮሜ 8፥32
➥ ለገዛ ልጁ ያልሳሳለት፣ ነገር ግን ለሁላችንም አሳልፎ የሰጠው እርሱ፣ ሁሉንስ ነገር ከእርሱ ጋር እንደ ምን በልግስና አይሰጠንም?

@Pure_Christianity
716 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 13:29:43 ተሻገሩ ፡ ብሎ ፡ አዞ ፡ በውኃ ፡ ሚያስበላ
ኧረ ፡ እስቲ ፡ ንገሩኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይሆን ፡ ወይስ ፡ ሌላ
መፈጸም ፡ አቅቶት ፡ ከአፉ ፡ የወጣውን ፡ ቃል
ይቅርታ ፡ ጠይቆ ፡ ወይ ፡ ረዳት ፡ ፈልጐ ፡ እርሱ ፡ መች ፡ ያውቃል
ይሄ ፡ ግን ፡ የማውቀው ፡ ጀምሮ ፡ ፈጻሚ
ጠላት ፡ የመጣ ፡ እንደው ፡ እራሱን ፡ አስቀዳሚ
እነርሱን ፡ ተዉአቸው ፡ እኔን ፡ ያዙኝ ፡ የሚል
ከአውሬም ፡ መንጋጋ ፡ በጐቹን ፡ የሚያስጥል

አዝ፦ አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው
ድጋፍ ፡ ምሶሶዬ ፡ ማነው
አለኝታ ፡ ጋሻዬ ፡ ማነው
መከታ ፡ አንባዬ ፡ ማነው
ማነው (፫x) ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው

ለአብርሃም ፡ ተናግሮ ፡ ነግሮ ፡ ለይሳቅ ፡ አጸና
ለይሳቅ ፡ ተናግሮ ፡ ለያቆብ ፡ ፈጸመ ፡ እርሱ ፡ አይዋሽምና
ዮሴፍ ፡ በግብጽ ፡ ምድር ፡ ቢወርድ ፡ ቢገባም ፡ ተሽጦ
የፈርዖን ፡ መንግሥት ፡ ገዢ ፡ አደረገው ፡ ስርአት ፡ ለውጦ
እግዚአብሔር ፡ ደክሟል ፡ አረጀ ፡ ያለ ፡ ማነው
እኔስ ፡ እስከሚገባኝ ፡ ዛሬም ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነው
የእኔ ፡ እምነት ፡ ቢፈተን ፡ ቢለዋወጥበት
እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ ታምኖ ፡ አለ ፡ እዚያው ፡ ባለበት

አዝ፦ አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው
ድጋፍ ፡ ምሶሶዬ ፡ ማነው
አለኝታ ፡ ጋሻዬ ፡ ማነው
መከታ ፡ አንባዬ ፡ ማነው
ማነው (፫x) ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው

በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ አንባ ፡ መሽጐ ፡ ሚኖር
ሁሉንም ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ያድራል ፡ ከቶ ፡ አይሸበርም
ከአዳኞች ፡ ወጥመድ ፡ ከሚያስደነግጥም ፡ ነገር
ከክፉ ፡ ከልሎ ፡ ይታደገው ፡ የለ ፡ ሕያው ፡ እግዚአብሔር
የቀኑ ፡ ፍላጻ ፡ የሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ አደጋና ፡ ጋኔል ፡ ተጓዥ ፡ በጨለማ
ሺ ፡ በሺ ፡ ሲያረግፈው ፡ ሲያስረግጠኝ ፡ ኖርኩኝ
#tamrat_haile
@pure_Christianity
777 viewsedited  10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 10:10:07 Watch "ና ወዳጄ || አዲስ አማርኛ መንፈሳዊ ትረካ @pure Christianity"
on YouTube










በቴሌግራም
@Pure_Christianity @Pure_Christianity
@Pure_Christianity
@Pure_Christianity
@Pure_Christianity
@Pure_Christianity
3.3K viewsedited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 12:17:16 ክርስትና መኖሪያ እንጂ መስሪያ ቤት አይደለም። በመኖሪያ ቤት አይሠራም እያልን ግን አይደለም።
@Pure_Christianity
784 views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 07:39:17 ምሥጋና ምሥጋና ለኢየሱስ ምሥጋና ይገባሃል አምላክ ለአንተ ለሆንከው ገናና (፪x)

መከራ እንደሚያልፍ የጊዜውም ሃዘን እንደምንራመድ ሁሉን ነገር አልፈን ለቅሶ በዝማሬ ሃዘን በደስታ እንደሚለወጡ ተናግሯል ያ ጌታ አዝ ምሥጋና ምሥጋና ለኢየሱስ ምሥጋና ይገባሃል አምላክ ለአንተ ለሆንከው ገናና (፪x)

እንደበደላችን አልተከፈለንም ጌታ በመዓቱ አልተናኘንም ምህረትን የሚወድ የሰራዊት ጌታ እንዳዬን ለመክፈል በውርደት ተመታ

አዝ ምሥጋና ምሥጋና ለኢየሱስ ምሥጋና ይገባሃል አምላክ ለአንተ ለሆንከው ገናና (፪x)

በኑሮዬ ሁሉ አንተን አስከብሬ በመከራ ልለፍ ከአንተ ጋር አብሬ የሕይወት እስትንፋስ ሰጥተኸኛልና መስዋዕቴ ይኸው ከነፍሴ ምሥጋና

አዝ ምሥጋና ምሥጋና ለኢየሱስ ምሥጋና ይገባሃል አምላክ ለአንተ ለሆንከው ገናና (፪)
#addisu_worku
@pure_Christianity
@pure_Christianity
740 viewsedited  04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ