Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxtewahedo
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 47.96K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ።
‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ››
ት.ኢሳ 58÷3
https://youtu.be/csxxAMGtC4I
ለመቀላቀል
http://t.me/ortodoxtewahedo

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 124

2022-08-31 09:34:20
1.0K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:34:10
931 views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:04:06
427 views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 12:37:43
1.9K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:52:41
2.9K views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:52:40
የሁሉ ፈጣሪ የዓለም ገዢ አምላካችን እግዚአብሔር ለስሙ ክብር ይግባውና በሐምሌ ፯ ቀን ወደ ጻድቁ አብርሃም ቤት በመግባት በአንድነትና በሦስትነት ክብሩ ተገለጠለት፡፡ በዚህች በተከበረችም ቀን አብርሃም በደጃፉ ሆኖ ዓይኖቹን አንሥቶ ሲመለከት ሦስት አረጋውያንን አየ፤ ሮጦ ሄዶም ተቀበላቸው፡፡ ‹‹ውኃ እናምጣላችሁ፤ እግራችሁን እንጠባችሁ፡፡ ከዛፉም ሥር ዕረፉ፤ እንጀራም እናምጣላችሁና ብሉ፤ ከዚያም በባሪያችሁ ዘንድ ከአረፋችሁ በኋላ፥ ወደ አሰባችሁት ትሄዳላችሁ›› አላቸው፡፡ ‹‹እንደምታየን ሽማግሌዎች ነን፤ የመጣነው ደግሞ ከሩቅ ነው፡፡ ስለዚህ አዝለህ ወደ ድንኳንህ አስገባን›› አሉት፡፡ አንደኛውን አዝሎ ወደ ድንኳን ሲያስገባ ሁለቱ በግብር አምላካዊ ገብተው ተገኙ፡፡ አብርሃምም ነገሩ እየረቀቀበት ሲሄድ በጓዳ ለነበረችው ለሚስቱ ሣራ ‹‹ሦስት  አላት፡፡ 
ሚስቱ ሣራም እንዳዘዛት አድርጋ ጋግራ አቀረበች፤ እርሱም ቤት ለነበረ አንድ ብላቴና ወይፈኑን አርዶ አወራርዶ እንዲያመጣለት ካዘዘው በኋላ ከወተትና ማር ጋር አብሮ አቀረበላቸው፡፡ እነርሱም አብርሃምን ደስ ለማሰኘት በሉ፤ መበለታቸውም እሳት ቅቤ በላ እንደ ማለት ነው፤ በግብር አምላካዊ ነውና አይመረመረም፡፡ ከዚያም የታረደውና የተወራረደው ወይፈንም ተነሥቶ በድንኳኑ ደጃፍ ‹‹ስብሐት ለአብ፣ ስብሐት ለወልድ፣ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ›› ብሎ ሥላሴን አመሰገነ፡፡  አብርሃም ደነገጠ፤ ‹‹እንግዳ ከመጣልህ በትሑት ሰብእና በቅን ልቡና ሆነህ ተቀበል፤ እንግዳ ካልመጣ ጾምህን አትደር፤›› አሉት፤ ከዚያም ስለ ይስሐቅ  አበሠሩት፡፡ (ዘፍ. ፲፰፥፩-፰፣አንድምታ ትርጓሜ ምዕራፍ ፲፰)
ጻድቁ አባታችን አብርሃም አምላኩን ለማወቅ ሽቶ በእምነትና በሃይማኖት ጽናት ሥላሴን በአንድነትና በሦስትነት ለማየት በቅቷል፡፡ በእርሱም የጽድቅ ሥራ ለብዙዎች ድኅነት ከመሆን አልፎ ቤተ ክርስቲያናችን ‹‹የአብርሃሙ ሥላሴ›› በማለት አብርሃምን ታመሰግነዋለች፡፡ ቅድስት ሥላሴ የሁሉ ፈጣሪ በመሆናቸው ክርስቲያን የሆነ ሁሉም የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ሊያውቅ ይገባል፡፡

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

     #መልካም ቀን

  #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል  
@ortodoxtewahedo
2.6K views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:50:21

"እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ 'በእውነት እየባረክኹ እባርክኻለኹ:: እያበዛኹም አበዛኻለኹ' ብሎ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ በራሱ ማለ:: እንዲኹም እርሱ ከታገሠ በኋላ ተስፋውን አገኘ::"
ዕብ. ፮:፲፫

  #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል  
@ortodoxtewahedo
1.9K views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:46:54
 

"ዮም አብርሃም ሰገደ ለፈጣሪሁ
ሶበ ነጸረ ዋሕደ በሥላሴሁ"



"ዋሕደ ባሕርይ የኾነ እግዚአብሔርን በአካላዊ ሦስትነቱ ባየው ጊዜ አብርሃም ዛሬ ለፈጣሪው ሰገደ"

ሊቁ ቅዱስ ያሬድ

እንኳን ለዛሬዋ ንዕድ ዕለት በሰላም አደረሳችኹ! የተወደደች ዕለት ትኹንልን!




< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

     #መልካም ቀን

  #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል  
@ortodoxtewahedo
1.7K views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:45:23
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ.  


እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ፣ ለቅዱሳን አብርሃምና ሣራ (ሥላሴን ያስተናገዱ)፣ ለብሥራተ ልደተ ይስሐቅ፣ ለታላቁ አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን ኹሉ አለቃ)፣ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (ሊቀ ሊቃውንት: ኢትዮጵያዊ የሃይማኖት ምሰሶ)፣ ለቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ (ምጥው ለአንበሳ)፣ ለአባ መቃቢስ እንዲኹም ለአባ አግራጥስ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ



"ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም!"

ዳግመኛም ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት፣ አባ ባውላ ገዳማዊ እንዲኹም ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው

አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን አሜን!

"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯


  #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ
መልካም ቀን  

ለመቀላቀል  
@ortodoxtewahedo
1.9K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:26:27
2.5K views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ