Get Mystery Box with random crypto!

✝ ሐመረ ኖኅ✝

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotek — ✝ ሐመረ ኖኅ✝
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotek — ✝ ሐመረ ኖኅ✝
የሰርጥ አድራሻ: @orthotek
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.20K
የሰርጥ መግለጫ

☞ያልተበረዘ ትምህርት
☞ጣዕመ ዝማሬ
☞የመዝሙር ግጥሞች
☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም
☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን !

@ORTHOTEK
@ORTHOTEK
@ORTHOTEK
:
አስተያየት ለመስጠት ጥያቄ ለመጠየቅ እናም ይሄ ፅሁፍ ቢቀርብ ያስተምረናል በዚህ ቻናል ይሄ ቢጨመር ይሄ ቢቀነስ የምትሉት ካለ @Benyaa_s ወይም @Mulexa ላይ መልዕክት አስቀምጡልን !

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-11-27 21:40:14 የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ

የቸብቸቦ መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የበገና መዝሙራት  
         ▓⇨→vido     ⇨ግጥም
የቅዱሳን መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የንግስ መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የምስጋና  መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የንስሐ  መዝሙራት
         ▓⇨→vido   ⇨ግጥም
የሠርግ መዝሙራት
          ▓⇨→avido   ⇨ግጥም
ወቅታዊ መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
ለአገር የተዘመሩ
          ▓⇨→vido   ⇨ግጥም
         







          ከእስልምና ወደ ክርስትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በYOUTUBE

         𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
   





           𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
124 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 18:32:04 ትክክለኛ ወቅታዊ ኦርቶዶክሳዊ መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ?
የተለያዩ የአውደምህረት ዝማሬ፣ ስብከት
ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃ
የቅዱሳን እና የገዳማት ታሪኮች
እነዚህን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

subscribers subscribers
subscribers subscribers




183 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 17:14:48 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቻናሎችን በቀላሉ ያግኙ። 

➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መፅሐፍትን በPDF
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥያቄዎችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን በ audio
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፊልሞችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ግጥሞች እና ጥቅሶችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምስለ ስዕላትን  
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የስልክ ጥሪዎችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክብረ በዓላትን ያግኙ!


@eotc_library
@eotc_library

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
.
210 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 20:33:48 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቻናሎችን በቀላሉ ያግኙ። 

➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መፅሐፍትን በPDF
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥያቄዎችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን በ audio
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፊልሞችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ግጥሞች እና ጥቅሶችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምስለ ስዕላትን  
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የስልክ ጥሪዎችን
➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክብረ በዓላትን ያግኙ!


@eotc_library
@eotc_library

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
.
161 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 15:06:06 ኦርቶዶክስ ኖት ?

ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ
ቻናል ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።

➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
122 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 20:07:42 #አዲስ_ዝማሬ
ተለቋል

ቤተኛም እንግዳም ማርያም

https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk
https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ መዝሙሮችን በቀላሉ ያግኙ።
124 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 23:30:38
#የክብራችን_ክብር
__________________
" ክብርህ እንዴት ይረሳናል #ተክለ_ሃይማኖት
ግብርህ እንዴት ይረሳናል #ተክለ_ሃይማኖት
ተማጽነናል በአንተ ጸሎት
#ቅዱስ_አባታችን_ተክለ_ሃይማኖት "
93 viewsተርቢኖስ ሰብስቤ , 20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 18:30:22
ስርአተ ማህሌተ ሚካኤል ህዳር ፲፪

የየትኛውም ማህሌት መጀመርያ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

@EOTCmahlet @EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ፤ ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።
@EOTCmahlet

ዚቅ
አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር፤ ኢዜነዎ ለሰማይ፤ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፤ ወተከለ ፫ተ ዕፀ ህይወት በዲበ ምድር።
@EOTCmahlet

ነግሥ
ጎሣዐ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤ ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤ ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤ አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤ ወአንተኑ ለ፳ኤል ዘአውረድከ መና።

@EOTCmahlet
ወረብ
አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ/፪/
ወአንተኑ ለ፳ኤል መና ዘአውረድከ/፪/
@EOTCmahlet

ዚቅ
አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ወርእየቱ ከመ ተቅጻ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ፤ አውኃዘ ሎሙ ማየ ህይወት፤ ዘትረ ኮክሕ ፈልፈለ ነቅዕ ዘኢይነጽፍ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ።

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤ ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤ ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤ ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።

@EOTCmahlet
ወረብ
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን/፪/
በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ/፪/

@EOTCmahlet
ዚቅ
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሠፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ

ወረብ፦
@EOTCmahlet
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር/፪/
ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ/፪/

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተኃበለ፤ በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበኃለ፤ ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ፤ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።
@EOTCmahlet

ወረብ
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/
"በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ/፪/

@EOTCmahlet
ዚቅ
ረሰዮ እግዚኦ ለውእቱ ሚካኤል፤ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን።

@EOTCmahlet
ወረብ
እግዚኦ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል/፪/
እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ/፪/

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለሕንብርትከ ሕንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤ ነግኃ ነግኅ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤ በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤ ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ።

@EOTCmahlet
ወረብ
"በገዳም"/፫/ ዘሴሰይኮሙ/፪/
ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ/፪/

@EOTCmahlet
ዚቅ
ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ፤ ወበውስቴታ አርዓየ ፍኖተ፤ በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርባዐ ዓመተ፤ ወሴሰዮሙ መና ኅብስተ፤ ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መስፈርተ።
@EOTCmahlet

ወረብ
ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብር አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር/፪/
በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ ለ፳ኤል አርብዐ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም/፪/

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤ ለለ፩ ፩ ዘበበክፍሉ፤ ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤ ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ።
@EOTCmahlet

ዚቅ
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፤ ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ።

@EOTCmahlet
ወረብ
ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ/፪/
ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት/፪/

@EOTCmahlet
ምልጣን
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ

አመላለስ፦
ሰፊሆ ክነፊሁ/2/
ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ/4/

@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ አስተምህር ለነ ሰአልናከ በ፲ ወ፬ ትንብልናከ፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር

ሰላም
መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ።


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
# Join & share

መልካም በዓል !
174 viewsሙሉዓለም አየለ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 16:54:29 #አዲስ_ዝማሬ
ተለቋል

ቤተኛም እንግዳም ማርያም

https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk
https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ መዝሙሮችን በቀላሉ ያግኙ።
115 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 22:34:45 ትክክለኛ ወቅታዊ ኦርቶዶክሳዊ መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ?
የተለያዩ የአውደምህረት ዝማሬ፣ ስብከት
ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃ
የቅዱሳን እና የገዳማት ታሪኮች
እነዚህን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

subscribers subscribers
subscribers subscribers




89 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ