Get Mystery Box with random crypto!

✝ ሐመረ ኖኅ✝

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotek — ✝ ሐመረ ኖኅ✝
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotek — ✝ ሐመረ ኖኅ✝
የሰርጥ አድራሻ: @orthotek
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.20K
የሰርጥ መግለጫ

☞ያልተበረዘ ትምህርት
☞ጣዕመ ዝማሬ
☞የመዝሙር ግጥሞች
☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም
☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን !

@ORTHOTEK
@ORTHOTEK
@ORTHOTEK
:
አስተያየት ለመስጠት ጥያቄ ለመጠየቅ እናም ይሄ ፅሁፍ ቢቀርብ ያስተምረናል በዚህ ቻናል ይሄ ቢጨመር ይሄ ቢቀነስ የምትሉት ካለ @Benyaa_s ወይም @Mulexa ላይ መልዕክት አስቀምጡልን !

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-11-12 17:42:27

ሥርዐተ ማሕሌት ዘሣድስ  ሳምንት



ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ   ሉያእመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡

መልክዓ ሥላሴ
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርህም።

ዚቅ
ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም በዝ መካን መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ጽጌ ደንጎላት ዘቔላት ወከመ ሮማን ዘውስተ ገነት ለዘቀደሳ ለሰንበት /ለዘአክበሮ ለቂርቆስ/ ኪያሁ ፍርህዎ ወሰብሕዎ ወተማኅፀኑ ኀቤሁ።

ዓዲ ዚቅ
ኀበ ጸገየ ወይን ወፈርየ ሮማን ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት፤ ዬዬዬ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት ብሂል ውስተ ርስቶሙ ለኩሎሙ ሐዋርያት ብሂል

ማኅሌተ ጽጌ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስእልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤ዘኢየኃልቅ ስብሐተኪ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፤ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ፡፡

ወረብ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስእልኪ ወርኃ ጽጌ ረዳ አመ ኃለቀ/2/
ዘኢየኃልቅ ስብሐተ ስብሐተ እንዘ እሴብሐኪ/2/

ዚቅ
እለትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ፤ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ፤ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ፤ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል ፤መርዓተ አብ ወእመ በግዑ፡፡

ወረብ
እለ ትነብሩ ተንስኡ ወእለ ተረምሙ አውስዑ ማርያምሀ በቃለ ስብሐት ፀውኡ/2/
ጸልዩ ቅድመ ስዕል ለቅድስት ድንግል እመ በግ ወመርዓተ አብ/2/


ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።

ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/2/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ሚካኤል/2/

ዚቅ
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤መላእክት ይትለአኩኪ፣ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት

ማኅሌተ ጽጌ
ሶበ ዴገነኪ አረዌ በሊዓ ሕፃንኪ ዘኀለየ፤በዘትሠርሪ ገዳመ ወታፈጥኒ ጎይየ፤አመ ጸገይኪ አክናፈ ከመ ዮሐኒ ጸገየ፤ብእሲተ ሰማይ ማርያም ዘትለብሲ ፀሐየ፤ተአምርኪ ጸሐፈ ዮሐንስ ዘርእየ

ወረብ
አመ አመ ጸገይኪ አክናፈ ከመ ዮሐኒ/2/
ተአምርኪ ጸሐፈ ዮሐንስ ዘርእየ ዘርእየ ተአምርኪ/2/

ዚቅ
በሊዓ ሕፃናት ሶበ ኀለየ ሄሮድስ አርዌ ሰማይ፤ምስለ ዮሴፍ አረጋ፤ነገደት ቁስቋመ ናዛዚት ኃዘን ወብካይ
ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡

ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ  ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/2/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ ለመፍቀሬ አምላክ/2/

ዚቅ
ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት፤ ወስብሕት በሐዋርያት፤ አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ፤ ወትምክሕተ ቤቱ ለ፳ኤል።

ማኅሌተ ጽጌ
ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር፤ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፤ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር፡፡

ወረብ
ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ናሁ ማኀሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ/2/
አስምኪ ቦቱ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት/2/
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ጥቀ አዳም መላትሕኪ ከመ ማዕነቅ ይግበሩ ለኪ ኰሰኰሰ ወርቅ፡፡

ሰቆቃወ ድንግል
ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ ናዝሬተ፤ወኢትጎንድዪ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፤በላዕሌኪ አልቦ እንተ ያመጽእ ሁከተ፤ለወልድኪ ዘየኃሥሦ ይእዜሰ ሞተ፤በከመ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ፡፡

ወረብ
ተመየጢ ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ/2/
ወኢትጎንድዪ በግብፅ በግብፅ ከመ ዘአልብኪ ቤተ/2/
ዚቅ
ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት
ወንርአይ ብኪ ሰላመ፤ምንተኑ ትኔጽሩ በእንተ ሰላመ ሰጣዊት፤እንተ ትሔውጽ እምርኁቅ ከመ መድበለ ማኅበር፤ሑረታቲሃ ዘበስን ለወለተ አሚናዳብ።

መዝሙር
ክርስቶስ ሠረዓ ሰንበት፤ክርስቶስ ሠረዓ ሰንበት ወጸገወነ ዕረፍት ከመ ንትፌሳሕ ኅቡረ።አዕፃዳተ ወይን ጸገዩ ቀንሞስ ፈረይ፤ማ- ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ፤ከመ አሐዱ እምእሉ

አመላለስ

ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ/2/
ከመ አሐዱ እምእሉ/4/



ሐመረ ኖኅ
@orthotek

286 viewsሙሉዓለም አየለ, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 17:30:27 #አዲስ_ዝማሬ
ተለቋል

ቤተኛም እንግዳም ማርያም

https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk
https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ መዝሙሮችን በቀላሉ ያግኙ።
284 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 19:21:56 #አዲስ_ዝማሬ
ተለቋል

ቤተኛም እንግዳም ማርያም

https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk
https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ መዝሙሮችን በቀላሉ ያግኙ።
168 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 23:16:48
" #በሥዕልሽ ፊት የሚቆም ከቶ አያፍርም "
#ልዮ የኪነ ጥበብ ምሽት
____________________

ዕለት :- #ኅዳር / 01 ቀን/ 2015 ዓ.ም
ሰዓት :- ምሽት 12:30
#በአ.አ መርካቶ ደብረ አሚን ዳግሚት ደብረ ሊባኖስ #አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት ገዳም ( ቤተ ክርስቲያን) #ምክሖን ለደናግል ማርያም ወ.መ.ሰ.ትቤ አዳራሽ
#አደራ :- ከ 2 ሰዎች ውጪ ይዘው አይምጡ !
388 viewsተርቢኖስ ሰብስቤ , 20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 17:49:52 #አዲስ_ዝማሬ
ተለቋል

ቤተኛም እንግዳም ማርያም

https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk
https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ መዝሙሮችን በቀላሉ ያግኙ።
66 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 17:42:07
ሥርዓተ ማህሌት ዘሐምስ ሳምንት

ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ  በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)


ሰምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ  እመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ  አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም  ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ህይወት፤ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን።

ዓዲ ዚቅ
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን፤ ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤ በመስቀሉ ወበቃሉ፤ አዕበዮሙ ለአበዊነ።

ማኅሌተ ጽጌ
ከመ ሰዶም እምኮነ፤ ወከመ ገሞራ እመሰልነ፤ እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ ለነ፤በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገይኪ ለነ፤ ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ፤ አላ በንሥሐ ኃጥአነ።

ወረብ
በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገይኪ  እንተ ጸገይኪ ለነ መድኅነ/2/
ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ አላ በንሥሐ ኃጥአነ/2/

ዚቅ
መንክር ተአምሪሁ ለመድኃኒነ ወከመ ወፅአት በትር እምሥርወ ዕሤይ በአምሳለ በትረ ያዕቆብ በዘይርዒ አባግዒሁ ይእቲኬ ማርያም ይእቲ።

ዓዲ ዚቅ
በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ወባቲ ይገብሩ ተአምረ፤በውስተ አሕዛብ፤እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ።

ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።

ወረብ
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/2/
ወንዒ ሠናይትየ  ምስለ ገብርኤል ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት/2/

ዚቅ
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤መላእክት ይትለአኩኪ፣ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት።

ዓዲ ዚቅ
ወይቤላ ንዒ ንሑር፤ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን፤ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይትየ።

ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ ዘይኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኩሎ ታሰግዲ ሎቱ ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።

ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘይኀቱ እምዕንቄ ባሕርይ/2/
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/2/

ዚቅ
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት ሠያሚሆሙ ለካህናት፤ነያ ጽዮን መድኃኒት።

ማኅሌተ ጽጌ
አድኅንኒ በተአምርኪ ዳግመ ኢያስቆቁ፤ሰቆቃወ ዚአኪ ድንግል ይበቊአኒ በሕቁ፤እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ፤ኃልዩ ኀጥአነ እስከ አደኀነ በጽድቁ፤ከመ በጽጌኪ ንጉሥ ተሰቅለ ዕራቁ።

ወረብ
አድኅንኒ ኢያስቆቁ በተአምርኪ በተአምርኪ ወላዲተ ቃል/2/
እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ በተአምርኪ/2/

ዚቅ
አዘክሪ ድንግል ለወልድኪ ዕርቃኖ፤አመ ሰለብዎ አይሁድ ክዳኖ፤ለአማዑተ ከርስኪ ነበልባለ ኃዘን ዘአርሰኖ።

ዓዲ ዚቅ
ማርያምሰ ተሐቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ዲበ ዕፅ ይቤ አዳምሃ አቤልሃ አብርሐምሃ ይስሐቅሃ ወያዕቆብሃ።

ማኅሌተ ጽጌ
ዘንተ(ዘኒ) ስብሐተ ወዘንተ(ወዘኒ) ማኅሌተ፤ተአምርኪ ጸገየ ወፈረየ ሊተ፤ከመ እሰብሕ ዳግመ እንዘ እጸውር ፀበርተ፤ምስለ እለ ሐፀቡ ኣልባሲሆሙ በደመ በግዑ ድርገተ፤ውስተ ባሕረ ማኅው ድንግል ክፍልኒ ቁመተ።

ወረብ
ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ/2/
ክፍልኒ ቁመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባህረ ማኅው/2/

ዚቅ
ዮም ሠርፁ ጽጌ በረከት፤ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት፤ትእምርተ መድኃኒት ቆመ ማዕከለ አህዛብ፤እስመ ቤዘወነ ክርስቶስ በዕፀ መስቀሉ፤ወተሣየጠነ በክዕወተነ ደሙ፤ገብረ ሕይወተ ማዕከሌነ።

ዓዲ ዚቅ
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ክፍልኒ ድንግል እቁም በየማን ምስለ አባግዕ ቡሩካን።

ሰቆቃወ ድንግል
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።

ወረብ
በከመ ይቤ ኦዝያን ኦዝያን ክብረ ቅዱሳን/2/
እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/

ዚቅ
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ

መዝሙር
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ጸገየ ወይን ወፈረየ ሮማን፤ወፈረዩ ኩሉ ዕጽወ ገዳም ቀንሞስ ዕቁረ ማየ ልብን፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ጸገዩ ደንጎላት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በስነ ጽጌያት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ምሕረት፤ማ፦ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ።

አመላለስ
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ/2/
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ወለመድኃኒት/2/


ሐመረ ኖኅ
@orthotek
2.9K viewsሙሉዓለም አየለ, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 16:49:35 #አዲስ_ዝማሬ
ተለቋል

ቤተኛም እንግዳም ማርያም

https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk
https://t.me/+xK7rsIKfvRowM2Zk

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ወደ ቻናሉ በመቀላቀል የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ መዝሙሮችን በቀላሉ ያግኙ።
124 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 21:58:35 Watch ""ቅዱስ ዑራኤል አባቴ" - ዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ | @ቤተ ቅኔ - Beta Qene" on YouTube


466 viewsተርቢኖስ ሰብስቤ , 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 21:58:35 #አዲስ_ዝማሬ
#በዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ
| #ቅዱስ ዑራኤል አባቴ
ከከበሩት መላእክት አንዱ #ዑራኤል ነው !
"ጽዋሃ ልቡናን ለሕዝራ ያጠጣህ አንተ ክቡር መላእክ ለኛም ማስተዋልን ከምታድል ጽዋህ ጥቂት አስጎንጨን ልበ ተላላም አንሁን!"
448 viewsተርቢኖስ ሰብስቤ , 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 18:33:10
ማህሌተ ጽጌ ዘራብዕ ሳምንት

ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ  በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ (፪) እመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡

ነግሥ
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ይኬልልዋ መላእክት በውስጠ ውሳጤ መንጦላእት ለቅድስት ማርያም ነቢያት ወሐዋርያት ወሰማእትኒ ያሰምኩ ባቲ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ወማህደሩ ለልዑል

ማኅሌተ ጽጌ
ናሁ ጸገየ ወወሀበ መአዛ፤ ተአምርኪ ናርዶስ ለቤተክርስቲያን ዘይሔውዛ፤እንዘ ታረውጽኒ ሊተ ማርያም በፍኖተ ሎዛ፤ አጕይዪኒ ከመ ወይጠል ወከመ ኃየል ወሬዛ፤እምገጸ ኃጢአት እኅተ አርዌ ዘይቀትል ሕምዛ

ወረብ
ናሁ ጸገየ ወወሀበ መአዛ  ናሁ ጸገየ/2/
ተአምርኪ ናርዶስ ለቤተክርስቲያን ዘይሔውዛ ለቤተክርስቲያን/2/

ዚቅ
ነፍሳተ ጻድቃን አውያን አመ ይሁቡ መአዛ ለዘምግባረ ጽድቅ አልብነ ይኩነነ ቤዛ ንግደትኪ ማርያም እስከ ደብረ ቊስቋም እምሎዛ

ማኅሌተ ጽጌ
ሰመዩኪ ነቢያት እለ ርእዩ ኅቡአት፤ገነተ ጽጌ ዕፁተ ወኆኅተ ምስራቅ ኅትመተ፤ እግዚአብሔር ወሀበ እንዘ ይብል ለቤተ ዳዊት ትንቢተ፤ከመ ትጸንሲ ድንግል ወትወልዲ ሕይወተ፤ ኢሳይያስኒ ነገረ ክሡተ

ወረብ
ነቢያት ሰመዩኪ እለ ርእዩ ኅቡአት ደብረ ኀይል ወደብረ ጥበብ/2/
ገነተ ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወኆኅተ ምስራቅ/2/

ዚቅ
መሰንቆሁ ለዳዊት ወአክሊሉ ለሰሎሞን ገነት ዕፁት አዘቅተ ኅትምት መሶበ ጽንስ ምስለ ድንግልና ዘኢሳይያስ

ዓዲ ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ  ገነት ዕፁት ገነት ዕፁት አዘቅት ሕትምት፤ተሰውጠ ዲቤሃ ምዑዝ ዕፍረት

ማኅሌተ ጽጌ
ፄነወኒ ተአምርኪ ሶበ ይነፍሑ ነፋሳት፤ ከመ ጼና ገነት ዘይፄኑ እምርኁቅ ፍኖት፤ መዓዛ አፈዋት ማርያም ወጽጌ መንግሥት ቡርክት፤  ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት፤ጽጌ ጽጌ ጽጌ አሮን ዘክህነት

ወረብ
ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት/2/
መዓዛ አፈዋት ማርያም መዓዛ አፈዋት ወጽጌ መንግሥት ቡርክት/2/

ዚቅ
ሠርፀ መንግስት ዘእምሥርወ ዕሤይ ወጽጌ ንጽሕት ዘእምጕንደ ዳዊት፤ወብኪ ይትሜዓዙ ኲሎሙ ቅዱሳን

ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ  ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል  ከማኪ ርኅሩኅ ፡፡ 

ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ እንዘ ተሐቅፊዮ አመ ቤተ መቅደስ/2/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/2/

ዚቅ
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነቢያተ እስራኤል፤ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዓ ልቡና ዘአስተዮ ዑርኤል

ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ  ጽሩይ  እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ  ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ  ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ  ታሰግዲ  ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡

ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ/2/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ ለጊዮርጊስ  መንግሥቱ/2/

ዚቅ
በወርቅ ወበዕንቍ ወበከርከዴን፤ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ መድኃኒቶሙ ለነገሥት

ሰቆቃወ ድንግል
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ፤ወላህዉ ፍሡሐን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ።

ወረብ
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/2/
ማርያም ተዓይል ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/2/

ዚቅ
አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓለኪ በሐቂፍ፤ አድባራተ ኤልኪ ከመ ዖፍ፤ እንዘ ከመ ዝናም ያንጸፈጽፍ፤ወለመላትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ።

መዝሙር
በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት፤ ቆመ በረከት ናሁ ጸገዩ ጽጌያት፤ናርዶስ ፈረየ በውስተ ገነት፤ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ ምስለ ዕንጎታት ማ፦ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፤ነአኩቶ ለዘፀግወነ ሠናይቶ።

ሐመረ ኖኅ
@orthotek
844 viewsሙሉዓለም አየለ, 15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ