Get Mystery Box with random crypto!

✝ ሐመረ ኖኅ✝

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotek — ✝ ሐመረ ኖኅ✝
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotek — ✝ ሐመረ ኖኅ✝
የሰርጥ አድራሻ: @orthotek
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.20K
የሰርጥ መግለጫ

☞ያልተበረዘ ትምህርት
☞ጣዕመ ዝማሬ
☞የመዝሙር ግጥሞች
☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም
☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን !

@ORTHOTEK
@ORTHOTEK
@ORTHOTEK
:
አስተያየት ለመስጠት ጥያቄ ለመጠየቅ እናም ይሄ ፅሁፍ ቢቀርብ ያስተምረናል በዚህ ቻናል ይሄ ቢጨመር ይሄ ቢቀነስ የምትሉት ካለ @Benyaa_s ወይም @Mulexa ላይ መልዕክት አስቀምጡልን !

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-01-01 16:16:51 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ


ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
173 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 19:39:44 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ


ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
169 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 18:50:05 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ


ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
155 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 17:11:20 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ


ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
36 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 20:23:51 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ


ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
118 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 18:43:46 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ


ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
█  ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞   █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
29 viewsኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን ❖ ፭, 15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 01:20:03 የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ

የቸብቸቦ መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የበገና መዝሙራት  
         ▓⇨→vido     ⇨ግጥም
የቅዱሳን መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የንግስ መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የምስጋና  መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
የንስሐ  መዝሙራት
         ▓⇨→vido   ⇨ግጥም
የሠርግ መዝሙራት
          ▓⇨→avido   ⇨ግጥም
ወቅታዊ መዝሙራት
          ▓⇨→vido    ⇨ግጥም
ለአገር የተዘመሩ
          ▓⇨→vido   ⇨ግጥም
         







          ከእስልምና ወደ ክርስትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በYOUTUBE

         𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
   





           𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
213 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 22:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 15:39:48
ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ፳፬ ካህናተ ሰማይ ወተክለሃይማኖት

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለመታክፍቲክሙ መሠረተ ዓለም እለ ፆሩ: ኖትያተ ኖኅ ሥላሴ ወዕፀወ ዐባይ ሐመሩ: ዲበ መንበርክሙ ሰብአ ሶበ አምላክ ነጸሩ: ኪሩቤል ወሱራፌል ታህተ እገሪሁ ገረሩ: እስመ ለሊሁ አዘዘ ወእሉ ተፈጥሩ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
እሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የዓርጉ ሎቱ ስበሐት፤ እንዘ ይብሉ፤ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር፤ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
@EOTCmahlet

ዚቅ ዓዲ፦
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር፤ ጽርሐ አርያም ማኅፈዱ መካነ ትጉሃን ዓፀዱ፤ ካህናተ ሰማይ ቀዉማን በዓዉዱ፤ አክሊላቲሆሙ ያወርዱ፤ ቅድመ መንበሩ ይሰግዱ፤ይርዕዱ፤ ኢይዝብጦሙ ሶበ ይበርቅ ነዱ።

ነግስ፦
ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፤ ሱራፌል ወኪሩቤል ኡራኤል ወሩፋኤል ሶርያል ወፋኑኤል፤ አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ ሊቃናተ ወነድ ዘሰማያዊት ማእፈድ፤ በንተ በግዑ እቀብዋ ለዛቲ አጸድ።

  ዚቅ፦
ሊቃናተ ነድ መላእክተ ምሕረት እለ ድልዋን ለሣህል፤ ሰአሉ አስተምህሩ ለነ፤ አስመ በጸሎት ትንብልናክሙ፤ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር።

  ነግስ
ይትባረክ ስምኪ ማርያም ለዘአውፃእከነ እምፀድፍ፤ በርኅራኄኬ ትሩፍ፤ ይዌድሱኪ ኪሩቤል በከናፍር ወአፍ፤ ሐራ ሰማይ ትጉሃን አኁዛን ሰይፍ፤ አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ

ዚቅ፦
@EOTCmahlet
ብፅእት አንቲ ማርያም ወዉድስት በአፈ ኩሉ፤ ኪሩቤል ይሴብሑኪ ወሱራፌል ይቄድሱኪ፤ መላእክት በበነገዶሙ ይትቀነዩ ለኪ፤ ወለቶሙ ለነቢያት ይእቲ ማርያም፤ እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ ማርያም፤ ደብተራ ፍጽምት እንተ ኢገብራ እደ ሰብእ፤ ዕፁበ ግብረ መንግስተ ሥጋ ኢያርኃወ፤ ዕፁበ ግብረ።

   ነግስ ዘዝክረ ቃል ፦
ካህናቲከ ይለብሱ ጽድቀ፤ ወጻድቃኒከ ይትፌስሁ ጥቀ፤ ተክለሃይማኖት በልብሱ ኮከበ ብርሐን ሠረቀ፤ ካህናተ ሰማይ ዘይትአፀፋ መብረቀ፤ አፍቀርዎ ወኮንዎ ማእረ ወአውቀ።
@EOTCmahlet
   ዚቅ፦
ለእሙንቱ ሐራ ዕበዮሙ ተዓዉቀ፤ ተክለ ሃይማኖት ዜነወ ጥዩቀ፤ በእንቲአነ ይተንብሉ ጽድቀ፤ ካህናተ ሰማይ ይሴብሑ ሊቀ፤ ተ ልቢቦሙ ዘእሳት መብረቀ።
 
   ዓዲ
ይቤ መምህርነ ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ፤ ለልየ ርኢኩ መንበሮ ለሊቅ፤ ካህናት የዓጥኑ በማዕጠንት ዘወርቅ፤ እምገበዋቲሁ ይወጽእ መብረቅ።
@EOTCmahlet
  ዘጣእሙ፦
ሰላም  ለዝክር ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ፤ለወልድኪ አምሳለ  ደሙ ፤መሠረት ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእም ቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡

ዚቅ፦
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት፤ ወያሚሆሙ ለካህናት፤ ነያ ጽዮን መድኃኒት።

  ዚቅ አዲ፦
ሱራፌል ወኪሩቤል ይኬልልዋ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና መድሐኒት ይዕቲ፤ ንብረታ ጽሙና፤ ፀምር ፀዓዳ እንተ አልባቲ ርስሐት።
@EOTCmahlet
  መልክዐ ተክለ ሃይማኖት፦
ሰላም ለእንግዳከ ዘጥበብ ምዕላድ፤ ወዘመንፈስ ቅዱስ ማህፈድ፤ ተክለሃይማኖት ያእቆብ እንተ እግርከ ግሙድ፤ ያስተበጽዑከ ሰማያዊያን ነገድ፤ እለ ይገሥሡ እሳተ በዕድ።

ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ብሩህ ከመ ፀሐይ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ዘቦአ ቤተ መቅደስ ሃሌ ሉያ፤ ዝኬ ውእቱ ገብርኤል መልአክ፤ ዘባጢሁ ለእሳት፤ ዘልብሱ መብረቅ ሐመልማለ ወርቅ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ አስተብዕዎ ኩሎሙ መላእክት
  @EOTCmahlet
   መልክዐ ተክለ ሃይማኖት፦
ሰላም ለአዕዳዊከ ዘገስሳ ነዶ፤ ለእግዚአብሔር አምላክ ስብሐተ መላእክት ዘየዐውዶ ፤ተክለሃይማኖት አብርሃም ዘጻመውከ በተአንግዶ፤ አድኅነኒ እምቃሳሜ ወይን አመ ይሌዕል ማዕጸዶ፤ እስመ አበ ስሩዕ ከመ ያድኅን ወልዶ

   ዚቅ፦
ለካህናት ሰመዮሙ መረግደ፤ እደዊሆሙ ይገሣ ነደ፤ በቅድመ አቡሁ ይሠዉዑ ወልደ፤ ወማዕጠንቶሙ ይትፈቀር ፈድፋደ።
@EOTCmahlet
መልክዐ ተክለ ሃይማኖት፦
ሰላም ለኩልያቲከ ዘፈተኖን በትዕግሥት፤ ኢየሱስ ክርስቶስ አበ ብርሃናት፤ ተክለሃይማኖት ሰጋዲ ከመ መላእክት፤ ጸሎትከ ዘገበርክሃ እስከ ኊላቔ ምእተ አመት፤ መድኃኒት ትኩነኒ እምግሩም ቅስት።

ዚቅ፦
ይሰግድ በብረኪሁ፤ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር።
@EOTCmahlet
መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ፦
ሰላም እብል ለስእርተ ርእስክሙ ዘላህበሰ፤ ዘቦቶን ዕፍረት ዘመአዛሁ እጹብ፤ ዕሥራ ወርብዕ ሰማያዊያን አርባብ ፤ ምስለ አብያጺሁ እለ ይቄድሱ ኪሩብ፤ እምኔክሙ ይትአኰት ወይሴባህ አብ።
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
መንበረ ልዑል የዓጥኑ ቃለ ፈጣሪ ይሰምዑ፤ ብፁዓን ካህናት ጽርሐ አርያም የኃድሩ።

  መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ፦
ሰላም ለእስትንፋስክሙ  እስትንፋስ ርትዕ ወሣህል፤ ኀዋኅወ ሰማይ አንትሙ እለ ሱራፌል፤ለእግዚአብሔር ዘይነብር ዲበ መንበሩ ልኡል፤ ይቀውሙ ዓውዶ ወይኬልሁ በቃል፤ ዘነጸረክሙ ኢሳያስ ይብል
@EOTCmahlet
  ዚቅ፦
ኢሳይያስኒ ይቤ ርኢክዎ ለእግዚአብሔር፤ ይነብር ዲበ መንበሩ ነዋህ ወብሩህ፤ ወምሉዕ ቤተ ስብሐቲሁ፤ መልዓ ምድር ስብሐቲሁ፤ አዕላፈ አዕላፋት መላዕክት፤ ወትዕልፊተ አዕላፋት ይቀዉሙ ዓዉደ።
@EOTCmahlet
    መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ፦
ሰላም ለእመታቲክሙ መንፈሳዊያን አንጋድ፤ ዘኅብራቲክሙ አምሳለ መረግድ፤ ሊቃናት ዕሥራ ወ፬ቱ በፍቅድ፤ ረስይዎ ከመ አዘቅት ወከመ ስቁር ጽኢድ፤ ለኀጕለ ህይወትየ ዘይፈቅድ አብድ።
@EOTCmahlet
  ዚቅ፦
ለካህናተ ሰማይ ኅብራቲሆሙ ከመ መረግድ፤ ወአልባሲሆሙ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ይቤ ተክለ ሃይማኖት ዘገብረ ሰማ፤ ለሥላሴ ይደሉ ስብሐት፤ እስመ ወሀቡነ ሲሳየ ዕለት፤ ኅብስተ ቅዳሴ ዘይሴሰይዎ መላእክት።
@EOTCmahlet
ማህሌተ ጽጌ፦
ዓቢይ ውእቱ ተአምር ጸግዮትኪ በድንጋሌ፤ ወፈርዮትኪ በንጽሕ ቁርባነ አምልኮ መጥለሌ፤ ማዕጠንተ ሱራፌ ዘወርቅ ወጽዋዓ ኪሩብ ዕንቈ ቢረሌ፤ አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ፤እንበሌኪ ማርያም ዘየዓርግ ሉዓሌ።
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ናስተማስለኪ ኦ እግዝእትነ ማርያም፤ በማዕጠንት ዘወርቅ፤ ዘውስተ እደዊሆሙ ለሊቃነ ካህናት ሰማያዉያን፤ እለ ይከዉኑ ጸሎተ ኩሎሙ ቅዱሳን መሐይምናን፤ እምዲበ ምድር በዉስተ ማዕጠንቶሙ፤ ከማሁ በስእለተ ስምኪ፤ የዓርጉ ስእለቶሙ ለዕጓለ እመሕያዉ፤ ዉስተ ማኅደረ ሥሉስ ቅዱስ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
 
ምልጣን፦
ሰአሉ ለነ ጻድቃን ውሉደ ብርሀን ፤ ከመ ንድኅን በጸሎትክሙ፤ ጸልዩ ለነ ካህናት አግብርት እግዚአብሔር ፤እስመ ለክሙ ይቤለክሙ፤ አማልክት አንትሙ፤ ወደቂቀ ልዑል ኩልክሙ
@EOTCmahlet
  ቅንዋት፦
ለካህናት አልበሶሙ ሕይወተ ለእለ ዓቀቡ ሕጎ ተአሚኖሙ በመስቀሉ እንዘ ይጸንሑ ምድረ ሐዳሰ እንተ አሰፈዎሙ፤ወአንተ ወሀበ ለአበዊሆሙ ሀገሮሙ፤ ኢየሩሳሌም ቅድስት
93 viewsሙሉዓለም አየለ, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 11:48:51 +++ "ለዚህ መቼ ጸለይን?" +++

በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ቤተሰባዊ የሆኑ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲረዳ የተቋቋመ የካህናት (የቀሳውስት) ጉባኤ ነበረ። የቀድሞው የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ሺኖዳም ይህን ስብስብ እንዲቀላቀሉ ለአባ ሚካኤል ባቀረቡላቸው ጥሪ መሠረት የዚህ ጉባኤ አባል ሆኑ። ታዲያ አንድ ቀን አባ ሚካኤልን ጨምሮ የጉባኤው የበላይ ኃላፊ የሆኑት ጳጳስና ሌሎችም ካህናት የተጣሉ ባልና ሚስትን ሊያስታርቁ ተሰበሰቡ። ይሁን እንጂ የባልና የሚስትየው ጠብ እንዲህ በቀላሉ ሊበርድ የሚችል አልነበረምና ጳጳሱም ሆኑ ቀሳውስቱም ሁለቱን ለማስማማት ብዙ ቢጥሩም ግን አልተሳካላቸውም።

በስተመጨረሻም ጳጳሱ ወደ አባ ሚካኤል እየጠቆሙ "አባ ሚካኤል ለምን ዝም ብለው ተቀመጡ? እስኪ እርሶ ይሻላል ብለው የሚያስቡትን ይንገሩን?" አሏቸው። አባ ሚካኤልም "ብፁዕነትዎ፣ እንጸልይበት!" አሉ። ጳጳሱም "ይህን ጉባኤ ከመጀመራችን በፊት እኮ ጸልየናል" ቢሏቸው አባ ሚካኤል "አዎን አባታችን፤ ለዚህ ችግር ግን አልጸለይንም" አሉ። ከዚያ ሁሉም ለጸሎት ተነሡ። በጳጳሱ ፈቃድ በአቡነ ሚካኤል መሪነት ጸሎት አደረጉ። ጸሎቱ እንዳለቀም እነዚያ የተጣሉት ባልና ሚስት ክርክራቸውን ሁሉ ትተው በጉባኤው ፊት በፍቅር ተቃቀፉ። ሰላም አወረዱ። ይህን ጊዜ ከቀሳውስቱ አንዱ "አባታችን ከመጀመሪያ እንዲህ ቢሉን ምን ነበር?! አሳረፉን እኮ" ብለው ጉባኤውን ፈገግ አሰኙት።

እኛስ ያልጸለይንባቸው ስንት ችሮች አሉብን?

ብዙ ቋጠሮ የሚፈታው ግን በብዙዎች የሚረሳው ትልቁ መፍትሔ፣ ጸሎት!!!

(አባ ሚካኤል ኢብራሂም (1899-1975) የግብጽ ቤተ ክርስቲያንን ለበርካታ ዓመታት በትጋት ያገለገሉና እጅግ የሚያስቀና የጸሎት ሕይወት የነበራቸው አባት ናቸው። በእርሳቸው ጉዳይ ከሰሞኑን መመላለሳችን አይቀርም።

ዲያቆን አቤል ካሳሁን
አዲስ አበባ

@orthodoxy_eywet
@orthodoxy_eywet
@orthodoxy_eywet
191 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 21:34:11 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
           #ተዝካራ_ለጽዮን_ማርያም _(ኅዳር ፳፩)
    እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ከምድረ ግብጽ በሙሴ መሪነት ጠላት ገድሎ ባሕር ከፍሎ ካሻገራቸው በኋላ በደብረ ሲና ተራራ ታቦተ ጽዮንን ሰጥቷቸዋል፤ (ዘጸ 12፥51 ፣ ዘጸ 31፥18 ፣ ዘጸ 34፥1)፡፡ ፵ ዘመን ሙሉ መና ከደመና አውርዶ ውኃ ከጭንጫ አፍልቆ እየመገበ በሙሴ ምትክ ኢያሱን በአሮን ምትክ አልዓዛርን ሰጥቶ ምድረ ርስት አገባቸው፡፡ ከዚያ መስፍን ሲሞት መስፍን ካህን ሲሞት ካህን እያስነሳ ከዔሊ ደረሰ፡፡ ዔሊ ክህነት ከምስፍና ይዞ ፵ ዘመን አስተዳድሮ ሲደክም አፍኒንና ፊንሐስ የተባሉ ልጆቹን የበላይና የበታች አድርጎ ሾማቸው፡፡ የዔሊ ልጆች ግን ክፉዎች ነበሩና በዔሊ ሥርዓት አልተጓዙም፤ በፊት የነበረውንም ሥርዓት አጠፉ፡፡ ካጠፉት ሥርዓት የተወሰኑት ቀጥሎ ተዘርዝረዋል፡፡
1. በቀዳማይ ሰዓተ ሌሊት በርቶ በቀዳማይ ሰዓተ መዓልት የሚጠፋ የደብተራ ኦሪት የሙሴና የአሮን ሥርዓት ነበር፤ ምን ያደርጋል ብለው አስቀርተዋል፡፡
2. መሥዋዕት የሚሠው ሰዎች ሲመጡ ከታረደው ስጡን ይላሉ፤ መሥዋዕት አቅራቢዎቹም ‹‹መጀመሪያ ስቡ ይጢስ፣ ደሙ ይፍሰስ ዐጥንቱ ይከስከስና ከዚህ በኋላ የወደዳችሁትን ታደርጋላችሁ›› ሲሏቸው ‹‹ብትሰጡን ስጡን ባትሰጡን በግድ እንወስዳለን›› እያሉ ብልት ብልት ስጋ እየነጠቁ ይወስዱ ነበር፡፡
3. ጽዮንን  መቃጠሪያ አደረጓት፤ ሴቶችም ይህንማ መቼ ከባሎቻችን አጣነው ብለው ቀርተዋል፡፡
   ዔሊም ይህን ሰምቶ ‹‹ልጆቼ የምሰማባችሁ ይህ ነገር መልካም አይደለም፤ እንዲህ አታድጉ ሰውስ ሰውን ቢበድል በእግዚአብሔር ያስታርቁታል ሰው ግን ከእግዚአብሔር ጋራ ቢጣላ በማን ያስታርቁታል? ተው›› አላቸው፤ ልጆቹ ግን አልሰሙትም፤ (1ሳሙ 2÷22-26)፡፡ በቤተ መቅደስ ውስጥ ጽዮንን ለሚያገለግል ለሳሙኤል እንደነገረው እስራኤል ከፍልስጥኤማውያን ጋራ ጦርነት ገጥመው ድል ኾኑ፡፡ እነሱም ‹‹ታቦተ ጽዮንን ባንይዝ ነው›› አሉ፡፡ እግዚአብሔር የአፍኒንና ፊንሐስ ሞት ፈቃዱ ነውና ታቦተ ጽዮንን ይዘው አብረው ዘመቱ፡፡ አሕዛብም እልልታውን ሰምተው ‹‹ወዮልን የእስራኤል አማልክት መጡብን›› ብለው ተጨነቁ፡፡ ነገር ግን አሕዛባውያኑ በድፍረት ጦርነቱን ገጠሙ፡፡ በጦርነቱም አፍኒንና ፊንሐስ ሞቱ፤ ታቦተ ጽዮንም ተማረከች፡፡ እስራኤል ከቀድሞው የበለጠ ፴ ሺህ እግረኞች አለቁ።

በዚህም ካህኑ ዔሊ በደብተራ ኦሪት ፊት ለፊት በወንበር ላይ ተቀምጦ የታቦተ ጽዮንን ነገር ያወጣ ያወርድ ነበር፡፡ ከዚያም አንድ የብንያማዊ ሰው ልብሱን ቀዶ እየሮጠ ሲመጣ ዔሊ ‹‹ከወዴት መጣህ?›› ብሎ ቢጠይቀው ‹‹ትናንት ከሰልፍ አምልጨ የመጣሁ ነኝ›› አለው፡፡ ከጦርነቱ አምልጦ የመጣው ብንያማዊም ለዔሊ ልጆቹ እንደሞቱ፣ እስራኤላውያን እንዳለቁና ታቦተ ጽዮን እንደተማረከች ነገረው፡፡ ዔሊም ‹‹ልጆቼ ብመክራቸው እንቢ ብለዋል ታቦተ ጽዮን ግን እንዴት ትማረካለች?›› ብሎ አለቅሳለሁ ሲል ከወንበሩ ወድቆ ሞቷል፡፡ ‹‹ዔሊ የ፺፰ ዓመት ሽማግሌ ነበርና ከወንበሩ ወደቀ ዐንገቱ ተሰብሮ ሞተ›› እንዲል (1ሳሙ 4÷9-18)።
   
   ፍልስጥኤማውያንም ታቦተ ጽዮንን ማርከው ወደ አዛጦን ወስደው በዳጎን አጠገብ አድርገው ሄዱ፡፡ በነጋታው ሲገቡ ዳጎን በግንባሩ ወድቆ አገኙት፤ እንደነበረው አድርገውት ቢሄዱም አሁንም በነጋታው ሲመለሱ እጅ እግሩ ተቆራርጦ ደረቱ ቀርቶ አገኙት፡፡ ከዚያ ታቦተ ጽዮንን ወደ ጌት ሰደዷት፤ ከዚያም ወደ አስቀሎና ኢሎፍሊ እየተዘዋወረች ለሰባት ወር ከተቀመጠች በኋላ ባደረገችው የኃይልና የመቅሰፍት ተአምር ቀንበር ያልተጫነባቸው ላሞች ጠምደው በአዲስ ሠረገላ ጭነው ካሳ ወርቅ ሠርተው ላኳት፡፡ ላሞቹም ያለ ነጅ ወደ እስራኤል ሀገር አምጥተው በቤትሳሚስ ከኢያሱ እርሻ አጠገብ ደርሰው ቆሙ፡፡ የቤትሳሚስም ሰዎች ሠረገላውን ፈልጠው ላሞቹን አርደው መሥዋዕት አቀረቡ፤ ከዚያ ወደ አሚናዳብ ቤት መጥታ ልጁ አልዓዛር እያገለገላት ዳዊት እስኪያመጣት ድረስ በዚያው ሃያ ዓመት ተቀምጣለች፡፡ ከዚያም ታቦተ ጽዮን ከአሚናዳብ ቤት ወደ ዳዊት ከተማ (እስራኤል) በዳዊት የንግሥና ዘመን ተመልሳለች፤ (2ሳሙ 6፥1-19)፡፡

    በተጨማሪም ነቢዩ ዘካርያስ ጽዮንን በተቅዋመ ማኅቶት አምሳል ያየበት፣ ቀዳማዊ ምኒልክ ታቦተ ጽዮንን ይዞ አክሱም የገባበት፣ በዮዲት ጉዲት ጊዜ በዝዋይ ደሴት ከ፵ ዓመት በላይ ቆይታ ሰላም ሲሆን ተመልሳ አክሱም የገባችበት ዕለት በመሆኑ እንዲሁም አብርሃና አጽብሐ በአክሱም ከተማ ከ፫፻፴፮-፫፻፴፱ ዓ.ም ቤተ መቅደሱን ሠርተው ቅዳሴ ቤቱን ያከበሩበት ስለሆነ የበዓሉ መታሰቢያ ኅዳር ፳፩ ቀን በድምቀት ይከበራል፡፡ ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን አሜን!
(ውድ አንባቢያን ስለ ዔሊ ልጆች ጥፋት እና ስለ ታቦተ ጽዮን መማረክ ሙሉውን ታሪክ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ከምዕራፍ ሁለት እስከ ምዕራፍ ሰባት ያለውን ያንብቡት)፡፡

               ወስብሐት   ለእግዚአብሔር!
ምንጭ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ፣ መድበለ ታሪክ

@orthodoxy_eywet
@orthodoxy_eywet
@orthodoxy_eywet
118 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ