Get Mystery Box with random crypto!

📯 Øfficiãl Ⓒherã📯

የቴሌግራም ቻናል አርማ offical_chera — 📯 Øfficiãl Ⓒherã📯 Ø
የቴሌግራም ቻናል አርማ offical_chera — 📯 Øfficiãl Ⓒherã📯
የሰርጥ አድራሻ: @offical_chera
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.31K
የሰርጥ መግለጫ

ጥያቄ አሰተያየት በዚ
➠ @chere_com
➠ @chere_com

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-02-08 06:49:20 ለአንድ ሰው የሚሰማህ የፍቅር ስሜት
የሚለካው ከአጠገቡ ስትሆን በምትደሰተው ልክ
ሳይሆን ሲርቅህ በሚሰማህ ህመም እና
ስቃይ ልክ ነው ።

  
935 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 06:39:02 መጣላት አለና.... ሚስጥር አትናገር
መታረቅ አለና .... ክፋ አትናገር
በዚች አለም ኑሮ የሚሻለው ነገር ብዙ ማዳመጥ ነው ብዙ #ከመናገር
1.1K views03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 21:23:27 #እውነት ነው እስኪያልፍ የሚያልፍ አይመስልም....ሁሉም እስኪሄድ የሚሄዱ አይመስሉም ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም

ግን ወዳጄ....ሁሉም ይቀያየራል ለምን ሆነ ምትለዋን ቃል እስኪሰለችክ ትናገረው ይሆናል።ነገር ግን #ለምን ሆነ አትበል ሁሉም ነገሮችህ ተግባሮችህ የተጠኑና ምክንያታዊ ሊሆን ይገባል

#ለምን ሆነ አትበል ከሆነው ጋር አብሮ መኖርን ተማር...ሁሌም እንደምላቹ ደስታ ምርጫ ነው...ደስታ የሚሰጥህን ነገር ስትመርጥ ተጠንቀቅ...አንዳንዶች ጊዜአዊ ናቸውና...እሚወቅስህን አትጥላ እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንምና በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ

_አልረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል
_አልተውህም ያለህ ፍጥረት ይተውሀል
_የመረከው ይረግምሀል
_ብዙ ዋጋ የከፈልክለት ሰው ዋጋህን ይረሳል
_ለደስታው የሮጥክለት ሰው ያስለቅስህ
_ወዳጄ ያልከው ጠላትህ ይሆናል

እናም.....ተመስገን ብለህ ለበጎ ነው ብለህ ማለፍን ተማር...እቺ አለም አይደለም በጊዜ ሂደት ያወቅናቸው ያቀረብናቸው ይቅርና እናት ልጅነትን እምትዘነጋበት አባት ትኩረት የማይሰጥበት ወንድም እህት ካንተ ይልቅ ለጓደኛቸው ትኩረትና ጥንቃቄ ፍቅርና ክብርን የሚሰጡበት ወረተኞች የበዙበት አለም ናት

#አንድ ለአንተ ያለክ አንተ ብቻ ነህ የፈለገ በወዳጅ ብትከበብ የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም በሚባል መልኩ በችግርህ ጊዜ ሰው በሚያስፈልግህ ጊዜ ይበተናሉ

እናም ወዳጄ ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ #ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር........ሁሌም #በዝምታ አሸንፍ እየተሸነፍክ እንደ ሆነ እንዲያስቡ ፍቀድላቸው #እቅዶችህን አትናገር #በዝምታህ ተንቀሳቀስ የማትገመት ሁሉ በውጤትህ አስደንግጣቸው እንዲገረሙ አድርጋቸው በዚህ ሁሉ በፊት ግን ሁሉህን #ለእግዚአብሔር ተወውውው!!!
አስተያየት
@Gesus_be_the_center_of_my_life

Jøin
#official_chera_king
1.6K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 21:23:27 #ጎማ_መቀየር_እየቻልክ_መኪናህን_አትጣል!!
የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማውን ትቀይራለህ እንጂ መኪና አትጥለውም ፡፡ ወዳጄ አንድ እውነት ልመስክርልህ ፡፡ ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ ፡፡ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ ፡፡
#ህይወት_ሁሌም_ሙሉ_አትሆንም ፡፡ የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል ፡፡ በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባ ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይ ፡፡
••●◉●•• #official_chera_king
1.2K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-22 21:23:27 ​ ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን ፡ ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን ስትጠላውም ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር የሚልህ ሲከፋህም አብሮህ የሚሆን ነው። ግን ምን ያደርጋል ሁሉም የራሱን ስሜት ብቻ የዳምጣል ስትደስት አብሮህ ይሆናል ሲከፋህ ትቶህ ላሽ ይላል... ግን ምንም ቢሆን ሁልጊዜም አንት ለስዎች መልካም ሁን ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት አምላክ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን ጓደኛ ይስጥህ ይሆናል
#official_chera_king
1.2K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 07:24:39 ደህና መሆን ማለት..ጥሩ መልበስ..ፈገግ ማለትና ለሰዎች ጊዜ መስጠት ነው እንዴ??
1.2K views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 07:24:39 ..ሰው የሚሞተው ሥጋው ነፍሱን መሸከም ሲያቅተው ነው። ሥጋችን ደሞ የሚያረጅ የሚበላሽም ነው..ነፍስ ልትሞት ካልቻለችና የሚሞተው ሥጋችን ከኾነ ለምን ለነፍሳችን የማያረጅና የማይሞት ሥጋ አንሠራላትም..ብለን እየጣርን ነው...አቤቱ ልቦናን ስጠን..
1.0K views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 07:24:26 እንደ ልጅ ያደርግሃል ይሉኛል ...በማደጌ ውስጥ ልጅ እንደሆንኩ እንዴት እንደማስረዳቸው ይቸግረኛል ...ልጅ ለመሆን ለአስራ ስምንት ዓልለፍ ዓመታትን መቀርጠፍ ነበረብኝ ...ልጅነት በውልደት ሳይሆን በእውቀት ይደርሱበት መልካም ወደብ ነው።

ብዙዎች ልጆች አይደሉም ...
ልጆች የምንላቸው ልጆች እንኳ ልጅ አይደሉም።
1.0K views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-10 14:16:25 በስራ ቦታችሁ ሆነ በተሰማራቹበት ስፍራ ጭንቀት የሚፈጥር ሁኔታ ቢፈጠርባችሁ። ያኔ ተረጋጉና ለውስጣችሁ "እኔ #ደና ነኝ" በሉት።

የምታምኑት ሰው ቢያጭበረብራችሁ። ያኔ ተረጋጉና ለውስጣችሁ "እኔ ደና ነኝ" በሉት።
ይሆናል ብላችሁ የጠበቃችሁት እንዳልጠበቃችሁት ብትንትኑ ሲወጣ። ያኔ ተረጋጉና ለውስጣችሁ "እኔ #ደና ነኝ" በሉት።
የምትወዱትና የሚወዳችሁ ሰው ልባችሁን ሲሰብርባችሁ። ያኔ ተረጋጉና ለውስጣችሁ "እኔ ደና ነኝ" በሉት።
ብቸኝነት ድብርት በድብርት ሲያደርጋችሁ። ያኔ ተረጋጉና ለውስጣችሁ "እኔ ደና ነኝ" በሉት።
በነገሮች ምርጫ ያጣችሁ ቢመስላችሁም። ያኔ ተረጋጉና ለውስጣችሁ "እኔ ደና ነኝ" በሉት።

#ከምንም በላይ በውጪ የሚሆነው ሳይሆን በልባችን የምናስበው ይሆናልና በልባችሁ ጠንክሩ! በልባችሁ ጀግኑ! በልባችሁ መልካም ሁኑ! ለውስጣችሁ የራሳችሁን ጥንካሬ ከነገራችሁት ከውስጣችሁ ያላያችሁት ትልቅ ትልቅነት ይፈጠርና ያልገመታችሁት መልካም ነገር በላያችሁ ላይ ይሆናል።


ለውስጣችሁ አሁን በውጪ እየሆነ ያለባችሁን መልካም ያልሆነ ሁኔታ ደግማችሁ የምትነግሩት ከሆነ ግን፤ህይወታችሁ ወደ ባሰ አዘቅት ውስጥ ይገባል። አእምሯችሁም መፍትሄ ከማመንጨት ይልቅ አሁን ካላችሁበት የባሱ ችግሮችን እያሳያችሁ ጭንቀታችሁን ያባብስባችኋል። ስለነገ መልካም ራእይ እንዳይኖራችሁም እይታችሁን ይዘጋባችኋል።


በችግሮች ውስጥ ሆናችሁ "እኔ ደና ነኝ፣ እኔ አሸናፊ ነኝ፣ እኔ ቆንጆ ነኝ፣ እኔ ጤነኛ ነኝ፣ እኔ ጀግና ነኝ.... " በሉ! ያኔ ሊጥላችሁ የመጣው ፈተና አፍሮ ፊቱን አዙሮ ይሮጣል።
@offical_chera
@offical_chera @offical_chera
1.3K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-10 14:16:25 ጥላቻን በፍቅር እንጂ በጥላቻ አናሸንፈውም
992 views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ