Get Mystery Box with random crypto!

እንደ ልጅ ያደርግሃል ይሉኛል ...በማደጌ ውስጥ ልጅ እንደሆንኩ እንዴት እንደማስረዳቸው ይቸግረኛል | 📯 Øfficiãl Ⓒherã📯

እንደ ልጅ ያደርግሃል ይሉኛል ...በማደጌ ውስጥ ልጅ እንደሆንኩ እንዴት እንደማስረዳቸው ይቸግረኛል ...ልጅ ለመሆን ለአስራ ስምንት ዓልለፍ ዓመታትን መቀርጠፍ ነበረብኝ ...ልጅነት በውልደት ሳይሆን በእውቀት ይደርሱበት መልካም ወደብ ነው።

ብዙዎች ልጆች አይደሉም ...
ልጆች የምንላቸው ልጆች እንኳ ልጅ አይደሉም።