Get Mystery Box with random crypto!

#ጎማ_መቀየር_እየቻልክ_መኪናህን_አትጣል!! የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማውን ትቀይራለ | 📯 Øfficiãl Ⓒherã📯

#ጎማ_መቀየር_እየቻልክ_መኪናህን_አትጣል!!
የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማውን ትቀይራለህ እንጂ መኪና አትጥለውም ፡፡ ወዳጄ አንድ እውነት ልመስክርልህ ፡፡ ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ ፡፡ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ ፡፡
#ህይወት_ሁሌም_ሙሉ_አትሆንም ፡፡ የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል ፡፡ በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባ ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይ ፡፡
••●◉●•• #official_chera_king